KISRA TUBE

KISRA TUBE Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from KISRA TUBE, Digital creator, Addis Ababa.

https://youtu.be/bty9GnYdGeU
29/12/2023

https://youtu.be/bty9GnYdGeU

menzuma reactionመንዙማ ወይስ ሬጌ ?/menzuma or ragemuaz habib,ethiopian menzuma,minber tv,sualih yeserg menzuma,mohammed yeserg menzuma,jilalu ysereg menzuma,amir ...

Ethiomenzuma2023 little ❤ menzuma
14/12/2023

Ethiomenzuma2023 little ❤ menzuma

Jilalu abshro ጀማሉል አለም
14/12/2023

Jilalu abshro ጀማሉል አለም

Quran
14/12/2023

Quran

አህመድ ኸይሪል መላ
14/12/2023

አህመድ ኸይሪል መላ

ጀማሉል አለም
14/12/2023

ጀማሉል አለም

አሠላም አለይኩም
14/12/2023

አሠላም አለይኩም

Quran by mube
14/12/2023

Quran by mube

Jumea
01/12/2023

Jumea

ትኩረት❗️❗️❗️ብዙ ጊዜ በዚህ ጉዳይ ለማውራት ፈቃደኛ አልነበርኩም ነበር:: ስለሱ ባደባባይ ባለማውራቴም ብዙ ጓደኞቼ ይወቅሱኝ ነበር:: ግብዝነት ይመስለኝ ስለነበርም ነው:: ኢትዮጵያ ውስጥ...
25/07/2022

ትኩረት❗️❗️❗️

ብዙ ጊዜ በዚህ ጉዳይ ለማውራት ፈቃደኛ አልነበርኩም ነበር:: ስለሱ ባደባባይ ባለማውራቴም ብዙ ጓደኞቼ ይወቅሱኝ ነበር:: ግብዝነት ይመስለኝ ስለነበርም ነው::

ኢትዮጵያ ውስጥ ብንቆጠር ምናልባትም "ቅጥቅጥ ባስ የማንሞላ" ወይም "ከአንድ ቅጥቅጥ የማናልፍ" ኢስላማዊ መልእክቶችን የምናደርስ ሙስሊም አርቲስቶች አለን::

ዓለም አቀፋዊ መልእክቶችን የሚያስተላልፉ አርቲስቶችን ሳይጨምር:: ምርር ብሏቸው የምን "ኢስላሚክ" ብለው የወጡትንም ሳይጨምር

ታዲያ እንደ ጅብሪል ወይም ሌሎች መላእክት ከምግብ እና ፍላጎት የፀዳን የሚመስላቸው አንዳንድ "ብዙሃን" በሚረጩት አላስፈላጊ መርዝ የተነሳ አብዛኛው "ኦድየንስ" ከወንጀል ሰሪዎች በላይ ወንጀለኛ ሲያደርጉን ይስተዋላል::

በግሌ ለእንደዚህ ዓይነት ውሃ የማያነሳ ባዶ ትችት ጆሮ ከመስጠት ይልቅ "እያዝናናህ መልእክት እያደረስክ ስለሆነ እናመሰግናለን" ለሚሉኝ ሰዎች ይበልጥ ስለምጨነቅ I Don't Care! Litrally 😎

ነገር ግን Without ጥላቻ አንድ ነገር ማስተላለፍ እፈልጋለሁ:: የኛ ኦድየንስ ከዓለማዊ ፊልም እና ሙዚቃ ሚዲያዎች ትምህርት አገኛለሁ ብሎ እንደማይጠፋው ሁሉ : የራሱን መልእክት ሊያደርሱት ዓላማ አድርገው ለተነሱለት ሰዎች ለምን ጆሮ መስጠት አቃተው?

ይህንን ያልኩት አለምክንያት አይደለም:: ብዙዎቻችን እስላማዊ የጥበብ ስራዎችን ለመስራት የተነሳን ግለሰብ (በተለይ ዩቱበሮች - በሙያዬ) "ለምን ለሙስሊሙ ማህበረሰብ እለፋለሁ... እነሱ እንደው አያዩኝ" በሚል አንድምታ ይህንን ዓለም ለቀን እየወጣን ስለሆነ ነው::

እውነት ሙስሊሙ ኦድየንስ "ሃራም" ስለሆንበት ነው የማያየው? ራሳችንን እንጠይቅ..... ሙስሊም የኢስላማዊ ጥበብ ስራ ሙያተኞስ እንደ ፕሮግራም ማድመቂያ ብቻ ሳይሆን እንደ ሃብት "ከመሞታቸው በፊት" የሚታዩት መቼ ይሆን⁉️

(እቀጥላለሁ)

ሸ ጡሉቅ
25/07/2022

ሸ ጡሉቅ

ፍትህ
17/07/2022

ፍትህ

19/06/2022

የሐጅ ፀሎተኞችን የዶላር ምንዛሬ ልመና ጆሮ ሰጥቶ የሚሰማ አካል እስካሁን አልተገኘም ! ዛሬ ማስተካከል ቀላል ነው ፤ ነገ ግን ይረፍዳል !!

13/04/2022

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KISRA TUBE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share