Liya Abeba

Liya Abeba Never Ever Back Down!

የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገቡ የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ሞሃመድ ሽታይ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብ...
16/02/2024

የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገቡ

የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ሞሃመድ ሽታይ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢ/ር አይሻ መሀመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።

የሲሺየልስ ምክትል ኘሬዝደንት አህመድ አፊፍ አዲስ አበባ ገቡየሲሺየልስ ምክትል ኘሬዝደንት አህመድ አፊፍ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል...
16/02/2024

የሲሺየልስ ምክትል ኘሬዝደንት አህመድ አፊፍ አዲስ አበባ ገቡ

የሲሺየልስ ምክትል ኘሬዝደንት አህመድ አፊፍ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትር ዶ/ር ግርማ አመንቴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ፊሊፔ ንዩሲ አዲስ አበባ ገቡየሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ፊሊፔ ጃሲኒቶ ንዩሲ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።ቦሌ አለ...
16/02/2024

የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ፊሊፔ ንዩሲ አዲስ አበባ ገቡ

የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ፊሊፔ ጃሲኒቶ ንዩሲ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዶ/ር አለሙ ስሜ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።

የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጂሊና አዲስ አበባ ገቡየማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጂሊና በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።ቦሌ አ...
16/02/2024

የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጂሊና አዲስ አበባ ገቡ

የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጂሊና በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዶ/ር አለሙ ስሜ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የዛምቢያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሀካይንዴ ሂቺለማ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕ...
16/02/2024

የዛምቢያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ
የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሀካይንዴ ሂቺለማ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል!!

የሊቢያ ፕሬዝዳንታዊ ም/ቤት ፕሬዝዳንት መሀመድ የኑስ አል መንፊ አዲስ አበባ ገቡ የሊቢያ ፕሬዝዳንታዊ ም/ቤት ፕሬዝዳንት መሀመድ የኑስ አል መንፊ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበ...
16/02/2024

የሊቢያ ፕሬዝዳንታዊ ም/ቤት ፕሬዝዳንት መሀመድ የኑስ አል መንፊ አዲስ አበባ ገቡ

የሊቢያ ፕሬዝዳንታዊ ም/ቤት ፕሬዝዳንት መሀመድ የኑስ አል መንፊ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትሩ ዶ/ር ግርማ አመንቴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።ቦሌ አለም አቀፍ...
16/02/2024

የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።

የቱኒዚያ ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ ሃቻኒ አዲስ አበባ ገቡየቱኒዚያ ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ ሃቻኒ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።ቦ...
16/02/2024

የቱኒዚያ ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ ሃቻኒ አዲስ አበባ ገቡ

የቱኒዚያ ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ ሃቻኒ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትሯ ኢ/ር አይሻ መሀመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።

የብሩንዲ ፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ዳይሺሚዬ አዲስ አበባ ገቡየብሩንዲ ፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ዳይሺሚዬ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።ቦሌ ...
16/02/2024

የብሩንዲ ፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ዳይሺሚዬ አዲስ አበባ ገቡ
የብሩንዲ ፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ዳይሺሚዬ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትሩ ዶ/ር ግርማ አመንቴ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።

የጂቡቲ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ አዲስ አበባ ገቡየጂቡቲ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።ፕ...
16/02/2024

የጂቡቲ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ አዲስ አበባ ገቡ

የጂቡቲ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።

ፕሬዝዳንቱ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ተቀብለዋቸዋል ።

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ አዲስ አበባ ገብተዋል የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።ፕሬዚ...
16/02/2024

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ አዲስ አበባ ገብተዋል

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የአንጎላ ፕሬዝዳንት ዣዎ ኤማኑኤል ሌሪንሾ አዲስ አበባ ገብተዋል  የአንጎላ ፕሬዝዳንት ዣዎ ኤማኑኤል ሌሪንሾ ለ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ ገብተዋል!  ቦሌ አለም አ...
16/02/2024

የአንጎላ ፕሬዝዳንት ዣዎ ኤማኑኤል ሌሪንሾ አዲስ አበባ ገብተዋል
የአንጎላ ፕሬዝዳንት ዣዎ ኤማኑኤል ሌሪንሾ ለ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ ገብተዋል! ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ. ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር አቀባበል አድርገውላቸዋል!

የዙምባቡዌ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ማናንጋዋ አዲስ አበባ ገብተዋል ።የዙምባቡዌ ፕሬዝዳንት  ኢመርሰን ማናንጋዋ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብ...
16/02/2024

የዙምባቡዌ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ማናንጋዋ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
የዙምባቡዌ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ማናንጋዋ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል

የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳሙኤል ፆኮአኔ ማትኬን አዲስ አበባ ገብተዋል ።የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳሙኤል ፆኮአኔ ማትኬን ለ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲ...
16/02/2024

የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳሙኤል ፆኮአኔ ማትኬን አዲስ አበባ ገብተዋል ።
የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳሙኤል ፆኮአኔ ማትኬን ለ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ። ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ጀሲካ አሉፖ አዲስ አበባ ገብተዋል ።የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጀሲካ አሉፖ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተ...
16/02/2024

የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ጀሲካ አሉፖ አዲስ አበባ ገብተዋል ።

የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጀሲካ አሉፖ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።

የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ አዲስ አበባ ገብተዋልየኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አ...
16/02/2024

የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ አዲስ አበባ ገብተዋል

የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።

የሞሪሸስ ጠቅላይ ሚኒስትር ፕራቪንድ ኩማር ጁግናውት በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የት...
16/02/2024

የሞሪሸስ ጠቅላይ ሚኒስትር ፕራቪንድ ኩማር ጁግናውት በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል

የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜለ 37ተኛው የአፍሪካ  ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገበተዋል ። ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቱሪዝም ሚኒስትር ክብርት አምባሳደር...
16/02/2024

የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜለ 37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገበተዋል ።
ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቱሪዝም ሚኒስትር ክብርት አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።

የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ጄነራል ዑማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ለ37ተኛው የአፍሪካ  ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገበተዋል ።ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የፍትህ...
16/02/2024

የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ጄነራል ዑማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ለ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገበተዋል ።
ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የፍትህ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዬን ጢሞቲዎስ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።

የሞሪታኒያ ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ኦውልድ ኤል ጋዞኒ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ። ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶች እ...
16/02/2024

የሞሪታኒያ ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ኦውልድ ኤል ጋዞኒ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል ። ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።

የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
16/02/2024

የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

16/02/2024

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ማንነት በአማራ ህዝብ አንደበት!

ኢትዮጵያ የምትፀናው በትብብር ነው!ትላንት የነበረ ዛሬን ያስረከበ የነገን የቤት ስራ የተሸከመ ሰፊ ትከሻ! ትላንት የነበረው ለዛሬ ሰጥቶ ለማረፍ የዛሬው በታማኝነት ኢትጵያን ሊያገለግል ተሰይ...
08/02/2024

ኢትዮጵያ የምትፀናው በትብብር ነው!
ትላንት የነበረ ዛሬን ያስረከበ የነገን የቤት ስራ የተሸከመ ሰፊ ትከሻ! ትላንት የነበረው ለዛሬ ሰጥቶ ለማረፍ የዛሬው በታማኝነት ኢትጵያን ሊያገለግል ተሰይሟል! ሁሉም አገልጋይነቱ ለኢትዮጵያና ለሚደነቅ ህዝቧ ነው! ሀገር በትብብር ይፀናል! አለመቻል በመቻል ይሸነፋል! ኢትዮጵያ አዲስ ታሪክና ማስመዝገብ ቀጥላለች ! ብልፅግናም አዳዲስ እሳቤዎችን ለኢትዮጵያ ማስተዋወቁን ቀጥሎበታል! መሪ የህዝብ አገልጋይ በክበር ሸኝቶ ለአዲስ መተካትን አስተምሯል! ዛሬም ኢትዮጵያን በትብብር ለማገልገል በቆራጥነት ቆመዋል!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liya Abeba posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share