![ሰላም ለጽንሰትከ ወለልደትከ እምከርሥ፤አመ ዕሥራ ወረቡዑ ለወርኃ ታኅሣሥ፤ተክለ ሃይማኖት በኵሉ ወበውስተ ኵሉ ውዱስ፤ናሁ ወጠንኩ ወዕቤ ለስብሐቲከ ሐዲስ ፤በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።እ...](https://img4.medioq.com/019/135/625013890191356.jpg)
01/01/2025
ሰላም ለጽንሰትከ ወለልደትከ እምከርሥ፤
አመ ዕሥራ ወረቡዑ ለወርኃ ታኅሣሥ፤
ተክለ ሃይማኖት በኵሉ ወበውስተ ኵሉ ውዱስ፤
ናሁ ወጠንኩ ወዕቤ ለስብሐቲከ ሐዲስ ፤
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
እንኳን ለኢትዮጵያዊው ጻድቅ ለቅዱስ አባታችን ተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ !
የጻድቁ በረከት አይለየን