High-Tech Computers & mobile Center

High-Tech Computers & mobile Center High-Tech Mobile Center

02/09/2023
25/08/2023
X _tigi mobile Made in Ethiopian
18/11/2020

X _tigi mobile
Made in Ethiopian

Big discount !!!
14/06/2020

Big discount !!!

26/03/2020

Laptop's and mobile sell

18/03/2020
Hp elitebook 840 core i5storage 1TeraRAM 8GBsize 14inchbattery more than 4hrscall@ 0970822244/45
17/10/2019

Hp elitebook 840 core i5
storage 1Tera
RAM 8GB
size 14inch
battery more than 4hrs

call@ 0970822244/45

ዉሀ ዉስጥ የገባን ስልክ እንዴት ማስተካከል ይቻላል?---------------------------------------------------በተለያዩ አጋጣሚዎች ስልክዎ ዉሀ ዉስጥ ሊገባ ይችላል፣ ይ...
15/10/2019

ዉሀ ዉስጥ የገባን ስልክ እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
---------------------------------------------------
በተለያዩ አጋጣሚዎች ስልክዎ ዉሀ ዉስጥ ሊገባ ይችላል፣ ይህ ሁኔታ ሲፈጠር ከመደናገጥ ይልቅ ቀላል የሆኑ አካሄዶችን በመከተል ስልክዎ እንዳይበላሽ ማድረግ ይችላሉ፡፡
ከሁሉም በፊት ስልክዎን በፍጥነት ከዉሀ ዉስጥ ማዉጣት ይኖርቦታል፡፡ ስልክዎ ዉሀ ዉስጥ በቆየ ቁጥር ዉሀ ወደ ስልክዎ ዋና ክፍሎች ዉስጥ የመግባት እድሉ ከፍተኛ ነዉ፡፡ ሊከተሉዎቸዉ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን እንመልከት፡
----------------------------------------------
በፍጹም ሊያደርጉዎቸዉ የማይገቡ ነገሮች
======================
*ስልክዎን እንዳያበሩት
*ስልክዎ ላይ የሚገኙትን ቁልፎች አይንኩ
*ስልክዎን አያወዛዉዙት ወይም ስልክዎ ከሌሎች ነገሮች ጋር አያጋጩት
*የስልክዎን ዉስጠኛ ክፍሎች አይንቀሉ፡፡ ስልክዎ የዉሀ ብልሽት አመላካች(Liquid Damage Indicator(LDI)) ተገጥሞለታል፣ የስልክዎን ዉስጠኛ ክፍሎች የሚከፍቱት ከሆነ ይህ የዉሀ ብልሽት አመላካች አክቲቭ(Active) ይሆናል፡፡ ይህ ደግሞ ከስልኩ አምራች ድርጅት የሚሰጠዉን Warranty ያሳጣዎታል፡፡
*በትንፋሽዎ ዉሀዉን ለማድረቅ አይሞክሩ፣ ምክንያቱም ስልክዎ ላይ በሚተነፍሱበት ጊዜ ዉሀ ወደ ዉስጠኛዉ የስልክዎ ክፍል ዉስጥ ሊገባ ስለሚችል ነዉ፡፡
*ስልክዎን በማንኛዉም አይነት የሙቀት መሳሪያ ለማድረቅ አይሞክሩ፡፡
-------------------------------------------------------------------
ዉሀ ዉስጥ የገባን ስልክ ከብልሽት የሚከላከሉባቸዉ አካሄዶች
=================================
1) ስልክዎን ከዉሀ ዉስጥ ሲያወጡት እየበራ ከሆነ ያጥፋት እና ቀጥ አድርገዉ ይያዙት፡፡
2) የስልክዎን ከቨር በመክፈት ባትሪ፣ሲም ካርድ እና ሚሞሪ ካርዱን ያዉጡ፡፡
3) ደረቅ ጨርቅ ወይም ማድረቂያ በመጠቀም ስልክዎን ያድርቁ፡፡ ዉሀ ወደ ሌላ የስልክ ክፍሎች እንዳይተላለፍ ይጠንቀቁ፡፡
4) በጐድጓዳ ሰሀን ላይ ያልተቀቀለ ሩዝ ይጨምሩ እና ስልክዎን ሩዝ ዉስጥ ይክተቱት፡፡ ሩዝ ዉሀን የመምጠጥ አቅሙ በጣም ከፍተኛ ስለሆነ አብዛኛዉን ጊዜ ስማርት ስልኮችን እና ታብሌቶችን ለማድረቅ ጥቅም ላይ ይዉላል፡፡
5) ስልክዎ በሩዝ ዉስጥ ለአንድ ወይም ሁለት ቀን እንዲቆይ ያድርጉ፡፡ በእነዚህ ቀናቶች ዉስጥ ስልክዎን ለማብራት እንዳይሞክሩ፡፡
6) ከጥቂት ቀናቶች በሗላ ስልክዎን ከሩዝ ዉስጥ ያዉጡ እና ባትሪዉን አስገብተዉ ያብሩት፡፡
ስልክዎ አሁንም ካልበራ ባትሪዉን ቻርጅ ያድርጉት፣ ቻርጅ ተደርጎም የማይበራ ከሆነ ባትሪዉ ብልሽት አጋጥሞታል ማለት ነዉ፡፡ ባትሪ ይቀይሩለት ወይም ወደ ስልክ ሰሪዎች ይዉሰዱት፡፡>>http://tech.edaganet.com/…/how-to-fix-your-phone-after-you…/

15/10/2019

የጠፉ መረጃዎችን በነጻ ለመመለስ የሚረዱ ሶፍትዌሮች
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሶፍትዌሮች በመጫን ያጣናቸውን ፋይሎች በመመለስ እፎይታን ማግኘት እንችላለን።
1. #ሬኩቫ: ሬኩቫ የተሰኘው ሶፍትዌር መረጃዎችን በመመለስ (ሪከቨር በማድረግ) ረገድ በጣም ውጤታማ እና ቀዳሚ ነው።
ፋይሎችን በጥልቀት ስካን የሚያደርግ ሲሆን የቆዩ እና በቅርቡ የተሰረዙ (ፎርማት የተደረጉ) ፋይሎችን በፍጥነት ይመልሳል
2. 360: በዲጂታል ካሜራዎች፣ ዩ ኤስ ቢ እና ሌሎች የተደበቁ ፋይሎችን ለማግኘት ያስችላል:: Undelete 360 የተደበቁ ፋይሎችን ከመመለሳችን በፊት እንድናያቸው እድል ይሰጣል።
3. : ከሃርድ ዲስክ እስከ ዲጂታል ካሜራዎች ከተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ላይ የጠፉ ፋይሎችን ለመመለስ ይጠቅመናል።
PhotoRec ወሰብሰብ ስለሚል በባለሙያዎች እንጂ በጀማሪ ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች ጥቅም ላይ ባይውል ይመከራል።
4. #ቴስትዴስክ: ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ፣ ለማክ፣ ሌነክስ እና ሌሎች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላላቸው ኮምፒውተሮችም ተስማሚ የሆነ የጠፋ መረጃ ለመመለስ ይጠቅማል።
ከሌሎቹ የጠፉ መረጃዎችን መመለሻ ሶፍትዌሮች ጋር ሲነፃፀር በቅርብ ጊዜ የጠፉ መረጃዎችን በፍጥነት በመመለስ ረገድ ውጤታማ ነው።
DOC፣ HTML፣ AVI፣ MP3፣ JPEG፣ JPG፣ PNG፣ GIF፣ እና መሰል ፋይሎችን ለመመለስም ይረዳል።ስካን የማድረግ ፍጥነቱ ግን ዝቅተኛ ነው።

Brand new core i5 laptops are available.                 Contact us :0970822244/45 wolaita s**o
14/10/2019

Brand new core i5 laptops are available. Contact us :0970822244/45 wolaita s**o

Brand new core i5 laptops are available.
14/10/2019

Brand new core i5 laptops are available.

Address

Wolaita
S**o
1111

Telephone

+251970822244

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when High-Tech Computers & mobile Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Nearby media companies