06/12/2025
ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR 43" TV ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ጨምሮ ወደ ገበያ ገብቷል ይሔንን TV በመግዛታችሁ ከምታገኙት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ
1. ቲቪው Real 4K (UHD) 3840x2160 ስክሪን ስለሆነ በጥራት የምትፈልጉትን ነገር ማየት ትችላላችሁ
2. ቲቪው 14 Android SMART ስለሆነ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ይቀበላል በውስጡም Application Download ማድረጊያ ሁለት ወሳኝ አፕሊኬሽኖች ቲቪውን ስትገዙት አብሮ ተጭኗል PlayStore እና Aptoide TV በተጨማሪም ቲቪው ላይ YouTube, Netflix, VPN, Spotify... የመሳሰሉትን አፕሊኬሽኖች ሁሉም ቲቪዎች ላይ ተጭኗል በተለይ እኛ ሀገር ከተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ውስጥ Youtube እና Tiktok በቲቪያችሁ ለመጠቀም በራሱ ላይ VPN ስላለው Connect አድርጋችሁ መጠቀም ብቻ ነው
3. ቲቪው Built-in High Speed Wifi አለው
4. ቲቪው ከሌሎች ቲቭዉች የተሻለና በባለሞያዎች ዘንድ በጥንካሬው የተመሰከረለት ነው
5. ቲቪው ጠንካራ ሪሞት አለው
6. ቲቪው ደብል ስክሪን ስለሆነ የመሰበር ነገር አያሳስብም
7. ቲቪው HiFi ስፒከር በራሱ ስላለው የተሻለ ድምፅ ያወጣል
8. ቲቪው ላይ የተጫኑ ሁለት ወሳኝ ስልክ Mirror ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉት MiraCast (ለ Android ተጠቃሚዎች) እና MHShare (ለ IPhone እና ለ Android) ናቸው
9. ቲቪው የአንድ አመት የካንፓኒ ዋስትና አለው
10. ቲቪው ላይ የሚጨመር አዳዲስ ነገር ካለ በሶፍትዌር LIFESTAR 1ኛ ነው
ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ ቲቪውን ለመግዛት 0916685579 የቲቪውን ዋጋ ለመጠየቅ ሳትደውሉ ላይ መፃፍ ይቻላል
Inbox TG=