ኢትዮጵያ ስኖዶስ

ኢትዮጵያ ስኖዶስ follow us!❤

  Orthodox Church in Kensington, London United Kingdom
29/02/2024

Orthodox Church in Kensington, London United Kingdom

23/03/2022
ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ++++++++++++++++++++++++++++++++++++በሀገረ ስብከታቸው ርዕሰ መንበረ ጵጵስና መቱ በአገልግሎት እያሉ ሕመም አጋጥሟቸው ወደ ሆስፒታል አቅንተው ነበር።...
19/01/2022

ብፁዕ አቡነ ሚካኤል
++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በሀገረ ስብከታቸው ርዕሰ መንበረ ጵጵስና መቱ በአገልግሎት እያሉ ሕመም አጋጥሟቸው ወደ ሆስፒታል አቅንተው ነበር። ሊቀ ሥዩማን ታከለ ዳዲ የኢሉ አባቦራ ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ ለኢኦተቤ ቴቪ( EOTC TV )እንደገለጹት ብፁዕነታቸው ሕመማቸው ከባድ በመሆኑ በአምፑላንስ ወደ ጋምቤላ ሄደው ለተሻለ ሕክምና ከጋምቤላ በልዩ አውሮፕላን ወደ አዲስ አበባ መጥተው በሀሌሉያ ሆስፒታል የሕክምና ድጋፍ ሲደረግላቸው ቆይቷል።
ሆኖም ብፁዕነታቸው በተደረገላቸው ህክምና ሳያገግሙ ጥር ፱ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
ቅዱስ ሲኖዶስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢሉአባቦራ (ኢሉባቡር) ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ሥርዓተ ቀብር ላይ ነገ ጥር ፲ በአስቸኳይ ጉባኤ ተወያይቶ ውሣኔ ያሳልፋል። ሥርዓተ ቀብራቸውን አስመልክቶ የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት የሚሰጠውን መረጃ የምናቀርብ ይሆናል።
© EOTC TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++

19/01/2022

ብፁዕ አቡነ ሚካኤል
++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በሀገረ ስብከታቸው ርዕሰ መንበረ ጵጵስና መቱ በአገልግሎት እያሉ ሕመም አጋጥሟቸው ወደ ሆስፒታል አቅንተው ነበር። ሊቀ ሥዩማን ታከለ ዳዲ የኢሉ አባቦራ ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ ለኢኦተቤ ቴቪ( EOTC TV )እንደገለጹት ብፁዕነታቸው ሕመማቸው ከባድ በመሆኑ በአምፑላንስ ወደ ጋምቤላ ሄደው ለተሻለ ሕክምና ከጋምቤላ በልዩ አውሮፕላን ወደ አዲስ አበባ መጥተው በሀሌሉያ ሆስፒታል የሕክምና ድጋፍ ሲደረግላቸው ቆይቷል።
ሆኖም ብፁዕነታቸው በተደረገላቸው ህክምና ሳያገግሙ ጥር ፱ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
ቅዱስ ሲኖዶስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢሉአባቦራ (ኢሉባቡር) ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ሥርዓተ ቀብር ላይ ነገ ጥር ፲ በአስቸኳይ ጉባኤ ተወያይቶ ውሣኔ ያሳልፋል። ሥርዓተ ቀብራቸውን አስመልክቶ የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት የሚሰጠውን መረጃ የምናቀርብ ይሆናል።
© EOTC TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++
የወቅታዊ መረጃ ከትክክለኛው ከቅድስት ቤተክርስቲያን ልሳን ለማግኘት ተከታዮን የዩቲዩብ የፌስ ቡክ ቴሌግራም እና ኢንስታግራም ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ እና ላይክ ያድርጉ፡፡ ሌሎችም ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማድረግ መንፈሳዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ፡፡
የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CJvHjuDHwkX/?igshid=18sauqkpg6vef

https://youtu.be/3oc9wyXmyNA
16/01/2022

https://youtu.be/3oc9wyXmyNA

ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ከ1,200 በላይ መዝሙሮችን በወደዱት ቀን እንዲያዳምጡ በቻናላችን ላይ ተሰናድቶ ተቀምጦሎታል።

https://youtu.be/RWE6fCbJKfo
16/01/2022

https://youtu.be/RWE6fCbJKfo

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ጥብቅ መረጃ ለተዋህዶ ልጆች መንግሥት ቤተክርስቲያንን የናቀበት ምሥጢር | ወቅታዊ ጉዳይ - New Ethiopian Ortho...

  ይዘት ያለው መዝሙር ለቋል !https://youtu.be/tgJHwTpE-Fo
16/01/2022

ይዘት ያለው መዝሙር ለቋል !
https://youtu.be/tgJHwTpE-Fo

🔴 የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙሮች 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 https://bit.ly/3rze7y2​ Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yoseph.© ...

ቅዱስ  ፓትርያርኩ በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ።ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ባጋጠማቸው...
16/01/2022

ቅዱስ ፓትርያርኩ በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ባጋጠማቸው ሕመም ምክንያት ህክምናቸውን በመከታተል ላይ ይገኛሉ። በዚህም መሰረት ቅዱስነታቸው በአሁኑ ሰዓት በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙና ህክምናቸውን በንቃት እየተከታተሉ እንደሚገኙ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ አስታውቋል።

ሲጠበቅ የነበረው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ  ተራዘመ።  (ኢኦተቤ ቴቪ ጥር  ፮ ቀን  ፳፻፲፬ ዓ.ምቅዱስ ሲኖዶስ ጥር  ፮ ቀን  ፳፻፲፬ ዓ.ም በመስቀል አደባባይ  ጉዳይ ሊያደርግ ያሰበው ስብሰ...
14/01/2022

ሲጠበቅ የነበረው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ተራዘመ።
(ኢኦተቤ ቴቪ ጥር ፮ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም
ቅዱስ ሲኖዶስ ጥር ፮ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ጉዳይ ሊያደርግ ያሰበው ስብሰባ በቅዱስነታቸው አለመገኘት ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፏል።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በገጠማቸው የጤና ችግር ምክንያት ሆስፒታል ስለገቡና ቅዱስነታቸው በመንበራቸው ላይ በሌሉበት ሁኔታ ጉባኤውን ማካሔድ ስለማይቻል የቅዱስ ፓትርያርኩ ጤና እስከሚመለስ ድረስ ጉባኤው ላልተወሰነ ጊዜ የተላለፈ መሆኑን የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ገልጿል። እግዚአብሔር ለቅዱስነታቸው ምሕረቱን ሰጥቶ ወደ መንበራቸው ይመለስልን።
ፎቶ:- ከፋይል

02/01/2022
በመንታ የሽብር ቡድኖች ዳግም የወደመው ቤተክርስቲያን (ኢኦተቤ ቴቪ ታኅሣሥ ፲፪ ቀን  ፳፻፲፬ ዓ.ም)መጋቢት 11ቀን  2011 ዓ.ም በኦነግ ሸኔ ሽብር ቡድን ውድመት ደርሶበት ዳግም የታነጸው...
26/12/2021

በመንታ የሽብር ቡድኖች ዳግም የወደመው ቤተክርስቲያን
(ኢኦተቤ ቴቪ ታኅሣሥ ፲፪ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም)
መጋቢት 11ቀን 2011 ዓ.ም በኦነግ ሸኔ ሽብር ቡድን ውድመት ደርሶበት ዳግም የታነጸው በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት የቆሬ ሜዳ ደ/ከ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን በ2014 ዓ.ም በሕወሓት የሽብር ቡድን ዳግም በከባድ መሣሪያ ፈርሶ ተዘርፏል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት እና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ በሥፍራው ተገኝተው ውድመቱን የተመለከቱ ሲሆን ምእመናን እንደትላንቱ ሁሉ ዛሬም ኢ- አማንያን የሽብር ቡድኖች ያፈረሱትን መቅደስ እንዲያንጹ ጥሪ አቅርበዋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት (EOTC TV)በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ; በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ሀገረ ስብከት; በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት;በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት; በዋግኽምራ ሀገረ ስብከት; በሀገር በቤተክርስቲያንና ኦርቶዶክሳውያን ላይ የደረሰውን ዝርፊያ ውንብድናና ችግር አስመልክቶ ከሥፍራው መረጃ የሚያደርስ ይሆናል።
ፎቶ :- አቤል ዳንኤል
© EOTC TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++

 !!ሰዎች ከእግር ይልቅ ጫማ ያስደንቃቸዋል  ከአይን ይልቅ መነፅር ያስደምማችዋል            ለምን?ከእግርህ ጫማ ይቀድማል ከዓይን መነፅር ይቀድማል ቆዳችንስ ቢሆን ከልብሳቻችን ቀዳሚ ...
26/12/2021

!!
ሰዎች ከእግር ይልቅ ጫማ ያስደንቃቸዋል
ከአይን ይልቅ መነፅር ያስደምማችዋል
ለምን?
ከእግርህ ጫማ ይቀድማል ከዓይን መነፅር ይቀድማል ቆዳችንስ ቢሆን ከልብሳቻችን ቀዳሚ ነው
እጅ እግር አይን በህይወቴችን ውስጥ ከምንፈልጋቸው በርካታ ሀብቶች በላይ የሚልቁና ትልቁን ስፋራ የሚዙ ናቸው።
ችግራችን ግን ምንም ጊዜ የምናስበው ያለንን ነገር ሳይሆን የሌለንን ነገር በመሆኑ ነው፡፡
የአምላካችን ፀጋዋች በእኛ ላይ ከመብዛታቸው የተነሳ እንዘነጋቸዋለን። ገንዘብ አውጥተን ለዓይናችን መነፅር ለእግራችን ጫማ እንገዛለን ዳሩ ግን ዓይኖቻችንንም ሆኑ እግሮቻችንም በገንዘብ አልገዛናቸውም።
ዋጋቸው ለጌታህ ምስጋና ማቅረብ ብቻ።
እኛ ግን ለነገሮች ያለን ዋጋ የተዛባ ነው ከሚያስፈልጉን ይልቅ የምንፈልገውን ዋጋ እንሰቅላለን በዓለም ገበያ የወርቅ ዋጋ ከውሀ ዋጋ ይበልጣል ፡፡
የሰው ልጅ አስተሳሰብ እንጂ ወርቅ ለህይወታችን ከውሀ የበለጠ አስፈላጊ ሆኖ አልነበረም።

ፈጣሪያችን ሆይ ተቆጥሮ ለማያልቀው ፀጋዋች ምስጋና እናቀርባለን እስኪ ቀናችሁን በምስጋና ጀምሩ!!!

የመጨረሻ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ሁለት አይናችሁን 100,000,000ሚሊዮን ብር ልግዛችሁ ብትባሉ ትሸጡታላችሁ? አያችሁ የተሰጠን ነገር ምን ያክል ውድ ነገር እንደሆነ እስኪ ለሰጣችሁ ነገር ለፈጣሪያችሁ ምስጋና አቅርቡ የሌላችሁን በማየት ያላችሁን የምታዩበትን ሰዓት አትግደሉ!!!

መልካም ቀን ተመኘንላችሁ!!!

Stay Safe

📌  ምንድነው?☣Termux ማለት በLinux ላይ የተመሰረተ የ AndroidHacking መተግበሪያ ሲሆን   ለተጠቃሚው እንዲታይ ሆኖ የተሰራ ነው! የተለያዩ ኮማንዶችን በመፃፍ የተለያዩ ነገሮ...
25/12/2021

📌 ምንድነው?

☣Termux ማለት በLinux ላይ የተመሰረተ የ AndroidHacking መተግበሪያ ሲሆን ለተጠቃሚው እንዲታይ ሆኖ የተሰራ ነው! የተለያዩ ኮማንዶችን በመፃፍ የተለያዩ ነገሮችን #ሀክ ማድረግ እንችላለን!

☣Termux ተጠቅመን

◾️ Brute Force Hacking
◾️ Social Enginnering
◾️ Web Hacking
◾️ SMS Hacking
◾️ Call Logs Hacking
◾️ Android Camera Hacking
◾️ Web cam Hacking
◾️ Password Attacking
◾️ IP tracking
◾️ Wifi Hacking... ወዘተ ማድረግ እንችላለን!

✅Termux በሁለት አይነት ይሰራል! ባልሆነና Root በሆነ ስልክ ላይ!
:
✅5.0 በላይ ቨርዥን ያላቸው ስልኮች ያለ ሩት Access መጠቀም ይቻላል! ከዛ በታች የሆኑት ደግሞ RootAccess የሚጠይቁ ናቸዉ

🔊መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏🙏🙏

📜ℹ️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።

✴️ሰለ ሳተላይት ስልኮች ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች።📍የሳተላይት ስልኮች ምንም ኔትወርክ በሌለባቸው አከባቢዎች እንዲውም መሰረት ልማት ያልተሟላባቸው አከባቢዎች ላይ ስልክ መደወል የሚችሉ ...
25/12/2021

✴️ሰለ ሳተላይት ስልኮች ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች።

📍የሳተላይት ስልኮች ምንም ኔትወርክ በሌለባቸው አከባቢዎች እንዲውም መሰረት ልማት ያልተሟላባቸው አከባቢዎች ላይ ስልክ መደወል የሚችሉ ስልኮች ናቸው።

📍የሳተላይት ስልኮች ከ500 ዶላር ጀምሮ ይሸጣሉ በአለም አቀፍ ደረጃ የሳተላይት ስልኮችን የሚያመርቱ እና ወደ ጠፈር ባስወነጨፏቸው ሳተላያት አማካኝነት የደውል አገልግሎት የሚሰጡ ከሶስት በላይ ድርጅቶች ይገኛሉ የሳተላይት ስልኮች በአሁኑ ዘመን የተለያዩ ሰዎች የሚጠቀሟቸው ሲሆን መንግስታቶች እነዚህን ስልኮች በአይን ቁራኝ ይመለከቷቸዋል በዚህም ምክንያት እነዚህን ስልኮች መጠቀመ ከፈለግን በምንኖርበት አገር ውስጥ ላሉ የመንግስት ባለስልጣናት ማሳወቅ ግድ ይለናል።

📍የሳተላይት ስልኮች ቀጥታ ከሳተላይት ጋር የተገናኙ ሲሆን ኔትወረክ ወጣብኝ ምናምን ብሎ መጨናነቅ የለም ነገረ ግን ይሄንን አገልግሎት የሚያቀርቡት ድርጅቶች በየወሩ የሚያስከፍሉት ገንዘብ የተጋነን እንደሆነ ይነገራል ምን አልባት አንድ ደቂቃ በሳተላይት ስልክ ብታወሩ ብዙ ዶላሮችን ሊያስከፍሏቹ ይችላሉ።

📍አዘውትረው የሳተላይት ስልኮችን የሚጠቀሙት ቱሪስቶች,የመንግስት ባለስልጣናቶች , አለምአቀፍ ድርጅቶች ,ትላልቅ ሚዲያዎች ወዘተ ናቸው።
════❁✿❁ ═══════

🚩 PROGRAMMING TUTORIAL 🚩 PYTHON FOR BEGINNERS -   ✴️ PART_ONE📍መግቢያ (Introduction )🔥 ፓይተን  high-level ከሚባሉት ቋንቋዎች አንዱ ሲሆን...
25/12/2021

🚩 PROGRAMMING TUTORIAL
🚩 PYTHON FOR BEGINNERS -

✴️ PART_ONE

📍መግቢያ (Introduction )

🔥 ፓይተን high-level ከሚባሉት ቋንቋዎች አንዱ ሲሆን ፣ ኢንተርፕሬትድ ቋንቋ (interpreted lang.) ነው። ማለትም ኮምፒውተራችን ላይ run ለማድረግ ምንም አይነት ኮምፓይለር የማይፈልግ እና በቀጥታ CPU (interpreter) ላይ የሚሰራ ነው። የተፈጠረው በጉይዶ ቫን ሮሰም (Guido van Rossum ) በሚባል ግለሰብ በ ነዜርላንድ የምርምር እንስቲቱት ውስጥ ነበር። ፓይተን(Python) በአብዛኛው የእንግሊዝኛ ቃላት በኮዶቹ ውስጥ የሚበዙ ሲሆኑ በአንፃሩ ሌሎች የፕሮግራምንግ ቋንቋዎች ስርዓተ ነጥብ ይበዛባቸዋል።

📍ተጨማር (Python OverView )

📍የሚከተሉት የፓይተን ባህሪያት ናቸው ፦

🔥 Python is interpreted : ይህ ማለት ቅድም እንዳልኳቹህ ኮምፒውተራችን ፓይተንን run ለማድረግ ምንም አይነት ኮምፓይለር አይፈልግም እናም በቀጥታ CPU (interpreter) ላይ የሚሰራ ነው። ይህም ከPHP እና PERL ጋር ያመሳስለዋል።

🔥 Python is Object-Oriented : ፓይተን የOOP ስልት ይጠቀማል።

🔥 Python is Prtable : ፓይተንን በብዙ የሀርድዌር ፕላትፎርሞች ላይ መጠቀም ትችላላቹሁ እንዲሁም በሁሉም ፕላትፎርም ላይ ተመሳሳይ interface አለው።

🔥 Scalable: Python provides a better structure and support for large programs than shell scripting
©Ecs 🔍
----------- ክፍል 2 ይቀጥላል -----------

17/11/2021

✳️ Central Processing Unit (CPU):

◽️ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ (processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡

◽️ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡

◽️ የማቀናበር ሃይል (processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡
════❁✿❁ ═══════

+/ ጾመ ፍልሰታ  /+ምንተ ንነግረኪ ውስተ ልብነ ዘሀሎ እስመ አንቲ ተአምሪ ኀዘንነ ኩሎ(በልባችን ካለው ምኑን እንነግርሻለንአንቺው ኀዘናችንን ሁሉ ታውቂዋለሽ)ጾመ ፍልሰታ ሐዋርያት የእመቤታ...
19/08/2021

+/ ጾመ ፍልሰታ /+

ምንተ ንነግረኪ ውስተ ልብነ ዘሀሎ
እስመ አንቲ ተአምሪ ኀዘንነ ኩሎ
(በልባችን ካለው ምኑን እንነግርሻለን
አንቺው ኀዘናችንን ሁሉ ታውቂዋለሽ)

ጾመ ፍልሰታ ሐዋርያት የእመቤታችንን ሥጋዋን ሽተው የጾሙት ጾም በኁዋላም ትንሣኤዋን ያዩበት ጾም ነው::
ዘንድሮ የምንጾመው ከብዙ ብሶትና ኀዘን ጋር ነው:: እመቤታችንን ሐዋርያት ሥጋዋን ይዘው ሊቀብሩ ባሉ ጊዜ አይሁድ የላኩት አንድ ታውፋንያን ነበር:: ዘንድሮ የሰማዕታት አስከሬን ላይ የሚሆነው ታውፋንያ ምን አደረገ የሚያስብል ሆነብን:: ወላዲተ አምላክ የልባችንን ኀዘን ለማን እንነግራለን? ከአንቺ በቀር ማን ያጽናናል?
ዘንድሮ ፍልሰታን ከሞቀ ቤታቸው ፈልሰው በደጅ ፈስሰው
በዚህ አጥንት የሚሰብር ብርድ ከደጅ የሚያድሩ ሱባኤያተኞችሽን ተመልከቺ:: በልጅሽ ያመኑ ባለማተቦችሽን እመብርሃን ሆይ ተመልከቺ::
ከአንቺ በቀር የልባችን ኀዘን ለማን እንነግራለን?
ሱባኤያችንን የኢትዮጵያ ሰላም የቤተ ክርስቲያን ዕረፍት የኃጢአታችን ሥርየት ሱባኤ አድርጊልን::
በጾመ ፍልሰታ ንስሓ እንግባ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን እንቀበል::

+ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ +

ፆመ ፍስለታ ለማሪያምበነገረ ማርያም ተጽፎ እንደምናገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥር ፳፩ ቀን በ፵፱ ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም ባረፈች ጊዜ ቅዱሳን ሐዋርያት ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ...
16/08/2021

ፆመ ፍስለታ ለማሪያም
በነገረ ማርያም ተጽፎ እንደምናገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥር ፳፩ ቀን በ፵፱ ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም ባረፈች ጊዜ ቅዱሳን ሐዋርያት ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ ይዘዋት ሲሔዱ አይሁድ “እንደ ልጇ ተነሣች፤ ዐረገች እያሉ እንዳያውኩን በእሳት እናቃጥላት” ብለው በዓመፃ ተነሡ፡፡ ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊም አጎበሩን ይዞ ሊያወርዳት ሲል የእግዚአብሔር መልአክ ሁለት እጆቹን ቀጥቶታል፡፡ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስን ጨምሮ እመቤታችንን በደመና ነጥቆ ወደ ገነት ወስዶ ከዕፀ ሕይወት ሥር አስቀመጣት፡፡
ቅዱሳን ሐዋርያትም እመቤታችን ያለችበት ቦታ እንዲገለጥላቸው ባረፈች በስምንተኛው ወር ከነሐሴ ፩ ቀን ጀምረው ሱባዔ ገብተው እግዚአብሔርን በጸሎት መጠየቅ ጀመሩ፡፡ ከዚህ ላይ “ስምንት ወር ሙሉ ምን ይዘው ቆይተው ነሐሴ ላይ ሱባዔ ገቡ?” የሚል ጥያቄ ሊነሣ ይችላል፡፡ በእውነቱ ቅዱሳን ሐዋርያት ከስብከተ ወንጌል፣ ከጾም፣ ከጸሎት፣ ከገቢረ ተአምራት፣ ተለይተው እንደማያውቁ መንፈሳዊ ሕይወታቸው ምስክር ነው፡፡
በመኾኑም እመቤታችን ካረፈችበት ቀን ከጥር ወር ጀምሮ እስከ ነሐሴ ድረስ ጥያቄያቸውንና ጸሎታቸውን ባያቋርጡም ከሰው ተለይተው ሱባዔ ገብተው ጾም ጸሎት የጀመሩት ግን ከነሐሴ ፩ ቀን ጀምረው ነው፡፡ ቀድሞስ የክብር ባለቤት የጌታችን የመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ኾነው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ተሠውራባቸው እንዴት ዝም ብለው ይቀመጣሉ?
ሁለት ሱባዔ ካደረሱ በኋላም የነገሩትን የማይረሳ፣ የለመኑትን የማይነሳ እግዚአብሔር አምላካችን ጸሎታቸውን ሰምቶ ነሐሴ ፲፭ ቀን የእመቤታችንን ሥጋ ሰጥቷቸው በክብር ገንዘው በጌቴሴማኒ ቀብረዋታል፡፡ በሦስተኛው ቀንም እንደ ልጇ እንደ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታለች፡፡ “ከመ ትንሣኤ ወልዳ፤ እንደ ልጇ ትንሣኤ” ያሰኘውም ይህ ታሪክ ነው፡፡
ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ሲሰብክ ቆይቶ ደመና ጠቅሶ ከሀገረ ስብከቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመጣ እመቤታችን ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ወደ ሰማይ ስታርግ አገኛት፡፡ በዚህ ጊዜ “ቀድሞ የልጅሽን ትንሣኤ፤ ዛሬ ደግሞ ያንቺን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁን?” ብሎ ትንሣኤዋን ባለማየቱ ኀዘን ስለ ተሰማው ከደመናው ይወድቅ ዘንድ ወደደ፡፡ “ወፈቀደ ይደቅ እምደመናሁ” እንዲል፡፡ እመቤታችንም “አይዞህ አትዘን፤ ባልነጀሮችህ ሐዋርያት ያላዩትን ትንሣኤዬን አንተ አይተሃል” ብላ ከሙታን ተለይታ መነሣቷንና ማረጓን እንዲነግራቸው አዝዛ የያዘቸውን ሰበን ሰጥታ ሰደደችው፡፡
እርሱም ትእዛዟን ተቀብሎ በክብር ከተሰናበታት በኋላ ወደ ሐዋርያት ሔዶ እንዳልሰማ እንዳላየ መስሎ “የእመቤታችን ነገር እንደምን ኾነ?” አላቸው፡፡ እነርሱም “አግኝተን ቀበርናት” ሲሉት “ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር እንዴት ይኾናል?” አላቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ከዚህ በፊት የክርስቶስን ትንሣኤ መጠራጠሩን ጠቅሶ እየገሠፀ ስለ እመቤታችን መቀበር እነርሱ የሚነግሩትን ኹሉ መቀበል እንደሚገባው ለቅዱስ ቶማስ አስረዳው፡፡ ቅዱስ ቶማስም የያዘውን ያውቃልና ጸጥ ብሎ ሲሰማው ቆየ፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስም ተቈጥቶ የእመቤታችንን ክቡር ሥጋ ለቅዱስ ቶማስ ለማሳየት ሔዶ መቃብሯን ቢከፍት የእመቤታችንን ሥጋ ሊያገኘው አልቻለም፡፡ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ደንግጦ ቆመ፡፡
ቅዱስ ቶማስም “አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ እመቤታችንስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ስታርግ አግኝቻታለሁ” ብሎ የሰጠችውን ሰበን ለሐዋርያት ሰጥቷቸዋል፡፡ እነርሱም በእመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት እየተደሰቱ ሰበኑን ለበረከት ተካፍለውታል፡፡ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እንደሚያስተ

❗️የሴጣኒዝም ሀይማኖት በትምህርት ቤት እንዲሰጡ ፈቃድ አገኙአሜሪካ በምትገኝው የፍሎሪዳ ግዛት  በመንግስት ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ህፃናት ልጆች የሴጣኒዝምን ሀይማኖት አስተምህሮ እንዲማሩ ፍ...
06/07/2021

❗️የሴጣኒዝም ሀይማኖት በትምህርት ቤት እንዲሰጡ ፈቃድ አገኙ

አሜሪካ በምትገኝው የፍሎሪዳ ግዛት በመንግስት ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ህፃናት ልጆች የሴጣኒዝምን ሀይማኖት አስተምህሮ እንዲማሩ ፍርድ ቤት ወስኗል።

በመጨረሻው ዘመን አውሬዎ አለምን ይገዛል እንዲል መፅሐፍ ቅዱስ፤ አውሬው የትውልዱን ጭንቅላት በሚፈልገው መንገድ እያዘጋጀ ይገኛል። ትምህርት ቤቶች እና ሚዲያው ይህን እኩይ ተግባር በማሳካት ረገድ ትልቅ ድርሻ እየወሰዱ ነው።

👉 ልጆቻችን የሚያዘወትሩትን ሚዲያ ከመምረጥ ጀምሮ በየጊዜው የሚቀስሙትን አላስፈላጊ እውቀት ከስር ከስር እየተከታተልን ማረም ላይ ልንተጋ ይገባል። በተቻለን አቅም የሀይማኖት ትምህርት እንዲማሩም እናርግ።

26/06/2021

ፀረ ኢሉሚናቲዝም:
👉የክትባቱ ጉዳይ ጉዱ እያወጣ ነው

በክትባቱ ዙሪያ የተፈሩት ችግሮች ሁሉ እየመጡ ነው።በቅርቡ በአውሮፓ ሀገራት የተከተቡ ሰዎች ሰውነታቸው የማግኔት ባህሪ እያሳየ ነው።የተለያዩ ብረት ነገሮችን ቀለል ያሉ ቁልፍ ሳንቲም የመሳሰሉ ነገሮችን በተከተቡበት ቦታ ክንዳቸው እጃቸው ላይ መሳብ ጀምረዋል።ይሄን የማግኔቱን ጉዳይ ለመረዳት በናኖፓርቲክል ቴክኖሎጂ የታገዙ ክትባቶች መሰጠት ስለተጀመረ ነው።አላማው ሰውን ለመቆጣጠር ነው።እንደ ሮቦት ሊያረጉን እየሞከሩ ነው።ID 2020 የተባለው የይለፍ መግለጫ ቴክኖሎጂ ባለቤት የሆነው ቢልጌትስ አለማውን እያሳካ ነው።

ወደ ውስጥ ገብተን ስለ Nanoparticles ቴክኖሎጂ ከመፈትፈታችን በፊት አሜሪካ ሜሪላንድ ላይ መሰረቱን ስላደረገው ኖቫቫክስ ካምፓኒ ማወቅ አለብን።ኖቫቫክስ የፍሉ ክትባትን እንኳን ለመስራት ሶስት ግዜ ሞክሮ ያልተሳካለት ድርጅት ነው።የካምፓኒው አላማ ናኖቴክኖሎጂን ለማስፉፉት እንጅ በክትባት ዙሪያ ለመስራት አቅሙ ያለው አደለም።ነገር ግን ስውር ተልዕኮ ተሰጦት የናኖፓርቲክሎችን ሲፈጥርና ሰው ላይ በማዋሀድ ሲሰራ የኖረ ድርጅት ነው።በጣም አስገራሚው ነገር አሁን የተሰራው የኮሮና ቫክሲን (NVX‑CoV2373) ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው ድረስ እየተከታተለ ሲደግፍና ሲያሰራ የነበረው የሉሲፈሩ አገልጋይ ቢልጌትስ ነው።ለዚህም ታዋቂው የቢልጌትስ ካምፓኒ የሆነው CEPI(Coalition for Epidemic Preparedness and Innovation) ከ 388 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ አድርጓል።

ይሄ ክትባት እስከ ዛሬ ተሞክሮ የማያውቀውና በቢልጌትስ የክትባት ማምረቻ ካምፓኒዎች ብቻ እሚመረት የmRNA lipid Nanoparticles ቴክኖሎጂ ነው።ክትባቱ በአይን በማይታዩ ፓርቲክልስ ማለትም Nano(0.000000009ሜትር) ዲያሜትር ባላቸው ጥቃቅን ፓርቲክሎች ውስጥ ተሸፍኖ እሚገባ ነው።የኮሮና ቫይረስ ዲያሜትር 120nanometer ነው።ይሄም ፓርቲክል በአይን የማይታይ ሁኖ ክትባቱን ወደ ሰውነታችን ለማስገባትና ለመንቀሳቀስ የኤሌክትሮማግኔቲክ ቴክኖሎጂን እሚጠቀም ነው።ለዚህ ነው እነዚህ ፓርቲክሎች በቀላሉ በ5G ዌቭ አውታሮች መቆጣጠር ይቻላል እሚባለው።እነዚህ የናኖ ውጤቶች ገና ጥናት ላይ ያሉና የሰዎችን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር ከጀርመን እስከ ቻይና ብሎም እስከ አሜሪካ ድረስ የቴክኖሎጂ እሽቅድድም እሚደረግባቸው የአዲሱ አለም ቴክኖሎጂዎች ናቸው።አደለም የናኖቴክኖሎጂ mRNA ክትባቶች በራሳቸው ጥናታቸው ያላለቁ ሲሆን ከDNA ክትባቶች የተሻሉ ናቸው ቢባልም በሊቢድ ናኖፓርቲክሎች በኩል ከገቡ በውሀላ እነዚህ ፓርቲክሎች ከሰውነታችን ጋርና ከደምስራችን ጋር የመዋሀድ ባህሪ አላቸው።በተጨማሪም ለዕእምሮ መቃወስ(mental disorder) ሊዳረጉ ይችላሉ።

ለማንኛውም መረሳት የሌለበት ነገር ቢኖር አዲሱ mRNA lipid nano particles ያፈራው NVX-CoV2373 የተባለው ክትባት አስቀድመን የተናገርነው የናኖፓርቲክል ወይም Quantum dot Tattos ንቅሳት ማይክሮቺፕ ነው። ከዚህ በፊት ቢልጌትስ የናኖ መጠን ያላቸው ማይክሮቺፖችን ሰውነታችን ላይ ሊቀበር መሆኑን አንድ የWashington ቤተመንግስት ጋዜጠኛ በመረጃ ደርሶበት ይፋ ተደርጓል።

#ድብቅ እይታ

ይህ የምታዩት ቪዲዮ ደግሞ እዚሁ ሀገራችን ውስጥ ሲሆን፦
ክትባቱን የተከተበበት የሰውየው እጅ ላይ ሳንቲም ወይም ብረት ነገሮችን የተከተበበት እጅ ላይ ሲያደርግ ሳንቲሙ እጁ ላይ እንደ Magnet ጥብቅ ብሎ ይቀራል።

ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ሚካኤል  "ሰኔ ፲፪"የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓር...
21/06/2021

ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ሚካኤል
"ሰኔ ፲፪"

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለጒርኤክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ: ብኡላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ: እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ: ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ስጋየ ጌሠ: ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።

ዚቅ
ኢይጽሕቅ ዘይመክሮ ወኢየኀሥሥ ዘይመክሮ: አልቦቱ ጥንት ወኢተፍጻሜት: ኢየኀልቅ መንግሥቱ ወአልቦ ዘይክል መዊዓ ኀይሉ: ወአልቦ ኁልቊ ለሠራዊተ መላእክት እለ ይትለአክዎ: አንተ ውእቱ አቡሃ ለጥበብ: ገባሬ ኲሉ ፍጥረት ወገባሪሃ ለሕግ።

ነግሥ
ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል: ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል: ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል: አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሳሕል: እንበለ ባህቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል።

ዚቅ
አመ ይነፍህ ሚካኤል ቀርነ በደብረ መቅደስየ: አሜሃ ይትነሥኡ ሙታን: ይትፌሥሁ መላእክት በዕርገቱ: በፍሥሃ ወበሰላም አዕኮትዎ ለንጉሠ ስብሐት።

መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ: ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ፀሃፈ: ሶበ እጼውእ ስመከ ከሢትየ አፈ: ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ: ለረዲኦትየ ነዓ ሠፊሐከ ክንፈ።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ዓቢተነ በመድኃኒትከ: ጸግወነ ንጸውዕ ስመከ: ኖላዊነ ኄር ትጉሕ ዘኢትነውም ሰላመከ ሀበነ።

ወረብ
ሀበነ ሰላመከ ንጸውዕ ስመከ/፪/
ዘኢትነውም ትጉሕ "ኖላዊነ ኄር"/፪//፪/

መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተኃበለ: በእንተ ስጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበኃለ: ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ: ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ: በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።

ወረብ
ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ/፪/
"በብሂለ ኦሆ"/፪/ ፍጡነ አስምአኒ ቃለ/፪/

ዚቅ
አመ ይነፍሕ ሚካኤል ቀርነ በደብረ መቅደስየ: አሜሃ ይትነሥኡ ሙታን: ይትፌሥሁ መላእክት በዕርገቱ: በፍሥሃ ወበሰላም አዕኮትዎ ለንጉሠ ስብሐት።

መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ዕብል ለአስናኒከ ዘመንፈስ: ዘኢይረክቦን ጥረስ: ሚካኤል ረዳኢ ለእለ ውስተ ባሕር ወየብስ: እስመ ረሰይከ ካህነ ምሥዋኡ ክርስቶስ: መፍትው ሊተ ትተንብል ቀሲስ።

ዚቅ
ባሕራንኒ ይቤ ዘነገደ ባሕረ ምስሌሁ: ርኢክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቶ: ዮም ሰማያዊ በምድር አስተርአየ።

ወረብ
ባሕራንኒ ይቤ ዘነገደ ባሕረ/፪/
ርኢክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቶ ስዕንኩ/፪/

መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ለእስትንፋስከ ቁሱላነ ነፍስ ለአጥዕዮ: ዘይነፍሕ ፄና አንህዮ: ሚካኤል ነዓ ኲናተከ በተረስዮ: ለገቢር ከመ ቀዳሚ ለአርዌ አመፃ ደርብዮ: እስመ ኢኃደገ እንከ ዘትካት እከዮ።

ዚቅ
ወከሢቶ ረከበ ኀበ ይብል እዜንዎሙ ለነዳያን ፈነወኒ: ወእከስተ ሎሙ ግዕዛነ ለጼውዋን: ወእፈውስ ሎሙ ለቁሱላነ ልብ: ወእሰምዮ ለባሕራን ኅሩየ: ዝኬ ዘተነግረ በመዋዕለ ትካት: ለ፳ኤል ኅብስተ መና ዘአውረደ በገዳም: ወርእየቱ ከመ ተቅጻ ወከመ አያያተ መዓር ጥዑም ፈድፋደ።

ወረብ
"ወከሢቶ ረከበ"/፪/ ኀበ ይብል እዜንዎሙ ለነዳያን ፈነወኒ/፪/
ወእስብክ ሎሙ ግ

Address

S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮጵያ ስኖዶስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share



You may also like