Habte Digital Marketing and Promotion

Habte Digital Marketing and Promotion መኖር ይቀጥላል

Great Shame
07/07/2024

Great Shame

 #ጎልልልልልልልል በ"53" ደቂቃ ለወላይታ ዲቻቻቻቻ አበባየሁሁሁሁሁ አስቆጥሯል የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ 🇪🇹 🟢ወላይታ ዲቻ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና🟡
07/07/2024

#ጎልልልልልልልል
በ"53" ደቂቃ ለወላይታ ዲቻቻቻቻ አበባየሁሁሁሁሁ አስቆጥሯል
የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ 🇪🇹
🟢ወላይታ ዲቻ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና🟡

===እዩት የኔን ወላይታን===ከሰዉ የማይጠብቅ፣ በራሱ ሚለፋበያልፍልኛል ተስፋ፣ ህወትን ሚገፋዉሸት የማይወድ፣ በአምላኩ የፀናበመልካሙ ስራ፣ መንገዱ ያቀናሌሎችን አክባሪ፣ ሓጥያት ሚፈራእዩት ...
22/01/2024

===እዩት የኔን ወላይታን===
ከሰዉ የማይጠብቅ፣ በራሱ ሚለፋ
በያልፍልኛል ተስፋ፣ ህወትን ሚገፋ
ዉሸት የማይወድ፣ በአምላኩ የፀና
በመልካሙ ስራ፣ መንገዱ ያቀና
ሌሎችን አክባሪ፣ ሓጥያት ሚፈራ
እዩት የኔን ወላይታ፣ በራሱ ሚኮራ።

በአብሮነት ተያይዞ፣ በፍቅር ታስሮ
ለችግር ሳይፈራ፣ በስራው ጠንክሮ
ከአባቶቻችን ወኔ፣ ከጀግንነቱም ተምሮ
ድንበሩን ሳይገፋ፣ የራሱን ጠብቆ
የሚኖር ተቻችሎ፣ ሁሉንም ልቆ
እዩት የኔን ወላይታ፣ ስያምር ዘንጦ።

የከተማው ዉበቱ፣ አበት ድምቀቱ
የአየር ፀባይ፣ ለመኖር ምቾቱ
በህንፃውም አምሮ፣ በዳሞት ታጅቦ
በተፈጥሮ ዉበት፣ ዙርያውን ተከቦ
በስራ ታታሪነት፣ ከብዙዎች በልጦ
የእድገት መንገድ፣ ለትውልድ ገልጦ
የሚተጋው ጀግና፣ አልሞት ተጋዳይ
እዩት የኔን ወላይታ፣ ያ ወርቅ መሳይ።
✍️✍️ገጣሚ፦ሀብታሙ.ዘ✍️✍️
@13/05/2016✅

14/01/2024
11/11/2023
 #እናት
01/11/2023

#እናት

====ወላይታ ሶዳ ናት====ከጥንቱ ጀምሮ፣ በህብረት ተጉዞ ክፉም ደጉን፣ በአንድነት ለይቶተስፋ ሳይቆርጡ፣ በወኔ ተነስቶያሳመሯት ሀገር፣ እጅግ የተዋበች በስራ ታታሪነት፣ ተምሳሌት የሆነችበል...
15/08/2023

====ወላይታ ሶዳ ናት====
ከጥንቱ ጀምሮ፣ በህብረት ተጉዞ
ክፉም ደጉን፣ በአንድነት ለይቶ
ተስፋ ሳይቆርጡ፣ በወኔ ተነስቶ
ያሳመሯት ሀገር፣ እጅግ የተዋበች
በስራ ታታሪነት፣ ተምሳሌት የሆነች
በልጆቿ ጥረት፣ ወርቅ የመሰለች
ለደቡብ ኢትዮጵያ መቀመጫ የሆነች
ወላይታ ሶዶ ናት በከፍታ የቆመች።

ሁከት ሳይሆን፣ ሰላም የሞላባት
የሰዉ ልጅ ሁሉ፣ በፍቅር የምኖርባት
ዉሸት የማትወድ፣ እዉነት የነገሰባት
በዘር በሃይማኖት፣ ልዩነት የሌለባት
ደሃና ሀብታም፣ በእኩል የምታይባት
ገና ከጅምሩ፣ ፈጣሪ የለያት
በእምነቷ ብርቷ፣ በስሯ ታታሯ
ትልቅ ሆነ ትንሽ፣ ሁሉም አክባሯ
ወላይታ ሶዶ ናት ይቺ የጀግኖች ሀገሯ።
✍️✍️ገጣሚ: ሀብታሙ.ዘ✍️✍️

Osorri Loading...Maahiya! 🐅
28/05/2023

Osorri Loading...
Maahiya! 🐅

16/04/2023

21' ቃልኪዳን ዘላለም(ኢትዮጵያ መድን 0-1 ወላይታ ድቻ)
16/04/2023

21' ቃልኪዳን ዘላለም
(ኢትዮጵያ መድን 0-1 ወላይታ ድቻ)

አባያ፣ ሌሎች አከባቢዎች ላይ ዘንቦ በቢላቴ ወንዝ ሞልቶ በመጣው ደራሽ ውሃ ህዝቡ ሙሉ በሙሉ ከመኖርያ ቤቱ ተፈናቅሏል።ችግሮች ሳይባባሱ ምግብ፣መጠለያ እና ህክምና ለህዝቡ ማድረስ ይኖርብናል።...
13/03/2023

አባያ፣ ሌሎች አከባቢዎች ላይ ዘንቦ በቢላቴ ወንዝ ሞልቶ በመጣው ደራሽ ውሃ ህዝቡ ሙሉ በሙሉ ከመኖርያ ቤቱ ተፈናቅሏል።

ችግሮች ሳይባባሱ ምግብ፣መጠለያ እና ህክምና ለህዝቡ ማድረስ ይኖርብናል።የዞኑ መንግስት፣የዎላይታ ወንድም ህዝብ ፣ ዲያስፖራው እና የዎላይታ ወዳጆች እጃችሁን እንድትዘረጉ ፣ መጥታችሁ እንዲታዩኣቸው ህዝቡ ጥሪውን ያቀርባል።

@አሩጅያ ታይምስ

ነብሱን ይማር ከማለት ውጭ ምን እንላለን
05/03/2023

ነብሱን ይማር ከማለት ውጭ ምን እንላለን

_እንኳን_ለ127ኛ_አድዋ_ድል_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ ✅አድዋን ስናከብር የነፃነት ድል ብቻ ሳይሆን የነዚያ ጀግኞች አንድነት፣ ፍቅር እና  አብሮነት ማሰብ የግድ ይለናል። ✅ኢትዮጵያዊነታቸው...
02/03/2023

_እንኳን_ለ127ኛ_አድዋ_ድል_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ
✅አድዋን ስናከብር የነፃነት ድል ብቻ ሳይሆን የነዚያ ጀግኞች አንድነት፣ ፍቅር እና አብሮነት ማሰብ የግድ ይለናል።
✅ኢትዮጵያዊነታቸው ከማንነታቸው ያስቀደሙ እነዚህ ጀግኖች በመላው ኢትዮጵያዊያን እና ትዉልድ ኢትዮጵያዊያን ለዘላለም እየተዘከሩ ይኖራሉ።
!

✅ በውድድሩ ታሪክ ሻምፒዮን የሆነ የመጀመሪያው ሆላንዳዊ✅ የስፓኒሽ ላሊጋ መሪ የሆነው ባርሴሎናን ጥሎ ያለፈ ጀግና✅ የክሎፑን ሊቨርፑል 2 ግዜ ያሸነፈ የዩናይትዳውያን ባለውለታ✅ ሮናልዶን ች...
26/02/2023

✅ በውድድሩ ታሪክ ሻምፒዮን የሆነ የመጀመሪያው ሆላንዳዊ
✅ የስፓኒሽ ላሊጋ መሪ የሆነው ባርሴሎናን ጥሎ ያለፈ ጀግና
✅ የክሎፑን ሊቨርፑል 2 ግዜ ያሸነፈ የዩናይትዳውያን ባለውለታ
✅ ሮናልዶን ችላ ብሎ በራሽፎርድ ቡድኑን ቀና ያደረገ ማስተር
✅ በመጀመሪያው ሲዝኑ በማንችስተር ዩናይትድ ለ40 አመታት ያልታየ የዋንጫ ድርቅን ያስቀረ።
✅ ለሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ብቻ ሳይሆን ለሊግ ሻምፒዮንነትም እያለመ ያለ ባለ ራዕይ።
እስኪ እናንተም ጨምሩበት

25/02/2023

Address

Wolauta
Sodo
1212

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habte Digital Marketing and Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habte Digital Marketing and Promotion:

Videos

Share