TESFA

TESFA being wise is the beginning of our life.
(13)

12/01/2024

ተስፋ አትቁረጥ!
ሁሉንም ነገር በተስፋ ስትጠባበቅ አንድ ቀን መልስ ትገኛለህ።

12/01/2024

    #የንጋትኮከብ #አርማጌዶን
10/01/2024




#የንጋትኮከብ
#አርማጌዶን

10/01/2024

በጣም ግራ የሚያጋባ እና የሚያስለቅስ የወንድ ልጅ ህይወት>

ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል?
17/09/2023

ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል?

TESFA፦-፡መጪው ጊዜ ነው፣መጪው ጊዜ በራሱ TESFA ነው።
17/09/2023

TESFA፦-፡መጪው ጊዜ ነው፣መጪው ጊዜ በራሱ TESFA ነው።

10/09/2023
16/09/2022

አጋጣሚዎች ሁሉ የሕይወት መስመር ናቸው!

2+4=___1+5=___6+0=___3+3=___
02/09/2022

2+4=___
1+5=___
6+0=___
3+3=___

 WOLAYTATTUWAWU TA NIYO WAANOO?Equality of language.
02/09/2022


WOLAYTATTUWAWU TA NIYO WAANOO?
Equality of language.

  ½〖²〗=℥እንኳንስ ሆንኩኝ! ¿
02/09/2022



½〖²〗=℥
እንኳንስ ሆንኩኝ! ¿

01/09/2022


ONE DAY IN THE FUTURE.....
አንድ ቀን........
SINTTAPPE ISSI GALLASSI.......

31/08/2022

YOO YOO GIFAATAA
ዮ ዮ ግፋታ
እንኳን ለወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ግፋታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የወላይታ ብሔር ከክርስቶስ ልደት በፍት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ለወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የሆነውን ግፋታ በዓል ከዘመድና ከወዳጅ ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው ሀብታም ደሃ ሳይባል በአንድነት አማኝ አረመኔ ሳይባል በፍቅር አንዱ ከአንዱ ጋር በመተባበርና በመተሳሰብ ስያከብሩ፥አሮጌውን ዓመት በሰላም ሸኝተው አድሱን ዓመት በደስታና በተስፋ እየተቀበሉ የዛሬውን ትውልድ የደረሱበት ሁኔታ የሚታይ ነው።ዛሬም ብሆን የወላይታ ህዝብ ግፋታን ምክንያት አድረጎ ለተቸገሩት እርዳታ በመስጠት ፣የታመሙትን በመጠየቅ፣የታረዙትን ልብስ ገዝቶ በማልበስ፣ቤት ላጡት ቤት ሰርቶ በመስጠት፤በብሔሩ ህዝብ ሃብታም ተብየዎችና ደሃ ተብየዎች መኃል አንዳች ልዩነት ሳይኖር አንድ ላይ ሆነው በማክበር የግፋታ በዓል ልዩ ባህሪያትን ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ እያሳዩ ይገኛሉ።ግፋታ በዓል ለወላይታ ህዝብ የዘመን መለወጫ በዓል ነው። ግፋታ ጣኦት አይደለም። ግፋታ አሸንክታብ አይደለም። ግፋታ መተት አይደለም። ግፋታ አስማት አይደለም። ግፋታ ድግምት አይደለም። ግፋታ ከማንኛውም መጥፎ ተግባር ጋር ንክክ የለውም። ግፋታ ቅዱስ የሆነ የወላይታ ህዝብ የዘመን መለወጫ በመሆኑ ከሌሎች ሁሉ ጋር ራሱን እንደ ብርሃን ፍንጣቂ ለአጥናፈ-ዓለም በበዓላት ምህዳር አሰልፎ ያበራል። ግፋታ ደርሷል። ኑ ከእኛ ጋር አንድ ላይ በመሆን ግፋታን አክብሩ።

09/08/2022

Sancho Gebre
በትወልድ ሀገሩ
Areka Wolaita

 #6️
04/08/2022

#6️

04/08/2022

ወላይታ ክልል መሆን ከለሎች አጎራባች ሕዝቦች
ጋር በፍቅር መኖርን አይከለክልም። ወላይታ ሀገር በነበረበት ጊዘም ከአጎራባች ሕዝቦች ጋር በፍቅር ኖሯል።
ወላይታ በሲዳሞ ክፍለ ሀገር ስር በነበረበት ጊዘም ከአጎራባች ሕዝቦች ጋር በፍቅር ኖሯል።
ወላይታ በሰመን ኦሞ ዞን ውስጥ በነበረበት ጊዘም ከአጎራባች ሕዝቦች ጋር በፍቅር ኖሯል።
ወላይታ አሁን ዞን ሆኖ እያለም ከአጎራባች ሕዝቦች ጋር በፍቅር እየኖረ ይገኛል። እንደዝህ ከሆኔ
ወላይታ ክልል ሆኖ ከአጎራባች ወንድም ሕዝቦች ጋር በፍቅር መኖር እንደት አይችልም??

17/07/2022

Hi, I’m Lin (林大伞).
▹A 26-year-old Chinese girl
▹An iota of comedy, dance, poem… but just an iota!

13/02/2022

ገንደባ ቤቴል፣ ዎላይታ ሶዶ

“ለስሙ የሚገባ ክብርን ለእግዚአብሔር አምጡ፤ ቍርባንን ይዛችሁ በፊቱ ግቡ፤ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ።”
1 ዜና 16፥29

በኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የዎላይታ ሰበካ ከየካቲት 03/14 እስከ የካቲት 06/14 ዓ ም ድረስ ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፈረንስ ያካሂዳል።

በዚሁ ኮንፍራንስ የሚሳተፉ ምዕመናን ሐሙስ ዕለት ከሰዓት (03/06/14) ከየአቅጣጫው በተመሳሳይ ሰዓት በከተማዋ በሁሉም መግቢያዎች በሰልፍ በመግባት እስከ ገንደባ ቤተል ድረስ ፀሎት እያደረጉ በእግር ጉዞ ፕሮግራሙን እዚያው በይፍ ይጀምራሉ ተብለዋል።

የሰላምና ለሀይማኖት መቻቻል ተምሳሌት በሆነችው #ዎላይታ #ሶዶ #ከተማ "የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን" የዎላይታ ሰበካ ከየካቲት 03/14 እሰከ የካቲት 06/14 ዓ ም ድረስ በሚያካሂዱት ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፈራንስ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ምዕመናንና ታላላቅ የሀይማኖት መሪዎችና አባቶች ከዎላይታ እና አጎራባች ዞኖች አንዲሁም ከተለያዩ ሀገሪቱ ክፍሎች የሚሳተፉ ሲሆን በኮንፈረንሱም" ምዕመናኑ ለሀገራችን ሰላምና መረጋጋት ለፈጣሪያቸው ፀሎትና ምልጃ የሚያደረሱበት ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፈረንስ" እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

በየጊዜው የኃይማኖት ተቋማት የሚያደርጉት መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች በአከባቢው የሚያበረክቱት አውንታዊ ሚና ለኮንፍራንስ ቱሪዝም ዕድገት ትልቅ አስተዋጽኦ ከማድረጉም በላይ ዜጎችን በመልካም ስነምግባር በማነፅ በአካባቢው ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ይገኛሉ።



ሁላችሁም ተጋብዛችኋል🙌

ከሀሙስ እስከ እሁድ ወንጌል በስልጣን ይሰበካል🙌

በጉባኤው መንፈስ ቅዱስ በኃይል ይወርዳል ኢየሱስ በእውነትና በመንፈስ
ይመለካል🙌

አድራሻ፡- ከዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 400 ሜትር ወረድ ብሎ ባለው ገንደባ ሜዳ ላይ

የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን🙏

27/10/2021
27/10/2021
27/10/2021
27/10/2021

#

Address

TL
S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TESFA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to TESFA:

Share