29/09/2023
One Wolaita ማለት ከህዝብ ለህዝብ የቆመ አዳዲስ መረጃ ፣ባህል ፣ወግ፣ሙዚቃ ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ነገሮችን የሚዳሰስ ትልቅ የህዝብ ሚድያ ነው።
ይህ ሚዲያ ቀጥተኛ ትርጉም ስሆን የሚያንጸባርቀው አንድ ወላይታ ለሁሉም እንደሚኖር ለኢትዮጵያ ለአፍሪካ ለሙሉ ለአለም ህዝብ መሆኑንና
በዋናነት ታላቁን የወላይታን ባህል ለአለም ህዝብ ለማስተዋወቅ ለት ከቀን የሚተጋ ሚዲያ ነው
👉Personally ,Each and every Wolaitans have a great Chance to elaborate his /her incredible culture to whole over the World so, One Wolaita support and encourage those person by mentioning ,posting ,making graphics ,casting ,creating great linkage with World culture and tourism center.
👉ታላቁን የወላይታን ባህል በሚናስተዋወቀው ጉዞ ላይ የእርስዎ ሚና ትንሽ አይደለም
Share በማድረግ ድርሻውን ይወጡ
👉 ❤️💛🖤
👉