Winners Way TV

የዊነርስ ዌይ ቴሌቭዥን ጣቢያ ባለቤት የሆነው የህያው ተስፋ የፈውስና የተአምራት አገልግሎት ከዚህ ቀደም በተለያዩ አለም አቀፍ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ፕሮግራሙን ሲያስተላልፍ ቆይቷል፡፡ በኢቢኤስ እና ኤልሻዳይ የሳተላይት ቴሌቭዥን ጣቢያዎች ላይ ከሶስት አመታት በላይ በቋሚነት የቤተ-ክርስቲያኖቹ ፕሮግራሞች ተላልፈዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሲጄ-ቲቪ እና ሲሲ-ቲቪ በቅርቡ ፕሮግራሞች ሲተላለፉባቸው የቆዩ ጣቢያዎች ናቸው፡፡ ፕሮግራሞቹ በቤተ-ክርስቲያኖቹ ራዕዩን ተካፍለው አብሮ-ሰራተኛ በሆኑ ባለሙያዎች ተቀርጸው ለተመልካች እንዲደርሱ ሆነዋል፡፡

እያደገ በመጣው የፕሮግራሞች ብዛትና ተደራሽነትን የማስፋት ፍላጎት እንዲሁም የቴሌቭዥን ጣቢያ

ለመክፈት በተያዘው እቅድ መሰረት ከዚህ በፊት በሌሎች ጣቢያዎች ፕሮግራሞችን በማስተላለፍ የካበተውን ልምድና የባለሙያዎች ቡድን በመያዝ በሚያዚያ 2008ዓ.ም የዊነርስ ዌይ የሳተላይት ቴሌቭዥን ጣቢያ ተከፍቶ የሙከራ ስርጭቱን ጀምሯል፡፡ ጣቢያው በዋነኝነት መንፈሳዊ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞች ለእይታ የሚያቀርብ ነው፡፡ በመሆኑም ጣቢያውን ለመቆጣጠርና በአግባብ ለማስተዳደር ይቻል ዘንድ ይህ የቢሮ አደረጃጀትና የአሰራር ሂደት ፕሮፖዛል/ምልከታ አስፈልጓል፡፡

ይህ ፕሮፖዛል በአሁኑ ወቅት በጣቢያው የአመራርና ስራ ቡድን ውስጥ ያሉ የሰው ሀይል፣ የቁሳቁስና የክህሎት ግብአቶችን እንደመነሻ በመያዝ፤ በቀጣይ የሚያስፈልጉ ተጨማሪ ግብአቶችን፣ የአሰራር ስትራቴጂዎችን፣ የስራ እቅዶችን፣ የቢሮ አደረጃጀትን እና በስራው ላይ ላሉ ወይም ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮች የመፍትሄ አቅጣጫ አመላካች ሀሳቦችን ይዟል፡፡ ፕሮፖዛሉ በጣቢያው ውስጥ በየአደረጃጀቱ የሚሰሩ ባለሙያዎችና የሌሎች ባለሙያዎች ምልከታዎች ማዕከል አድርጎ የተዘጋጀ ከመሆኑም በተጨማሪ ከሌሎች የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ልምድ ትምህርት ተወስዶ የተሰራ ነው፡፡ ስለዚህም በሌሎች የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለማስወገድ እና አዳዲስ እይታዎችን የያዙ ሀሳቦችን በመያዝ ጣቢያው በያዛቸው ራዕዮች መሰረት ደረጃውን የጠበቀ ውጣታማና በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነ የቴሌቭዥን ስራን ለመስራት ያስችላል፡፡

04/01/2024
31/12/2023

የቃል እና የትንቢት ጊዜ ከነብይ ያሬድ ጋር

31/12/2023

የቃል እና የአምልኮ ጊዜ ከነብይ ያሬድ ጋር

24/12/2023

የአዋጅ ጊዜ እሁድ ታህሳስ 14 2016 ከጠዋቱ 5:30-7:00 sunday live service DEC 24

24/12/2023

የሀሳብ ትምህርት እሁድ ታህሳስ 14 2016 ከጠዋቱ 2:30-4:00 sunday live service DEC 24

17/12/2023

ወርሃዊ የአውጅ ጊዜ ታህሳስ 7 ከጠዋቱ 2:30-7:00 Sunday live service DEC 17

17/12/2023

የሀሳብ ትምህርት እሁድ ታህሳስ 07 2016 ከጠዋቱ 2:30-4;00 sunday live service DEC 17

10/12/2023

ልዩ የቤተሰብ ፕሮግራም እሁድ ህዳር 30 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ Sunday live service DEC 10

10/12/2023

የሀሳብ ትምህርት እሁድ ህዳር 30 2016 ከጠዋቱ 2:30-4;00 sunday live service DEC 10

03/12/2023

የትንቢታዊ አዋጅ ጊዜ ህዳር 23 እሁድ ከጠዋቱ 4፥00-7:00 sunday live service DEC 03

03/12/2023

የሀሳብ ትምህርት እሁድ ህዳር 16 2016 ከጠዋቱ 2:30-4;00 ከሐዋርያ ዳንኤል ጌታቸው ጋር

የፈውስ እና ትንቢታዊ አዋጅ ጊዜ እሁድ ህዳር 23 ከጠዋቱ 2:30-7:00 አገልጋይ ሐዋርያው ዳንኤል ጌታቸው በህያው ተስፋ የተዓምራት አገልግሎት ቤ/ክ
01/12/2023

የፈውስ እና ትንቢታዊ አዋጅ ጊዜ እሁድ ህዳር 23 ከጠዋቱ 2:30-7:00 አገልጋይ ሐዋርያው ዳንኤል ጌታቸው በህያው ተስፋ የተዓምራት አገልግሎት ቤ/ክ

29/11/2023

49 likes, 3 comments. “ ”

26/11/2023

የአዋጅ ጊዜ #ደጆች ይከፈታሉ

26/11/2023

የሀሳብ ትምህርት እሁድ ህዳር 16 ከጠዋቱ 2:30-4:30

24/11/2023

139 likes, 16 comments. “ ”

19/11/2023

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Winners Way TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category