Jtv Ethiopia-ጄቲቪ ኢትዮጵያ

Jtv Ethiopia-ጄቲቪ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት
(1)

29/11/2022

J FM NEWS

አትሌቶቻችን ለእናት ሃገራቸው  ባበረከቱት ታላቅ ድል እነሆ እኛም ኮራን በናንተ እንደ አዲስ ሰርተን አበርክተናል :: ግጥምና ዜማ =ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሙዚቃ ቅንብር =ካሙዙ ካሳ + አበጋዝ ...
23/07/2022

አትሌቶቻችን ለእናት ሃገራቸው ባበረከቱት ታላቅ ድል እነሆ እኛም ኮራን በናንተ እንደ አዲስ ሰርተን አበርክተናል ::
ግጥምና ዜማ =ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ
ሙዚቃ ቅንብር =ካሙዙ ካሳ + አበጋዝ ክብረወርቅ ሸዋታ
ፕሮድውስረ =ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ
ድምጻዊያን
ጀሲ ኢን ዘሃውስ =ጌድዮን ዳንኤል ሃይማኖት ግርማ =ያሬድ ነጉ =
ጂ መሳይ
በመሆን እንደ አዲስ ለኢትዮጵያ ህዝብ ላኮሩን አትሌቶቻችን .......

07/06/2022

ዲጂታል መገበያያ ገንዘብ
Life Is Good At Jfm 106.7

ዳዊት ድሪምስ 3:00-4:00 live ይጠብቁን
03/05/2022

ዳዊት ድሪምስ 3:00-4:00 live ይጠብቁን

02/05/2022

ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ

በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች ዘንድ በፀሎት እና በስግደት የሚከበረው 1443ኛው ዓመተ ሂጂራ የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየምም በድምቀት እየተከበረ ነው።
02/05/2022

በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች ዘንድ በፀሎት እና በስግደት የሚከበረው 1443ኛው ዓመተ ሂጂራ የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየምም በድምቀት እየተከበረ ነው።

28/04/2022
28/04/2022

አውራ አምባ ON JFM 106.7

28/04/2022

ጆሲን እንዲ በሳቅ ድክም ያረገው ምንድን ነው ??

እንደምን አደርሽ፤ እማማ ኢትዮጵያ?!
05/04/2022

እንደምን አደርሽ፤ እማማ ኢትዮጵያ?!

22/03/2022

በገዛ አጎቷ የተደፈረችው ወጣት አሳዛኝ ታሪክ
On .7

18/03/2022

ፈታ አረጋቸው
.7

11/03/2022

ክትፎ እንደ ጆሲ የሚወድ አለ ?

ትግል ሲባል መዝመት ብቻ የሚመስለው ብዙ ሰው አለ ይህ ትክክል አይደለም:: ትግሉ ዘርፈ ብዙ ነው ለምሳሌ እነዚህ ሊስትሮዎች በሚችሉት በአቅማቸው ትግሉን እየረዱ ነው:: ይህ በጎ ተግባር እራ...
13/12/2021

ትግል ሲባል መዝመት ብቻ የሚመስለው ብዙ ሰው አለ ይህ ትክክል አይደለም:: ትግሉ ዘርፈ ብዙ ነው ለምሳሌ እነዚህ ሊስትሮዎች በሚችሉት በአቅማቸው ትግሉን እየረዱ ነው:: ይህ በጎ ተግባር እራሱን የቻለ አንድ የትግሉ ዘርፍ ነው ሊስትሮዎቹ ይህን ካደረጉ እኔ ምን አድርጊያለሁ ምንስ ላድርግ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ::
ኢትዮጵያዊነት መልካምነት!!

11/12/2021

ኢትዮጵያ ተስፋ መቁረጥን ራሱን ተስፋ አስቆርጣዋለች። የማያውቋት ተነሡባት። የሚያውቋት ተነሡላት። የማያውቋት ዘመቱባት፤ የሚያውቋት ዘመቱላት። ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት። እየሆነ ያለውም ይሄ ነው።
“ኢትዮጵያ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን!
ኢትዮጵያዊነት መልካምነት!!

07/12/2021
16/10/2021

Artist Tesfaye Sahelu (Ababa Tesfaye) Speech on melkamenet!!!

12/10/2021

ብዙ ደስታዎች በ ጄቲቪ አፋላጊ አይተናል ከነዚህም.....🥰🥰

12/10/2021

ኢትዮጵያዊነት መልካምነት !!

12/10/2021

ይህ የ ጄቲቪ ኢትዮጵያ እና የ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ነው👍👍

Address

Jfm & Jtv
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jtv Ethiopia-ጄቲቪ ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category