ሐሪማ ቲቪ - Harima Tv

ሐሪማ ቲቪ - Harima Tv ሐሪማ ቲቪ !
የምጥቀት መሰላል !

ሐሪማ ቴቪ የአላህን ውዴታ የሚፈልግ፣ ለረሱል (ሶ•ዐ•ወ) ፍቅር ኖሮት ሱናቸውን የሚከተል፣ ሶሃቦቹን አርአያው የሚያደርግ፣ የመሻይኾቹን መንገድ የሚያፀና፣ መሻይኾቹን የሚወድና ፈለጋቸውን ለመከተል የሚተጋ ዜጋ እና ማህበረሰብ መፍጠር፣ የአህለሱና ወልጀማዓ መስመር የመሻይኾቹን መንገድ የኢትዮጵያ እስልምና ገዢ የአስተሳሰብ መስመር ለማድረግ የሚተጋ ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው

አልመዕዋ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከየት ወዴት .....================= ከሁለት አመት በፊት በኡስታዞች ተመስርቶ ትኩረቱን ኡለማዎች፣ ኡስታዞች፣ መድረሳዎች ላይ አድርጎ የተለያዩ ወ...
17/04/2024

አልመዕዋ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከየት ወዴት .....
=================
ከሁለት አመት በፊት በኡስታዞች ተመስርቶ ትኩረቱን ኡለማዎች፣ ኡስታዞች፣ መድረሳዎች ላይ አድርጎ የተለያዩ ወገኖቻችንን በረመዳን እና በበአላት የተለያዩ አይነት ድጋፎችን እያደረገ ያለው አልመዕዋ ኢስላማዊ ድርጅት በቅርቡ ከሚመለከተው አካል ፍቃድ አግኝቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል ።

አልመእዋ እንዴት እንደተመሰረተ፣ ላለፉት አመታት የተሰሩ ስራዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ በ አልመእዋ እና ለኡለማዎች፣ ኡስታዞች እና በገጠር ላሉ ሐሪማዎች፣ መድረሳዎች ፣መደረግ ያለባቸውን ድጋፍ አስመልክቶ ከ አልመዕዋ ኢስላማዊ ድርጅት መስራች እና ማናጀር ኡስታዝ አንዋር አህመድ ጋር ቆይታ አድርገናል ። ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቪዥን ይከታተሉ ።

4ኛው የ አንዋር ጀመዐ ኢፍጣር ፕሮግራም በመካሄድ ላይ ነው ============የታላቁ አንዋር መስጅድ ቀደምት ጀመዐዎችን ከወጣት ጀመዐው ጋር የማስተዋወቅ እና ወጣት ጀመዐው ከቀድምት የመስጅ...
15/04/2024

4ኛው የ አንዋር ጀመዐ ኢፍጣር ፕሮግራም በመካሄድ ላይ ነው
============
የታላቁ አንዋር መስጅድ ቀደምት ጀመዐዎችን ከወጣት ጀመዐው ጋር የማስተዋወቅ እና ወጣት ጀመዐው ከቀድምት የመስጅዱ ጀመዐዎች ልምድ እና ተርቢያ እንዲወስዱ ማድረግን አላማው አድርጎ ከ አራት አመት በፊት በአንዋር መስጅድ ወጣት ጀመዐ በሸዋል የተጀመረው የአብሮነት ኢፍጣር በዛሬው እለት ለ 4ኛ ጊዜ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በፕሮግራሙ ላይም የተለያዩ ዑለማዎች ዱዐቶች ኡስታዞች ምሁራን እና የመስጅዱ ጀመዐዎች በአብሮነት ኢፍጣር ፕሮግራሙ ላይ በመሳተፍ ናቸው ።

ለጋሱ ሸይኽ ሸይኽ አህመድ ዳለቲ ዙሪያ ያዘጋጀነውን ልዩ የኢድ ፕሮግራም  በዩቲውብ ይከታተሉ https://youtu.be/W9h0ri4Rk_0?si=Tp-_52Mom77q9RVRhttps://youtu...
13/04/2024

ለጋሱ ሸይኽ ሸይኽ አህመድ ዳለቲ ዙሪያ ያዘጋጀነውን ልዩ የኢድ ፕሮግራም በዩቲውብ ይከታተሉ

https://youtu.be/W9h0ri4Rk_0?si=Tp-_52Mom77q9RVR

https://youtu.be/W9h0ri4Rk_0?si=Tp-_52Mom77q9RVR

የዐም ሸይኽ በመባል በሚታወቁት ሸይኽ አህመድ ዳለቲ ዙሪያ የተሰናዳ ልዩ የ ኢድ ፕሮግራም________________________ዩቲውብ ሊንክhttps://www.youtube.com/c/HarimaTv________________________በኢትዮ-ሳት Fr...

ቸኮሌት ሰለመች -----------------------ስለ ጋዜጠኛ ደራሲ የ አልቁድስ እና ሂክማ ጋዜጣ አዘጋጅ ኢዘዲን መሀመድ ከስራ ባልደረቦቹ እና ጓደኞቹ ጋር የተደረገ ልዩ የኢድ ፕሮግራም ...
12/04/2024

ቸኮሌት ሰለመች
-----------------------
ስለ ጋዜጠኛ ደራሲ የ አልቁድስ እና ሂክማ ጋዜጣ አዘጋጅ ኢዘዲን መሀመድ ከስራ ባልደረቦቹ እና ጓደኞቹ ጋር የተደረገ ልዩ የኢድ ፕሮግራም ክፍል ሁለት በዩቲውብ ይከታተሉ ...

በጋዜጠኛ ደራሲ የ አል ቁድስ እና ሂክማ ጋዜጣ መስራች በሆነው ኢዘዲን መሀመድ ዙሪያ ከስራ ባልደረቦቹ እና ጓደኞቹ ጋር የተደረገ ልዩ የኢድ ፕሮግራም ________________________ዩቲውብ ሊንክhttps://www.y...

ለጋሱ ሸይኽ ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ========ከትውልድ ቀያቸው ርቀው ወሎ ላይ ካሉ ትልልቅ መሻሂኮች ዘንድ ለ 30 አመት ኢልምን ቀስመዋል  ።ከ40 ጊዜ በላይ ሃጅ አድርገዋል ። የአምሸይኽ ...
10/04/2024

ለጋሱ ሸይኽ ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ
========
ከትውልድ ቀያቸው ርቀው ወሎ ላይ ካሉ ትልልቅ መሻሂኮች ዘንድ ለ 30 አመት ኢልምን ቀስመዋል ።
ከ40 ጊዜ በላይ ሃጅ አድርገዋል ። የአምሸይኽ ሐድራ መስራች ናቸው ። ሸይኽ አህመድ ዳለቲ በሚለው ስም ይታወቃሉ የህይወት ጉዞአቸውን ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ ይከታተሉ።

የህይወት ጌጦችከ 10፡00 ጀምሮ ይከታተሉ
10/04/2024

የህይወት ጌጦች
ከ 10፡00 ጀምሮ ይከታተሉ

ቸኮሌት ሰለመች / ዝክረ ጋዜጠኛ ኢዘዲን መሀመድ==========በሃገራችን ሙስሊም  የህትመት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ ያለውን የሂክማ ፣ አል ሂክማ እና የ አል ቁድስ ጋዜጣ መስራች እና አዘ...
10/04/2024

ቸኮሌት ሰለመች / ዝክረ ጋዜጠኛ ኢዘዲን መሀመድ
==========
በሃገራችን ሙስሊም የህትመት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ ያለውን የሂክማ ፣ አል ሂክማ እና የ አል ቁድስ ጋዜጣ መስራች እና አዘጋጅ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ኢዘዲን መሀመድ ልፋት ትግል እንግልት እና ስኬቶች ዙሪያ ከስራ ባልደረቦቹ እና ጓደኞቹ ጋር ያደረግነውን ፕሮግራም ከ 7:00 ሰዐት ጀምሮ ይከታተሉ ።

Sagantaa injifanno muslima. Sa.ati  6:00 nu egaadha
10/04/2024

Sagantaa injifanno muslima. Sa.ati 6:00 nu egaadha

ለጋሱ ሸይኽ========ከትውልድ ቀያቸው ርቀው ወሎ ላይ ካሉ ትልልቅ መሻሂኮች ዘንድ ለ 30 አመት ኢልምን ቀስመዋል  ።ከ40 ጊዜ በላይ ሃጅ አድርገዋል ። የአምሸይኽ ሐድራ መስራች ናቸው ።...
08/04/2024

ለጋሱ ሸይኽ
========
ከትውልድ ቀያቸው ርቀው ወሎ ላይ ካሉ ትልልቅ መሻሂኮች ዘንድ ለ 30 አመት ኢልምን ቀስመዋል ።
ከ40 ጊዜ በላይ ሃጅ አድርገዋል ። የአምሸይኽ ሐድራ መስራች ናቸው ። ሸይኽ አህመድ ዳለቲ በሚለው ስም ይታወቃሉ የህይወት ጉዞአቸውን በኢድ ቀን በልዩ መሰናዶ ወደ እናንተ እናደርሳለን ።

ቸኮሌት ሰለመች / ዝክረ ጋዜጠኛ ኢዘዲን መሀመድ==========በሃገራችን ሙስሊም  የህትመት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ ያለውን የሂክማ ፣ አል ሂክማ እና የ አል ቁድስ ጋዜጣ መስራች እና አዘ...
08/04/2024

ቸኮሌት ሰለመች / ዝክረ ጋዜጠኛ ኢዘዲን መሀመድ
==========
በሃገራችን ሙስሊም የህትመት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ ያለውን የሂክማ ፣ አል ሂክማ እና የ አል ቁድስ ጋዜጣ መስራች እና አዘጋጅ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ኢዘዲን መሀመድ ልፋት ትግል እንግልት እና ስኬቶች ዙሪያ ከስራ ባልደረቦቹ እና ጓደኞቹ ጋር ያደረግነውን ፕሮግራም በእለተ ኢድ ይጠብቁን ።

08/04/2024

ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ምክንያት የ1445ኛ አመተ ሂጅራ የኢድ አልፊጥር በዐል እሮብ መሆኑ ተረጋግጧል።

08/04/2024
ዘካን ለማን መስጠት አለብን ......?====================በለይለተል ጁሙዐ ፕሮግራማችን ''ዘካን ለማን መስተት አለብን በሚል ርዕስ ከ አምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ጋር ያደረግ...
04/04/2024

ዘካን ለማን መስጠት አለብን ......?
====================
በለይለተል ጁሙዐ ፕሮግራማችን ''ዘካን ለማን መስተት አለብን በሚል ርዕስ ከ አምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ከ 4፡00 ጀምሮ በሐሪማ ቲቪ የሳተላይት አድራሻ እና የዩቲውብ አድራሻ ይከታተሉ ።

04/04/2024

በዛሬው ለይለተል ጁመዐ ፕሮግራማችን ፦
ከአምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ጋር ስለ ዘካ
ከ ሸይኽ ነስረዲን ሐጅ ኢብራሂም ጋር ስለኢስቲቃማ ያደረግነውን ቆይታ ከምሽቱ 4፡00 ጀምሮ ይከታተሉ ።

ሐሪማ ቲቪን ያግዙ !የአካውንት ቁጥርና ስም1000333647781 መንሱር ዘይኑ እና ያሲን ሰልማንጁምዓ ሙባረክ !
29/03/2024

ሐሪማ ቲቪን ያግዙ !

የአካውንት ቁጥርና ስም
1000333647781
መንሱር ዘይኑ እና ያሲን ሰልማን

ጁምዓ ሙባረክ !


Sagantaa  iftaara  harra galgala sa.ati 1:20  nu egaadha!
25/03/2024

Sagantaa iftaara harra galgala sa.ati 1:20 nu egaadha!

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
ADDIS

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሐሪማ ቲቪ - Harima Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሐሪማ ቲቪ - Harima Tv:

Videos

Share

Category