AYA Media II አያ ሚዲያ

  • Home
  • AYA Media II አያ ሚዲያ

AYA Media II አያ ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from AYA Media II አያ ሚዲያ, News & Media Website, .
(1)

🎞 የዋሻው ሰዎች ታሪክ (አስሐቡል ከህፍ)ጠቃሚ መልዕክቶች እንዲደርስዎ!↗️ Subscribe ያድርጉ 🔔 ምልክቱንም ይጫኑhttps://youtu.be/IcCOxOW1fKY🌄 አያ ሚዲያhttps://t...
21/01/2022

🎞 የዋሻው ሰዎች ታሪክ (አስሐቡል ከህፍ)

ጠቃሚ መልዕክቶች እንዲደርስዎ!

↗️ Subscribe ያድርጉ 🔔 ምልክቱንም ይጫኑ

https://youtu.be/IcCOxOW1fKY

🌄 አያ ሚዲያ
https://t.me/AYAMedia

መድኃኒቶች ሁሉ መራራ ናቸው...ከቁርኣን በስተቀር!🎞 https://t.me/AYAMedia
19/01/2022

መድኃኒቶች ሁሉ መራራ ናቸው...ከቁርኣን በስተቀር!

🎞 https://t.me/AYAMedia

ከአላህ ጋ የተሳሰረ ልብ ፈፅሞ አያፍርም..ዛሬ ጁሙዓ ነው ሱረቱል ከህፍ መቅራት አይርሱ!ሶላዋት ማብዛትም እንዲሁ!🎞https://t.me/AYAMedia
14/01/2022

ከአላህ ጋ የተሳሰረ ልብ ፈፅሞ አያፍርም..

ዛሬ ጁሙዓ ነው ሱረቱል ከህፍ መቅራት አይርሱ!

ሶላዋት ማብዛትም እንዲሁ!

🎞https://t.me/AYAMedia

ከሰዎች ጋ ብዙ ጊዜ ተነጋግረህበት ምንም ለውጥ ያላመጣ ጉዳይ! ከአላህ ጋ ትንሽ ስትነጋገር ሁሉም ነገር ይለወጣል። #ዱዓ🎬  https://t.me/AYAMedia۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••...
11/01/2022

ከሰዎች ጋ ብዙ ጊዜ ተነጋግረህበት ምንም ለውጥ ያላመጣ ጉዳይ! ከአላህ ጋ ትንሽ ስትነጋገር ሁሉም ነገር ይለወጣል።
#ዱዓ

🎬 https://t.me/AYAMedia
۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••۩

✍ ጠቃማዊ መልዕክቶች እንዲደርስዎ…

👥 Join ↘ Me

🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!

📧Telegram:
📚 https://t.me/AYAMedia

🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q

ታላቁ ዓሊም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ሲሉ ተማሪያቸውን ኢማሙ ኢብኑል ቀይምን አላህ ይዘንላቸውና  መከሯቸው፦ «ልብህን እንደ ስፖንጅ ያገኘውን ሁሉ የሚመጥ አ...
10/01/2022

ታላቁ ዓሊም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ሲሉ ተማሪያቸውን ኢማሙ ኢብኑል ቀይምን አላህ ይዘንላቸውና መከሯቸው፦

«ልብህን እንደ ስፖንጅ ያገኘውን ሁሉ የሚመጥ አታድርገው ። ግና እንደ ጠንካራ መስታወት አድርገው። ይህ ከሆነ በጥንካሬው የምትቀስማቸውን ጥሩ ነገሮች መያዝና መፅናት ሲያስችልህ በወለሉ ደግሞ መጥፎን ነገሮች አብጠርጥሮ ስለሚያሳይህ ለይተህ እንድታውቅና ወደ ውስጥ እንዳታስገባ ያደርግሃል።»

ኢብኑል ቀይምም ታዲያ እንደዚህ የጠቀመኝ ምክር የለም ሲሉ የምክሩን ታላቅነት ገልፀዋል።

🎬 https://t.me/AYAMedia
۩••۩┈┈┈•

✍ ጠቃማዊ መልዕክቶች እንዲደርስዎ…

👥 Join ↘ Me

🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!

📧Telegram:
📚 https://t.me/AYAMedia

🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q

ታሪክ ወ ትምህርት! https://t.me/AYAMedia… ንጉሱ በጣም ቀዝቃዛና እጅግ ብርዳማ በሆነ ሌሊት ከጉዞ ወደ ቤተመንግስቱ ሲመለስ አንድ ሽማግሌ ዘበኛ ቀጭን ልብስ ለብሶ የቤተመንግስቱ...
10/01/2022

ታሪክ ወ ትምህርት!
https://t.me/AYAMedia

… ንጉሱ በጣም ቀዝቃዛና እጅግ ብርዳማ በሆነ ሌሊት ከጉዞ ወደ ቤተመንግስቱ ሲመለስ አንድ ሽማግሌ ዘበኛ ቀጭን ልብስ ለብሶ የቤተመንግስቱ በር ላይ ቆሞ የጥበቃ ሥራውን ሲከውን ይመለከታል።

ንጉሱም ወደ ጥበቃው ቀርብ ብሎ፡-

"አይበርድህምን?” ሲል ይጠይቀዋል።

ጠባቂውም፡-

“አዎ! ብርድ ይሰማኛል፣ ነገር ግን የሚያሞቅ ልብስ የለኝም፣ እናም ቅዝቃዜውን መቋቋም አልችልም።” ሲል ይመልሳል።

ንጉሱም፦ “አሁን ወደ ቤተ መንግስቴ እንደገባሁ ከአገልጋዮቼ አንዱን ሊያሞቅህ የሚችል ልብስ እንዲያመጣልህ እነግርልሃለሁ።” ብሎት ወደ ቤተመንግስቱ ይገባል።

ጠባቂው ንጉሱ በሰጠው ተስፋ እጅግ በጣም ተደሰተ፤ (ከአሁን አሁን ካቆረፈደው ብርድ የሚገላግለው ሙቀት የሚሰጠውን ልብስ ንጉሱ ይልክለት እንደሆን በናፍቆት ይጠብቅ ጀመር!)

ነገር ግን ንጉሱ ወደ ቤተ መንግሥቱ እንደገባ (በራሱ ዓለም ገብቶ ዘበኛውን ከነመፈጠሩ ዘነጋው) የገባውን ቃልም ረሳው።

በማለዳው ጠዋት ወጥተው ሲመለከቱት ሽማግሌው ዘበኛ ሕይወቱ አልፋ (ሞቶ) ነበር፤ አዛውንቱ ሬሳ ጎን ማግኘት የቻሉት እየተንቀጠቀጠ በእጁ የጻፈለትንን ማስታወሻ ወረቀት ነበር፡-

የአዛውንቱ የመሰናበቻ መልዕክት እንደሚከተለው ይነበባል፦

“ንጉሥ ሆይ! (እስከዛሬ ድረስ) በየሌሊቱ ቅዝቃዜውን ችዬ ታግሼ በፅናት እቆይ ነበር፣ ነገር ግን ዛሬ ሙቀት የሚሰጥ ልብስ እንደምታለብሰኝ የገባህልኝ ቃል ኪዳን የነበረኝን ኃይሌን ሁሉ ነጥቆኝ ነበርና ገደለኝ።”

ወደ ቁም ነገሩ…

"ለሌሎች የምንገባላቸው ቃል ከምንገምተው በላይ ለእነርሱ ትርጉም ሊኖረው ይችላል ... መፈጸም የማንችለውን ቃል አንግባ… የገባነውን ቃልም አንጠፍ ... ቃላችን ባለመሙላታችን ምክንያት የምናጠፋውን የምናወድመውን አናውቅምና..."

ምናልባትም በሰጠናቸው ባዶ ተስፋ ሳቢያ እንደ ዘበኛው ፅናታቸውን የሰለብናቸው በቁማቸው የገደልናቸው ሰዎች ይኖራሉና ቆም ብለን እናስተውል።



🎞 https://t.me/AYAMedia
۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••۩
🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦"በዱንያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ወይም መንገድ አቋራጭ ሁን" (ቡኻሪ የዘገቡት)" ﻛﻦ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻛﺄ ﻧﻚ ﻏﺮﻳﺐ ﺃﻭ ﻋﺎﺑﺮ ﺳﺒﻴﻞ"ﺭﻭﺍ...
05/01/2022

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦

"በዱንያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ወይም መንገድ አቋራጭ ሁን" (ቡኻሪ የዘገቡት)

" ﻛﻦ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻛﺄ ﻧﻚ ﻏﺮﻳﺐ ﺃﻭ ﻋﺎﺑﺮ ﺳﺒﻴﻞ"
ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ

ኢብን ዑመር ይህንን ሐዲስ አስመልክቶ እንዲህ ይላል፦

"ከጤንነትህ ለበሽታህ ከህይወትህ ደግሞ ለሞትህ ውሰድ። ካመሸህ ንጋትን አትጠብቅ። ካነጋህም ምሽትን አትጠብቅ።"

ይህ ማለት አንድ ሰው በጤነኝነት እያለ ከእርሱ የሚጠበቀውን ሁሉ ማድረግ አለበት። ይህ ለ2 ነገሮች ይጠቅመዋል።

1) ምን አልባት ነገ አልጋን የሚያጎዳኝ በሽታ ቢጋረጥበት ሲሰራው የነበረው አጅር አይቋረጥበትም።

2) የፀፀትና የቁጭት ሸማን ከመከናነብ ይተርፋል።
"ምነው ይህን ይህን በሰራው ነበር" ከማለት ይድናል።

ሌላው ቃል ለሞት መዘጋጀትን ለእርሱ መሰነቅን ነው የሚያመለክተው። መልሱኝ ቢል እንኳ የማይመለስበት ገጠመኝ ነውና ከአሁኑ ቆም ብሎ ማሰብ ነው ብልጥነቱ እያለን ነው።

የመጨረሻዎቹ ሃረጎች ደግሞ የሚያመለክቱት፦ የሚመጣው ነገር ዱብዳ እና ቀጠሮ ቢስ በመሆኑ ሁሌም በትጋትና በጥንቃቄ መስራትን ያመለክታል። ደንዳናነትን ከረፈፍነትን ስንፍናን ለነገ ባይነትን ጨርሶ ያስወግዳል።

የሰው ልጅ ዋስትና የሌለውን ቁስ እንኳን ለመሸመት ይታቀባል። እዚህ ጋር ግን ለህይወትህ ዋስትና የለውም። ከትክክለኛ ዓቂዳ በስተቀር እየተባለ ነው። ስንቶቻችን እንደምንገነዘበው አላቅም።

አላህ ያግዘን።

🎬 https://t.me/AYAMedia
۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••۩

✍ ጠቃማዊ መልዕክቶች እንዲደርስዎ…

👥 Join ↘ Me

🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!

📧Telegram:
https://t.me/AYAMedia

🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q

ኢማሙ ኢብኑል ቀዪም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ “አንድ የአላህ ባሪያ አላህ ዘንድ ሁለት መቆሚያ ስፍራ አለው።“…የመጀመሪያው፦ ለሰላት እርሱ ዘንድ መቆም ሲሆንሁለተኛው ደግሞ፦ የቂያማ ዕ...
03/01/2022

ኢማሙ ኢብኑል ቀዪም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦

“አንድ የአላህ ባሪያ አላህ ዘንድ ሁለት መቆሚያ ስፍራ አለው።

“…የመጀመሪያው፦ ለሰላት እርሱ ዘንድ መቆም ሲሆን

ሁለተኛው ደግሞ፦ የቂያማ ዕለት አላህ ዘንድ የሚቆመው ነው፤

የመጀመሪያውን ላይ በአግባቡ በመቆም የተወጣ ከሆነ ሁለተኛውና ሌላኛው የመቆሚያ ስፍራ ላይ ነገሩ ሁሉ ገር በገር ይሆንለታል።”

(አል ፈዋኢድ :274 )

🎞 https://t.me/AYAMedia
۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••۩

✍ ጠቃማዊ መልዕክቶች እንዲደርስዎ…

👥 Join ↘ Me

🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!

🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q

ታላቁ ዓሊም ኢማም ኢብኑ አል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦«ቁርአንን በአፅኖት(በማሰተንተን) በመቅራት ያለውን ጥቅም ሰዎች ቢያውቁ ኖሮ በእርሱ ብቻ ከሌሎች ነገሮች ይብቃቁ ነ...
02/01/2022

ታላቁ ዓሊም ኢማም ኢብኑ አል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦

«ቁርአንን በአፅኖት(በማሰተንተን) በመቅራት ያለውን ጥቅም ሰዎች ቢያውቁ ኖሮ በእርሱ ብቻ ከሌሎች ነገሮች ይብቃቁ ነበር። አንድ አንቀፅ በማስተንተን መቅራት ያለ ግንዛቤና ማስተዋል ከ(ማኽተም) ሙሉውን ከመጨረስ ይሻላል።
(ምክንያቱም)፦
ይህ (ማስተንተንና ማሰተዋል) ነውና ቀልብን የሚጠቅመው! ኢማንን የሚያስገኘው እንዲሁም የቁርአንን ጥፍጥናን እንድንቋደስ የሚያደርገው!»

[ሚፍታህ ዳር አስ ሰዓዳህ 1/553]

አላህ ቁርአንን ለማንበብ፣ ለመገንዘብ ጥፍጥናውንም ለመቅመስ እና በእርሱም መሥራትን ይወፍቀን!
❁ ❁❁ ❁
👥 Join ↘ Me
🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!
📧Telegram: https://t.me/AYAMedia
🎞 YouTube: https://m.youtube.com/user/haiderrkedirtv

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AYA Media II አያ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share