Ethiopian University Students

Ethiopian University Students We are here for one thing to provide trusted information for Ethiopian University and College Studen

If You Agree jut share
11/02/2022

If You Agree jut share

በዚህ አይነት ቀጣይ በሚለምኑ ሰወች ላይ ታክስ ግደታ መደረጉ አይቀርም። እስኪ ሃሳብ ስጡበትhttps://youtu.be/F_KiDxzske4
11/02/2022

በዚህ አይነት ቀጣይ በሚለምኑ ሰወች ላይ ታክስ ግደታ መደረጉ አይቀርም። እስኪ ሃሳብ ስጡበት
https://youtu.be/F_KiDxzske4

___ ማሳሰቢያ ____ለተማሪወችና መምህራን 👇🏽https://youtu.be/UWu6UXvAnAoበዚህ ሰአት የመማር ማስተማሩ ሂደት በአብዘሃኛው  ወደ ድጅታል እየተቀየረ ሲሆን ይሄንንም ታሳቢ በ...
11/02/2022

___ ማሳሰቢያ ____
ለተማሪወችና መምህራን
👇🏽
https://youtu.be/UWu6UXvAnAo

በዚህ ሰአት የመማር ማስተማሩ ሂደት በአብዘሃኛው ወደ ድጅታል እየተቀየረ ሲሆን ይሄንንም ታሳቢ በማድረግ ተማሪወችና መምህራን በቀላሉ ኦንላይን ላይ እንደት መማርና ማስተማር እንደሚችሉ ስልጠናወችን በዩቲዩብ በመስጠት ላይ እንገኛለን።
በዚህም መሰረት የመጀመሪያው ክፍል ስለ ዙም አፕሊኬሽን ይሄን ይመስላል
ቻናሉ ላይ በመግባትና ሰብስክራይብ በማድረግ በነጻ መማር ትችላላችሁ
👇🏽
https://youtu.be/UWu6UXvAnAo

https://youtu.be/MuK28kuyPOM
09/02/2022

https://youtu.be/MuK28kuyPOM

How to install Microsoft office 365 on laptop for free in 2022 lifetime windows 11 windows 10 in 20200:00 How to install Microsoft office 365 on laptop for f...

https://youtu.be/lmmKn6doI78
04/02/2022

https://youtu.be/lmmKn6doI78

A warm welcome from the boss and Pep Lijnders for Luis Diaz This is What happened when Luis Diaz met Jurgen Klopp after touching dow...

 መምህሯ የተከራየችበት ግቢ ውስጥ ተቀብራ ተገኘች።በሰሜን ሸዋ ዞን በሞረትና ጅሩ ወረዳ በጅሁር ንዑስ ወረዳ ለ3 ወራት ጠፍታ የነበረችው መምህርት በተከራየችበት ግቢ ውስጥ ተቀብራ ተገኘች፡፡...
04/02/2022



መምህሯ የተከራየችበት ግቢ ውስጥ ተቀብራ ተገኘች።

በሰሜን ሸዋ ዞን በሞረትና ጅሩ ወረዳ በጅሁር ንዑስ ወረዳ ለ3 ወራት ጠፍታ የነበረችው መምህርት በተከራየችበት ግቢ ውስጥ ተቀብራ ተገኘች፡፡

የጅሁር ንዑስ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ዝናቧ ገ/ፃዲቅ ጥቅምት 25/02/2014ዓ/ም በግምት ከቀኑ 10 ሰዓት አካባቢ የጠፋች መሆኑን ፖሊስ በደረሰው ጥቆማ መሰረት የፀጥታ መዋቅሩና የፍትሕ አካሉ እንዲሁም የጅሁር ከተማ ማህብረሰብ እና ቤተሰቦቿ ጭምር በጋራ በተደረገው ስራ በተከራየችበት ግቢ ጓሮ ውስጥ ተቀብራ መገኘቷን ገልጿል።

ዋና አዛዥ ኮማንደር ዘነበ ሰሙንጉስ ፥ " በወረዳችን የዚህ አይነት አፀያፊ ተግባር መፈፀሙ እጅግ አሳዛኝ ነው " ብለዋል።

የመምህርት ዝናቧ አከራይ በግቢያቸው ወንጀሉ ተፈጽሞ በመገኘቱ ሙሉ ቤተሰቡን በመያዝ ምርመራ እየተጣራ መሆኑን ተገልጿል።

ኮማንደር ዘነበ "ድርጊቱ እጅግ የሚያሳዝንና የጅሩን ህዝብ የማይወክል አረመኔያዊ ተግባር በመሆኑ መላ ህዝባችን ሊያወግዘው ይገባል " ሲሉም ተናግረዋል።

ምርመራው አሁንም እየተጣራ በመሆኑ ትክክለኛ ውሳኔ እንዳረፈበት ለህዝባ እንደሚገለፅ ፖሊስ አሳውቋል።

https://youtu.be/OpMn6_XvuRg
19/10/2021

https://youtu.be/OpMn6_XvuRg

How to prepare PowerPoint presentation in Amharic Ethiopia. Prepare PPT Presentation for class. PPT for Seminar presentation. PowerPoint Short Cuts. Ethiopia...

Be Respectful of them.If You believe it shares it.
19/10/2021

Be Respectful of them.
If You believe it shares it.

በትግራይ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነበሀገራችን የሰሜኑ ክፍል በህወሃት አሸባሪ ቡድን በተፈጠረው ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል...
19/10/2021

በትግራይ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነ

በሀገራችን የሰሜኑ ክፍል በህወሃት አሸባሪ ቡድን በተፈጠረው ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎችና በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እና ወልዲያ የኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት ለመመደብ የመመዝገቢያ ገፅ ተከፍቶ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ እና ምደባ እንደሚካሄድም ተገልጿል፡፡

በዚህም በዩኒቨርስቲዎቹ ትምህርትቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃቸውን በማዘጋጀት ከ ዛሬ ጀምሮ መመዝገብ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡

ለመመዝገብ
https://forms.gle/wYpZtTqpdQ417Bxx8
በመጠቀም የተቀመጠውን ፎርም እንዲሞሉ እና ምዝገባ እንዲያካሂዱ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡

ተጨማሪ የድምጽ መረጃወችን ለማግኘት ወይም ጥያቄ ለመጠየቅ
👇🏽
https://bit.ly/Washington_Online_Center
Our Telegram Channel
👇🏽
https://t.me/Ethiopian_Students_Media

ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችJoin Our Telegram Channel👇🏽https://t.me/Ethiopian_Students_Mediaዝምታው ይብቃ ድምጻችን ይሰማ" ተማሪዎቹ በ...
11/10/2021

ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
Join Our Telegram Channel
👇🏽
https://t.me/Ethiopian_Students_Media

ዝምታው ይብቃ ድምጻችን ይሰማ

" ተማሪዎቹ በቀጣይ 2 ሳምንታት ውስጥ መፍትሄ ያገኛሉ " - ኢዶሳ ተርፋሳ (ዶ/ር)

ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለትምህርት ሚኒስቴር አቅርበዋል።

ከ150 በላይ ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በማቅናት ቅሬታቸውን አሰምተዋል።

ይሁን እንጂ "ምንም አይነት ምላሽ ማግኘት እንዳልቻሉ" የተማሪዎቹ ተወካዮች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጸዋል።

በመቀጠልም በቅርቡ በትምህርት ሚኒስቴር ስር ወደተጠቃለለው የቀድሞው ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በማምራት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።

የተማሪዎች ጉዳይ ዳይሬክተር የሆኑት ኢዶሳ ተርፋሳ (ዶ/ር) አራት የተማሪዎች እና የወላጆች ተወካዮችን አነጋግረዋል።

"ሚኒስቴሩ ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጉዳይ ቀዳሚ አጀንዳ አድርጎ እየሰራበት እንደሚገኝ" ዳይሬክተሩ ለተወካዮቹ ገልጸዋል።

"ተማሪዎቹ በቀጣይ 2 ሳምንታት ውስጥ መፍትሄ እንደሚያገኙም " ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።

በትግራይ ክልል ከሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎች በነሐሴ መጀመሪያ ተጠቃለው የወጡ ሲሆን ተማሪዎቹ ትምህርታቸውን ካቋረጡ ሁለት ወር አልፏቸዋል።
Join Our Telegram Channel for Discussion
👇🏽
https://t.me/Ethiopian_Students_Media

__የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩንቨርሲቲ__የአንደኛ ዓመት የሁለተኛ ሲሚስተር ምዝገባ ከጥቅምት 29 እስከ 30/2014ዓ.ም ሲሆን አርፍደው ለሚመጡ  በቅጣት ህዳር 1/2014ዓ.ም እንደሆነ  ከታች ...
07/10/2021

__የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩንቨርሲቲ__
የአንደኛ ዓመት የሁለተኛ ሲሚስተር ምዝገባ ከጥቅምት 29 እስከ 30/2014ዓ.ም ሲሆን አርፍደው ለሚመጡ በቅጣት ህዳር 1/2014ዓ.ም እንደሆነ ከታች ባለው ማስታወቂያ አሳውቋል
ትምህርታዊ መረጃወችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇🏽
https://t.me/Ethiopian_Students_Media

06/10/2021

እንኯን ደስ አለወት ❤️
የትምህርት ስር አታችንን በደንብ ይቀይሩታል የሚል ተስፋ አለን
ዶክተር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር ሁነው ተሾመዋል
ምን ተሰማችሁ እስኪ ሃሳብ ስጡ
To Join Ethiopian University and College Students Telegram group

👇🏽
https://t.me/Ethiopian_Students_Media

A Mother with a Degree in Mathematics & Physics
14/09/2021

A Mother with a Degree in Mathematics & Physics

ከኢትዮጵያ 🛫 UAE ለምትጓዙ ፦የተባበሩት አረብ ኢመሬትስ (UAE) መንግስት ከኢትዮጵያ ወደ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ (UAE) ጉዞ ለማድረግ ከዚህ በፊት  ያስቀመጣቸውን ቅድመ ሁኔታዎች መ...
04/09/2021

ከኢትዮጵያ 🛫 UAE ለምትጓዙ ፦

የተባበሩት አረብ ኢመሬትስ (UAE) መንግስት ከኢትዮጵያ ወደ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ (UAE) ጉዞ ለማድረግ ከዚህ በፊት ያስቀመጣቸውን ቅድመ ሁኔታዎች መቀየሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገልጿል።

የተቀየሩት አዳዲስ መመርያዎች

1ኛ. መንገደኞች በ48 ሰአት ውስጥ የተወሰደ የኮሮና ቫይረስ የምርመራ ውጤት (PCR) መያዝ ይኖርባቸዋል።

2ኛ. መንገደኞች ከበረራቸው 7 ሰአታት ቀድመው ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፍያ በመገኘት ተጨማሪ ፈጣን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ (COVID 19 Rapid PCR test) ማድረግ ይኖርባቸዋል።
የቴሌግራም ቻናላችን
👇🏾
https://t.me/EthiopianDiaspora

ለትግራይ ዩኒቨርስቲ ተማሪወችና ወላጆች ትግራይ ክልል  በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ወደ ቤተሰቦቻቸው  የተመለሱ ተማሪወች ይሄን መረጃ ለሁሉም ከትግራይ ክልል ለተመለሱ ተማሪወችና የተማ...
04/09/2021

ለትግራይ ዩኒቨርስቲ ተማሪወችና ወላጆች

ትግራይ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ወደ ቤተሰቦቻቸው የተመለሱ ተማሪወች ይሄን መረጃ ለሁሉም ከትግራይ ክልል ለተመለሱ ተማሪወችና የተማሪ ቤተሰቦች በፍጥነት እንድደርስ መልእክት አስተላልፈዋል

ሁላችንም በቻልነው መጠን በሌሎች ግሩፖችና ፌስቡክ ላይም ሸር በማድረግ ላልሰሙ ተማሪወችና ወላጆች መልእክቱን እናስተላልፍላቸው

የሁሉም የትግራይ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች የቴሌግራም ግሩፕ ይህ ነው
👇🏾
https://t.me/Tigray_University_Students_Voice

የፌስቡክ ፔጅ ደግሞ ይህ ነው
👇🏾
https://www.facebook.com/EthioStudentsPage

መልእክት
ከትግራይ በፀጥታ ምክንያት ትምህርት አቋረጠን ለመጣን ተማሪዎች እስካሁን መፍትሔ አልተሠጠንም የሚመለከተው መስራያ ቤትም መፍትሄ ሊሠጠን ፍቃደኛ አልሆነም ስለሆነም የፊታችን ማክሰኞ ካዛንቺስ በሚገኘው የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዋናው መስሪያ ቤት በር ላይ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በምናደርገው ሠልፍ ሚዲያዎችም በቦታው ተገኝታችሁ ችግር ላይ ላሉ ተማሪዎች ድምፅ እንድትሆኑ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
___ Share ___

📡___ማሳሰቢያ___ 📡ከፌስቡክ በተጨማሪ መረጃወችን በቴሌግራምና ዩቲዩብ መከታተል ለምትፈልጉ የቴሌግራም ፔጃችን👇🏾https://t.me/Ethiopian_Students_Mediaየዩቲዩብ ቻናላችን...
26/08/2021

📡___ማሳሰቢያ___ 📡

ከፌስቡክ በተጨማሪ መረጃወችን በቴሌግራምና ዩቲዩብ መከታተል ለምትፈልጉ

የቴሌግራም ፔጃችን
👇🏾
https://t.me/Ethiopian_Students_Media

የዩቲዩብ ቻናላችን
👇🏾

https://bit.ly/Washington_Online_Center
እነዚህ ናቸው
ሰብስክራይብ ወይም Follow በማድረግ መረጃወችን መከታተል ትችላላችሁ

Ethiopia Microsoft Academy ( EMA ) 👇 Office Amharic learning #ግራፊክ ድዛይን አኒሜሽን አሰራር የኮምፒዩተር ስልጠናፊልም አሰራርLearn graph...

___  አስቸኯይ መረጃ __ከትግራይ ዩኒቨርስቲወች ለተመለሳችሁ ተማሪወች በሙሉ ትግራይ ዩኒቨርስቲ እየተማራችሁ ለነበራችሁና አሁን ደግሞ ወደ ቤተሰቦቻ ችሁ ለተመለሳችሁ ተማሪወች ወደፊት ትምህ...
16/08/2021

___ አስቸኯይ መረጃ __
ከትግራይ ዩኒቨርስቲወች ለተመለሳችሁ ተማሪወች በሙሉ

ትግራይ ዩኒቨርስቲ እየተማራችሁ ለነበራችሁና አሁን ደግሞ ወደ ቤተሰቦቻ ችሁ ለተመለሳችሁ ተማሪወች ወደፊት ትምህርታችሁን በምን መልኩ መቀጠል እንደምችሉና አጠቃላይ መረጃወች በኮሚቴው በኩል የተሰጠ ሲሆን መረጃው ላልደረሳቸው ተማሪወችም በፌስቡክና ቴሌግራም ሸር እናድርግላቸው
👇🏾
https://youtu.be/hCDN9x1Ily8

አስቸኯይ መረጃ #ከትግራይ ዩኒቨርስቲወች ለተመለሳችሁ ተማሪወች በሙሉትግራይ ዩኒቨርስቲ እየተማራችሁ ለነበራችሁና አሁን ደግሞ ወደ ቤተሰቦቻ ችሁ ለተመለሳችሁ ተማሪወች በጠንካራው .....

ጀግናው ወደ ግንባር ገብተዋል ድጋፉ በሸር ይታይ እስኪ👇🏾https://bit.ly/WorkuAytenew
07/08/2021

ጀግናው ወደ ግንባር ገብተዋል
ድጋፉ በሸር ይታይ እስኪ
👇🏾
https://bit.ly/WorkuAytenew

03/08/2021

ማሳሰቢያ
ትግራይ ክልል ውስጥ ስለቀሩት ተማሪወች
ትግራይ ክልል ውስጥ ስለቀሩት ተማሪወች ጉዳይ በኮሚቴወቹ በኩል የወጣ መረጃ
ለሌሎችም የተማሪ ወላጆች መረጃውን ሸር እናድርግላቸው
👇🏽
https://youtu.be/r_z1b3bmEW8

🚁 ወቅታዊ መረጃ   🚁ስለ አክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪወችስለ አክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪወች ጉዳይ በኮሚቴው በኩል የደረሰን መረጃ ይሄን ይመስላልጸሎት እናድርግላቸው 👇🏽https://youtu.be/...
02/08/2021

🚁 ወቅታዊ መረጃ 🚁
ስለ አክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪወች
ስለ አክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪወች ጉዳይ በኮሚቴው በኩል የደረሰን መረጃ ይሄን ይመስላል
ጸሎት እናድርግላቸው
👇🏽
https://youtu.be/0Nv3oKfk8Us

ስለ አክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪወችስለ አክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪወች ጉዳይ በኮሚቴው በኩል የደረሰን መረጃ ይሄን ይመስላልጸሎት እናድርግላቸውAxum University Students Current Condition

👤  ወቅታዊ መረጃ   👤ስለ ራያ ዩኒቨርስቲና አድግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪወች  ዛሬ ስለ ራያ ዩኒቨርስቲና አድግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪወች የሰማነው መረጃ ይሄን ይመስላልhttps://www.yout...
31/07/2021

👤 ወቅታዊ መረጃ 👤
ስለ ራያ ዩኒቨርስቲና አድግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪወች
ዛሬ ስለ ራያ ዩኒቨርስቲና አድግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪወች የሰማነው መረጃ ይሄን ይመስላል
https://www.youtube.com/watch?v=FuHE6upu9UE

ዛሬ ስለ ራያ ዩኒቨርስቲና አድግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪወች የሰማነው መረጃ ይሄን ይመስላል University and University

https://www.youtube.com/watch?v=lZA1R0UOFbM
31/07/2021

https://www.youtube.com/watch?v=lZA1R0UOFbM

Two different methods to remove photo Background in PowerPoint. These methods are very crucial to remove photo backgrounds successfully.It works well to cro...

31/07/2021

👤 ወቅታዊ መረጃ 👤
ስለ ራያ ዩኒቨርስቲና አድግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪወች
ዛሬ ስለ ራያ ዩኒቨርስቲና አድግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪወች የሰማነው መረጃ ይሄን ይመስላል

https://youtu.be/FuHE6upu9UE

💐 እንኯን ደሰ አለን  💐https://t.me/Ethiopian_Students_Mediaእንደኔ ደስ ያለው ሸር ያድርግከትግራይ ተወላጆች ውጭ በመቀለ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ተማሪወች ወደ አፋር ክልል...
26/07/2021

💐 እንኯን ደሰ አለን 💐
https://t.me/Ethiopian_Students_Media

እንደኔ ደስ ያለው ሸር ያድርግ

ከትግራይ ተወላጆች ውጭ በመቀለ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ተማሪወች ወደ አፋር ክልል መግባት ጀምረዋል
ሁሉም በትግራይ ክልል የሚማሩ ተማሪወችም በተመሳሳይ መንገድ ወደ ቤተሰቦቻቸው እንድመለሱ የተማሪ ወላጆችና የሚመለከታችሁ አካላት ጠንክራችሁ እንድትሰሩ ስንል እንጠይቃለን እስካሁንም ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ለፍታችሁ ተማሪወቹን ለዚህ ላበቃችሁ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን
ከመቀለ የተመለሳችሁ ተማሪወች መረጃወችን በድምጽም ሆነ በጽሁፍ ለመላክ ይሄን ቦት ተጠቀሙ
👇🏽


በየሰአቱ መረጃወችን ለመከታተል ይህ የቴሌግራም ቻናላችን ነው ተቀላቀሉን
👇🏽
https://t.me/Ethiopian_Students_Media

የትግራይ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች ሁኔታ ዛሬ የተሰሙ መረጃወች  በትግራይ ክልል ማለትም በመቀለ ዩኒቨርስቲ  በአድግራት ዩኒቨርስቲ አክሱም ዩኒቨርስቲና ራያ ዩኒቨርስቲወች ስለሚገኙ ተማሪወች ዛሬ ...
24/07/2021

የትግራይ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች ሁኔታ ዛሬ የተሰሙ መረጃወች
በትግራይ ክልል ማለትም በመቀለ ዩኒቨርስቲ በአድግራት ዩኒቨርስቲ አክሱም ዩኒቨርስቲና ራያ ዩኒቨርስቲወች ስለሚገኙ ተማሪወች ዛሬ የተሰሙ መረጃወች ይሄን ይመስላሉ ነገሮች አስቸጋሪ እየሆኑ ነው. የህወሃት አመራሮችም ስለተማሪወቹ ሁኔታ ተናግረዋል ሙሉውን አድምጡት
👇🏽
https://bit.ly/TigrayUniversityStudentsUnitedNation

በትግራይ ክልል ማለትም በመቀለ ዩኒቨርስቲ በአድግራት ዩኒቨርስቲ አክሱም ዩኒቨርስቲ ና ራያ ዩኒቨርስቲወች ስለሚገኙ ተማሪወች የተሰሙ መረጃወችየቴሌግራም ቻናላችን 👉🏽 https://t.me/Ethiop...

ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎችስለ ትግራይ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች መረጃወችን ለመከታተል ይሄን የቴሌግራም ቻናል  ጆይን ያድርጉት👇https://t.me/Ethiopian_Stude...
21/07/2021

ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎች

ስለ ትግራይ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች መረጃወችን ለመከታተል ይሄን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉት
👇
https://t.me/Ethiopian_Students_Media

የተባበሩት መንግስታት በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎችን ከክልሉ እስከ አፋር ክልል እንዲሸኝለት መንግስት ጠይቋል።

የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በፃፉት ደብዳቤ፤ በትግራይ ክልል ያሉ ተማሪዎች በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተቀመጠውን ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም የጀመረውን
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የእረፍት ጊዜ መጠቀም አለመቻላቸውን ይገልፃል።

በመሆኑም በመቐለ፣ አዲግራት፣ ራያ እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎችን የተባበሩት መንግስታት ወደ አፋር ክልል አላባ ድረስ እንዲሸኝለት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና በትግራይ ያሉ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መጠየቃቸውን ገልጿል።

ጥያቄውን የተቀበለው ዓለም ዐቀፉ ተቋም፤ አገልግሎቱን ለመስጠት የነዳጅ ፍጆታ እንዲፈቀድለት መጠየቁ በደብዳቤው ተገልጿል።

ስለዚህም ጉዞውን ለማሳለጥ ሁለት (2) ታንከር ነዳጅ ለተባበሩት መንግስታት የተፈቀደ መሆኑን ያሳወቀው የሰላም ሚኒስቴር አሳውቋል።

በትግራይ እና በአፋር ክልል መካከል ያሉ የፍተሻ ጣቢያዎች የፖሊስ አባላት ተማሪዎቹን ለሚያጓጉዙ አውቶቡሶች የይለፍ ፈቃድ እንዲሰጡም የሰላም ሚኒስቴር ጠይቋል።
ስለ ትግራይ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች መረጃወችን ለመከታተል ይሄን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉት
👇
https://t.me/Ethiopian_Students_Media

👤_  መቀሌ ዩኒቨርሲቲ__👤ሙሉ መግለጫው👇🏽https://t.me/Ethiopian_Students_Mediaየመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ከሀምሌ  #20/2013 በኋላ ለተማሪዎቹ የሚሆ...
21/07/2021

👤_ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ__👤
ሙሉ መግለጫው
👇🏽
https://t.me/Ethiopian_Students_Media

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ከሀምሌ #20/2013 በኋላ ለተማሪዎቹ የሚሆን የምግብ አቅርቦት እንደሚቸግረው በመግለፅ ከላይ በምስሉ የተያያዘውን መግለጫ አውጥቷል።

ዩንቨርሲቲው በመግለጫው እንደጠቀሰው ከሆነ ሀምሌ 11/2013 የግቢውን ተማሪዎች የማጓጓዝ ስራ በተባበሩት መንግስታት አጃቢነት ተማሪዎችን የያዙ አስር ባሶች እስከ ኣብዓላ ድረስ የደረሱ ቢሆንም የአፋር ክልል ልዩ ሀይል ወደ ኋላ እንዲመለሱ ባስተላለፈው ቀጭን ትዕዛዝ መሰረት ላይሳካ ችሏል ብሏል መግለጫው።

አሁን ላይ ዩንቨርሲቲው ተማሪዎቹን ለማጓጓዝም ይሁን ግቢ ውስጥ ለማቆየት የማይችልበት ሁኔታ ላይ መሆኑን እስከ ሀምሌ 20/2013 ድረስ የሚያቆይ የምግብ ድጋፍ ከአዲግራትና ከራያ ዩንቨርሲቲ የተቀበለ ቢሆንም ዩንቨርሲቲው ከሀምሌ 20/2013 ጀምሮ ተማሪዎቹ ላይ ሊደርስ በሚችለው ችግር ሀላፍትናውን ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እንዲሁም ለገንዘብ ሚኒስቴር እንደሚሰጥ ገልጿል።
ሙሉ መግለጫው በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
👇🏽

https://t.me/Ethiopian_Students_Media

18/07/2021
___  መቀሌ ዩንቨርስቲ___መቀሌ ዩንቨርስቲ ተማሪዎቹን ወደ ቤተሰብ ለመላክ እንደሞከረ እንደሆነ አሁን የወጡ መረጃዎች እያመለከቱ ነው። በምስሉ ላይም የምትመለከቱት  ተማሪዎች ወደ አውቶብስ...
18/07/2021

___ መቀሌ ዩንቨርስቲ___
መቀሌ ዩንቨርስቲ ተማሪዎቹን ወደ ቤተሰብ ለመላክ እንደሞከረ እንደሆነ አሁን የወጡ መረጃዎች እያመለከቱ ነው።
በምስሉ ላይም የምትመለከቱት ተማሪዎች ወደ አውቶብስ ሲሳፈሩ የሚሳይ ቢሆንም ጉዞው ስኬታማ እንዳልሆነ እና ተማሪዎች ወደ ዩንቨርሲቲው በድጋሚ መመለሳቸውን ከትምህርት ሚኒስቴር ቴሌቪዥን የቴሌግራም ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ሙሉ መረጃወችን አጣርተን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ የምናሳውቃችሁ ይሆናል
👇🏽
https://bit.ly/Mekele_University_TryingTo_Expex_Students

https://youtu.be/6arkP_lEz10
16/06/2021

https://youtu.be/6arkP_lEz10

Dr Abiy at Jimma University Today UniversityToday AmharicNewsEthiopian Prime Minister Dr Abiy Ahmed At Jimma University.ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ : "...መላ...

በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የ Agriculture And Vererinary Medicine ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወችhttps://t.me/AgricultureAndVeternaryMed...
30/05/2021

በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የ Agriculture And Vererinary Medicine ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወች
https://t.me/AgricultureAndVeternaryMedicine
በ Social Science ሙያ የተመረቃችሁ ወይም በመማር ላይ ያላችሁ ተማሪወች እንድሁም ወደፊት ለመማር ያሰባችሁ አድስ ገቢ ተማሪወች የኢትዮጵያAgriculture And Vererinary Medicine ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወች የቴሌግራም ግሩፕ እንድትቀላቀሉ በክብር ተጋብዛችሗል
https://t.me/CollegeOfBusinessAndEconomics1
የግሩፓችን አላማወች
1. በተማራችሁበት ድፓርትመንት( ኮሌጅ ) የስራ ማስታወቂያወች ለማግኘት
2. በየትምህርት ዘርፉ ለሚወጡ የትምህርት እድሎች (Scholarship )
3. የሪሰርች ፕሮጅርችቶች ትብብር
4. በየድፓርትመንታችሁ ( ኮሌጅ ) ከተለያዩ ግቢ ተማሪወች ጋር ለመረዳዳትና መረጃ ለመቀያየር
5. በተመረቃችሁበት ሙያ ስራ የሚያሰሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ወደ ግሩፑ ይጋበዛሉ
6. የተለያዩ የኦንላይን ትምህርቶችና እገዛወች ቱቶሪያሎች የሚኖሩ ይሆናል
7...ሌሎችም እናንተን የሚያግዙ ነገሮች ሁሉ ይካተቱበታል

በተለይ ለተመራቂ ተማሪወች የስራ ቅጥር በሚወጣበት ጊዜ መረጃወችን በፍጥነት ለመለዋወጥ እንድሁም አሰሪወችን በመጋበዝ ጭምር በግሩፑ ላይ አግልግሎት የምታገኙ ይሆናል

Love You All Stay Safe!
ግሩፓችንን ለመቀላቀል
👇🏾
https://t.me/CollegeOfBusinessAndEconomics1

በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የ College Of Business And Economics ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወችhttps://t.me/CollegeOfBusinessAndEconomic...
30/05/2021

በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የ College Of Business And Economics ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወች
https://t.me/CollegeOfBusinessAndEconomics1
በ Social Science ሙያ የተመረቃችሁ ወይም በመማር ላይ ያላችሁ ተማሪወች እንድሁም ወደፊት ለመማር ያሰባችሁ አድስ ገቢ ተማሪወች የኢትዮጵያ Busness and Economics ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወች የቴሌግራም ግሩፕ እንድትቀላቀሉ በክብር ተጋብዛችሗል
https://t.me/CollegeOfBusinessAndEconomics1
የግሩፓችን አላማወች
1. በተማራችሁበት ድፓርትመንት( ኮሌጅ ) የስራ ማስታወቂያወች ለማግኘት
2. በየትምህርት ዘርፉ ለሚወጡ የትምህርት እድሎች (Scholarship )
3. የሪሰርች ፕሮጅርችቶች ትብብር
4. በየድፓርትመንታችሁ ( ኮሌጅ ) ከተለያዩ ግቢ ተማሪወች ጋር ለመረዳዳትና መረጃ ለመቀያየር
5. በተመረቃችሁበት ሙያ ስራ የሚያሰሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ወደ ግሩፑ ይጋበዛሉ
6. የተለያዩ የኦንላይን ትምህርቶችና እገዛወች ቱቶሪያሎች የሚኖሩ ይሆናል
7...ሌሎችም እናንተን የሚያግዙ ነገሮች ሁሉ ይካተቱበታል

በተለይ ለተመራቂ ተማሪወች የስራ ቅጥር በሚወጣበት ጊዜ መረጃወችን በፍጥነት ለመለዋወጥ እንድሁም አሰሪወችን በመጋበዝ ጭምር በግሩፑ ላይ አግልግሎት የምታገኙ ይሆናል

Love You All Stay Safe!
ግሩፓችንን ለመቀላቀል
👇🏾
https://t.me/CollegeOfBusinessAndEconomics1

በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የ Social Science ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወችhttps://t.me/CollegeOfSocialScience በ Social Science ሙያ የተመረ...
30/05/2021

በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የ Social Science ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወች
https://t.me/CollegeOfSocialScience
በ Social Science ሙያ የተመረቃችሁ ወይም በመማር ላይ ያላችሁ ተማሪወች እንድሁም ወደፊት በ Social Science ሙያ ለመማር ያሰባችሁ አድስ ገቢ ተማሪወች የኢትዮጵያ Social Science ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወች የቴሌግራም ግሩፕ እንድትቀላቀሉ በክብር ተጋብዛችሗል
https://t.me/CollegeOfSocialScience
የግሩፓችን አላማወች
1. በተማራችሁበት ድፓርትመንት( ኮሌጅ ) የስራ ማስታወቂያወች ለማግኘት
2. በየትምህርት ዘርፉ ለሚወጡ የትምህርት እድሎች (Scholarship )
3. የሪሰርች ፕሮጅርችቶች ትብብር
4. በየድፓርትመንታችሁ ( ኮሌጅ ) ከተለያዩ ግቢ ተማሪወች ጋር ለመረዳዳትና መረጃ ለመቀያየር
5. በተመረቃችሁበት ሙያ ስራ የሚያሰሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ወደ ግሩፑ ይጋበዛሉ
6. የተለያዩ የኦንላይን ትምህርቶችና እገዛወች ቱቶሪያሎች የሚኖሩ ይሆናል
7...ሌሎችም እናንተን የሚያግዙ ነገሮች ሁሉ ይካተቱበታል

Love You All Stay Safe!
ግሩፓችንን ለመቀላቀል
👇🏾
https://t.me/CollegeOfSocialScience

በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የ Medicine And Health Science ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወችhttps://t.me/CollegeOfHeathScience በ Medcine An...
30/05/2021

በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የ Medicine And Health Science ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወች
https://t.me/CollegeOfHeathScience
በ Medcine And Health Science ሙያ የተመረቃችሁ ወይም በመማር ላይ ያላችሁ ተማሪወች እንድሁም ወደፊት በ Medicine And Health Science ሙያ ለመማር ያሰባችሁ አድስ ገቢ ተማሪወች የኢትዮጵያ Medical And Health Science ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወች የቴሌግራም ግሩፕ እንድትቀላቀሉ በክብር ተጋብዛችሗል
https://t.me/CollegeOfHeathScience
የግሩፓችን አላማወች
1. በተማራችሁበት ድፓርትመንት( ኮሌጅ ) የስራ ማስታወቂያወች ለማግኘት
2. በየትምህርት ዘርፉ ለሚወጡ የትምህርት እድሎች (Scholarship )
3. የሪሰርች ፕሮጅርችቶች ትብብር
4. በየድፓርትመንታችሁ ( ኮሌጅ ) ከተለያዩ ግቢ ተማሪወች ጋር ለመረዳዳትና መረጃ ለመቀያየር
5. በተመረቃችሁበት ሙያ ስራ የሚያሰሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ወደ ግሩፑ ይጋበዛሉ
6. የተለያዩ የኦንላይን ትምህርቶችና እገዛወች ቱቶሪያሎች የሚኖሩ ይሆናል
7...ሌሎችም እናንተን የሚያግዙ ነገሮች ሁሉ ይካተቱበታል

በተለይ ለተመራቂ ተማሪወች የስራ ቅጥር በሚወጣበት ጊዜ መረጃወችን በፍጥነት ለመለዋወጥ እንድሁም አሰሪወችን በመጋበዝ ጭምር ከፍተኛ ጥቅም የሚኖረው ይሆናል

Love You All Stay Safe!
ግሩፓችንን ለመቀላቀል
👇🏾
https://t.me/CollegeOfHeathScience

በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወችhttps://t.me/CollegeOfEngineering1 በኢንጅነሪንግ ሙያ የተመረቃችሁ ወይም በመማር ላይ ያ...
30/05/2021

በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወች
https://t.me/CollegeOfEngineering1
በኢንጅነሪንግ ሙያ የተመረቃችሁ ወይም በመማር ላይ ያላችሁ ተማሪወች እንድሁም ወደፊት በኢንጅኔሪንግ ሙያ ለመማር ያሰባችሁ አድስ ገቢ ተማሪወች የኢትዮጵያ የኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ተማሪወችና ባለሙያወች የቴሌግራም ግሩፕ እንድትቀላቀሉ በክብር ተጋብዛችሗል
https://t.me/CollegeOfEngineering1
የግሩፓችን አላማወች
1. በተማራችሁበት ድፓርትመንት( ኮሌጅ ) የስራ ማስታወቂያወች ለማግኘት
2. በየትምህርት ዘርፉ ለሚወጡ የትምህርት እድሎች (Scholarship )
3. የሪሰርች ፕሮጅርችቶች ትብብር
4. በየድፓርትመንታችሁ ( ኮሌጅ ) ከተለያዩ ግቢ ተማሪወች ጋር ለመረዳዳትና መረጃ ለመቀያየር
5. በተመረቃችሁበት ሙያ ስራ የሚያሰሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ወደ ግሩፑ ይጋበዛሉ
6. የተለያዩ የኦንላይን ትምህርቶችና እገዛወች ቱቶሪያሎች የሚኖሩ ይሆናል
7...ሌሎችም እናንተን የሚያግዙ ነገሮች ሁሉ ይካተቱበታል

በተለይ ለተመራቂ ተማሪወች የስራ ቅጥር በሚወጣበት ጊዜ መረጃወችን በፍጥነት ለመለዋወጥ እንድሁም አሰሪወችን በመጋበዝ ጭምር ለኢንጅነሪንግ ተማሪወችና ኢንጅነሮች ከፍተኛ ጥቅም የሚኖረው ይሆናል

Love You All Stay Safe!
ግሩፓችንን ለመቀላቀል
👇🏾
or
👇🏾
https://t.me/CollegeOfEngineering1

👷🏻‍  Invitation   👷🏽‍♀️‍https://t.me/CollegeOfEngineering1በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የኢንጅነሪንግ ተማሪወች በኢንጅነሪንግ ሙያ የተመረቃችሁ ወ...
29/05/2021

👷🏻‍ Invitation 👷🏽‍♀️‍
https://t.me/CollegeOfEngineering1

በሁሉም ግቢ ለምትማሩ ወይም የተመረቃችሁ የኢንጅነሪንግ ተማሪወች

በኢንጅነሪንግ ሙያ የተመረቃችሁ ወይም በመማር ላይ ያላችሁ ተማሪወች እንድሁም ወደፊት በኢንጅኔሪንግ ሙያ ለመማር ያሰባችሁ አድስ ገቢ ተማሪወች የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ተማሪወች የቴሌግራም ግሩፕ እንድትቀላቀሉ በክብር ተጋብዛችሗል
የግሩፓችንን ሙሉ አላማ ብግሩፑ በመግባት ማንበብ ትችላላችሁ ማንበብ ትችላላችሁ

Love You All Stay Safe!
ግሩፓችንን ለመቀላቀል
👇🏾
or
👇🏾
https://t.me/CollegeOfEngineering1

🧏🏼‍♀️     ማስታወቂያ    🧏🏼‍♀️🏠ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 🏠👇🏾https://t.me/EthiopianUniversityStudentsPageየወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪ...
29/05/2021

🧏🏼‍♀️ ማስታወቂያ 🧏🏼‍♀️
🏠ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 🏠
👇🏾
https://t.me/EthiopianUniversityStudentsPage

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪና ምዝገባ ከሰኔ 26 እስከ 30/2013 ዓ.ም እንደሚያካሂድ አሳውቋል።

ከሰኔ 7 እስከ 21/2013 ዓ.ም ያሉት ቀናት የሁሉም ነባር ተማሪዎች ልዩ የዕረፍት ጊዜ /ለምርጫ/ እንደሚሆን ገልጿል።

ዩኒቨርሲቲው የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎች የጊዜ ሰሌዳን ወደፊት አሳውቃለሁ ብሏል።

ሙሉ መረጃወችን ለመከታተል ይሄን የቴሌግራም ቻናል JOIN ማድረግ ትችላላችሁ
👇🏾
https://t.me/EthiopianUniversityStudentsPage

🧏🏼‍♀️  ስለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች  🧏🏼‍♀️የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር 👇🏾https://t.me/EthiopianUniversityStudentsPageአዲስ ገቢ ተማሪዎች ከሰኔ 21/2...
29/05/2021

🧏🏼‍♀️ ስለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች 🧏🏼‍♀️
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
👇🏾
https://t.me/EthiopianUniversityStudentsPage
አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከሰኔ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ:-
አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመጪው ምርጫ በኋላ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም ወደተመደቡበት ዩኒቨርስቲ እንደሚገቡ የየሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።
ከምርጫው በኋላ ሰኔ 21 ሁሉም የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እኝደሚገቡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) አረጋግጠዋል።
በሌላ በኩል ነባር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለመጪው ምርጫ ወደደቤተሰቦቻቸው በመሄድ በምርጫው ይሳተፋሉ ብለዋል።
"የተማሪዎቹ መሄድ ግዴታ አይደለም" ያሉት ሚኒስትር ዲኤታው ፤ መምረጥ ለሚፈልጉ ነባር ተማሪዎች እንዲመች ከምርጫው በፊትና በኋላ ያሉ ቀናት የዕረፍት ጊዜ እንደሚሆኑ ገልፀዋል።
"ምርጫ ማድረግ መብት እንደመሆኑ፤ መምረጥ የማይፈልጉ ነባር ተማሪዎች በያሉበት ዩኒቨርሲቲ መቆየት ይችላሉ" ብለዋል።
ስለ አድስ ተማሪወች የጥሪ ማስታወቂያወችንና አዳድስ መረጃወችን እየተከታተልን በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ የምናሳውቃችሁ ይሆናል
👇🏾
https://t.me/EthiopianUniversityStudentsPage

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian University Students posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category