kisto gurage

kisto gurage public figer.

ውሃ ተጠማሁኝ ላለ የጉራጌ ህዝብ በጥይት መግደል በሰማይም በምድርም ይቅር የማይባል ወንጀል ነው።ገዳዮች የከባታና የሀድያ ሚሊሻ!አስገዳዮች ላጫ፣እርስቱና ግብራበሮቻቸው ለፍርድ ሳይቀርቡ እንቅ...
23/02/2023

ውሃ ተጠማሁኝ ላለ የጉራጌ ህዝብ በጥይት መግደል በሰማይም በምድርም ይቅር የማይባል ወንጀል ነው።ገዳዮች የከባታና የሀድያ ሚሊሻ!አስገዳዮች ላጫ፣እርስቱና ግብራበሮቻቸው ለፍርድ ሳይቀርቡ እንቅልፍ የለንም።

የጉራጌ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ጃፋር ፍቱት።መብቱ ከመጠየቅ ውጪ የሰራው ሌላ ስራ የለም።ጉራጌ በልጆቿ ክንድ ክልል ትሆናለች።
22/02/2023

የጉራጌ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ጃፋር ፍቱት።መብቱ ከመጠየቅ ውጪ የሰራው ሌላ ስራ የለም።ጉራጌ በልጆቿ ክንድ ክልል ትሆናለች።

ሻሸመኔ መሥዋዕት ተጀምሯል።ኦርቶዶክሶች ፀንታቹ ቤተክርስቲያን ጠብቁ።
04/02/2023

ሻሸመኔ መሥዋዕት ተጀምሯል።ኦርቶዶክሶች ፀንታቹ ቤተክርስቲያን ጠብቁ።

የቅዱሥ ሢኖዶሥ ጥሪ!!!
03/02/2023

የቅዱሥ ሢኖዶሥ ጥሪ!!!

ጉራጌ ክልላዊ መንግሥት በደማችን እናፀናለን።
03/02/2023

ጉራጌ ክልላዊ መንግሥት በደማችን እናፀናለን።

ዝግጅ!ሁላችንም ወደ ስልጠናዉ።የጉራጌ ህዝብ የዘመናት በደል ገርስሰን ለመጣል።ዝግጁ እኛ ጉራጌ ነን።ጉራጌ ክልል ነው።
30/01/2023

ዝግጅ!ሁላችንም ወደ ስልጠናዉ።የጉራጌ ህዝብ የዘመናት በደል ገርስሰን ለመጣል።
ዝግጁ እኛ ጉራጌ ነን።ጉራጌ ክልል ነው።

27/01/2023

ጉራጌ ክልላዊ መንግስት በደማችን እንመሰርታለን።የጉራጌ ህዝብ ከጭቆና አውጥተን እኩልነት እናጎናፅፈዋለን።እኛ ጉራጌ ነን።

26/01/2023

ስለ ባልና ሚስት መዘባረቅ ምን አመጣው?ትዳራቸው ማቆየትና ማፍረስ የሚችሉት እነሱ ናቸው።በማያገባን ባንገባ ጥሩ ነው።ችግራቸው እራሳቸው ይፍቱ ምነው ለሚዲያ የሚሆን ነገር ጠፍቶ ነው የማረባ ነገር ሚዘባረቀው?!

ጉራጌ ክልላዊ መንግስት ያለ ደም መፍሰስ ይፍጠን።
26/01/2023

ጉራጌ ክልላዊ መንግስት ያለ ደም መፍሰስ ይፍጠን።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when kisto gurage posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category