Stand together for Amhara

  • Home
  • Stand together for Amhara

Stand together for Amhara The purpose of this page is to crate a strong economical, Social and political develop Amhara nation

02/10/2021
01/04/2021

@@@ይድረስ ለክቡር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ@@@
ክቡር ጠቅላይ ሚኒሰትር በእርስወ እይታ አገር ፈረሰች የሚባለው መቸ ነው?
እርስዎ አልሰሙም ወይም እንድትፈርስ ወስነዋል እንጅ አገርማ ፈርሳለች። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አማራን ለመግደልም እኮ አገር ያስፈልጋል። የኦሮሚያን የበላይነት ለማምጣትም ቢሆን አገር ያስፈልጋል። ለመለመንም አገር ያስፈልጋል

09/04/2020

ለሁሉም የአማራ ህዝብ በሙሉ:-
ከስህተቱ የማይማረው እና ግብሩን ሳይለወጥ ስሙን ብቻ በመለወጥ ብአዴን(አዴፓ)( ብልፅግና) በማለት የ አማራን ህዝብ በፊት በህወሓት አሁን ደግሞ ቀጥታ ከአብይ ትዕዛዝ በመቀበል የክልሉን ጀግኖች እያስበላ ይገኛል::
በመሆኑም ወቅቱ እባብ እና ጉርጥ አብረው በሚኖሩበት በዚህ አስከፊ የወረርሽኝ ሰዓት የክልሉ መሪ ነኝ ብሎ እራሱን ብልፅግና ብሎ የሚጠራው የደንቆሮዎች ስብስብ ግን በኮረና ወረርሽኝ በማመካኘት የክልሉን ህዝብ እንቅስቃሴ ከገታ ብሎም እቤት ከዘጋ በሗላ የአማራን የቁርጥ ቀን ልጆች እያሳደደ እየገደለ ይገኛል:: ኮረና በኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ሰው ገደለ ብልግናም በአማራ ክልል ውስጥ ሁለት ጀግና ገደለ:: ምኑ ላይ ነው ለውጡ??? ስለዚህ የአማራ ህዝብ ሆይ አንተን ከቤት ቁጭ በል ብሎ በወሎ ላሊበላ ፣ በጎንደር አዝዞ እና በመተከል በወገንህ ላይ የተቃጣውን የአማራን ፋኖ የማጥፋት ዘመቻ ከኮረና ወረርሽኝ ለይተን ሰለማናየው ልንመክተው ይገባል:: Stand together for Amhara!!!

13/09/2019
12/09/2019

ምክር ለኦዴፓ(ኦነግ) ለአፈ ቅቤው ልበ ጩቤው አብይ አህመድ (ዶ/ር¡¡¡¡)
በማሰር ቢሆን መላ የኢትዮጵያን ህዝብ እንደ ህወሓት ያሰረ አልነበረም፡፡
የብሔር የበላይነት በስልጣን እርከን ላይ ማምጣት ቢሆን እንደ ህወሓት ከላይ
እስከ ታች በአንድ ብሔር ስልጣን የአበደ አልነበረም፡፡
ሁሉ አማረሽን ገብያ አታውጧት እንደሚባለው የኦዴፓ(ኦነግ) መንግሥት ስልጣን
በጨበጠ በአመቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ውድመት ተከስቷል፡፡
ኦዴፓ(ኦነግ) አተኩራችሁ አያችሁኝ ስልጣኔን ልትቀሙኝ ነው መሰል በሚል
አይናችሁ አላማረኝም እያለ በተለይ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆችን እያሰረ እና
እያሰቃየ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ጥፋ ሲልህ ከአማራ ህዝብ ጋር ያገጭሀል ነው እና
ነገሩ ፤ የአማራ ህዝብ ከመቼውም በላይ በኦዴፓ(ኦነግ) መንግሥት ላይ
ጥላቻው ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መጥቷል፡፡
ስለዚህ ኦዴፓ (ኦነግ) ሆይ በስልጣንህ ትንሽም ሆነ ብዙ መቆየት ከፈለክ
የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆችን በማሰር ከሰፊው እና የዋህ ከሆነው የአማራ ህዝብ
ጋር አትጣላ፡፡

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Stand together for Amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share