ኦቦ ሽመልስ ፖለቲካውን በልተውታል
*********
እንግዲህ ቻሉት እነንትና 🤔
NEWS
ቀይ ባህርን በጋራ እንጠብቅ ኢሳያስ፣ የመቀለው ግርግርና ግድያ፣ የጄኔራሉ ዛቻና ድርድሩ፣ “ከስር እንነቅላቸዋለን” ጄኔራሉ፣ የአማራ ክልል መግለጫዎች
@The Ethiopian
NEWS
አሥራ አምስት ዓመት ጠብቁኝ'' ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
The Ethiopian
ይሄ ሰው እውነትም አልተቻለም
******
> ትግርኛ፣ አማርኛ፣ እንግሊዘኛ፣ አረበኛ አቀላጥፎ ይናገራል
> ጥቂቶች እየመራ ብዙዎችን ያሸብራል
> ወጣቶችን እየበላ ሽማግሌዎችን ያኖራል
> ጊዜ ይፈርደዋል እንጂ - እስካለም እንዲህ ይናገራል!
Breaking News
ሰበር ዜና፦ ጠ/ሚኒስትሩ በሳውዲ አረቢያ፣ የድሮን ጥቃቶች በጎጃም፣ -ከሸኔ በኋላ ጉዞ ቀይ ባህር- ባለስልጣኑ፣ ኬንያ ስለዐቢይ፣ ቤተ-ክርስቲያኒቱ ስለላሊበላ ጥቃት
The Current Situation in Ethiopia
የታንዛኒያው ድርድር ሚስጥሮች፣ የጦር ጄቶች በጎጃም፣ የፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጉዞ፣ - እየተፈተንን ነው- ሚኒስትሩ፣ ላሊበላና የአማራ ክልል ከተሞች
@The Ethiopian
About the Ethiopian Prime Minister - Abiy Ahmed's Talent
የጠቅላይሚኒስትሩ አነጋጋሪ ኩረጃዎች፤ ከአብዲ ኢሌ እስከ ፓስተር ዮናታን!
Daily News
የህወሓት ውሳኔ፣ የኢሳያስ ተቃዋሚ በኢትዮጵያ ተመሠረተ፣ በአማራ ክልል የድርድር ጥሪ፣ "ሼኔ ተደምስሷል"ሰራዊቱ፣ የባህርዳር ዙሪያ ውጊያ፣ ድሮን...
****************
The Ethiopia
Birhanu Jula's message
''መክሬህ ነበር ፤ አልሰማህም!'' ኤታማዦር ሹሙ ለአለቃቸው
Daily News
ጠ/ሚኒስትሩ ከኤርፖርት ያገዷቸው ባለስልጣናት፣ ኤርትራና የወታደራዊ ጣቢያው ጥቃት፣ የህወሓትና ጌታችው መግለጫ ምልልስ፣ በአማራ ክልል አመራሮች ላይ ጥቃት
About Asseb and Eritrea
አሰብን እንደ ትግራይ'' የጠቅላይሚኒስትሩ እና የፊልድ ማርሻሉ መንገዶች
Foreign Affairs & anticorruption
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና የኢሚግሬሽን የሙስና ሰንሰለት
Ethio Forum's Daily News
ለጠ/ሚኒስትሩ ንግግር የተሰጡ ምላሾች፣ የትግራይ መግለጫ ስለኮሚሽኑ፣ በአማራ ክልል የጦር ሄሊኮፕተሮች፣ ከመጠለያ ካምፕ የዘመቱ ስደተኞች
Ethio Forum's Daily News 26 | 10 | 2023
''መዋጋትም ማሸነፍም እንችላለን'' ጠ/ሚኒስትሩ፣ የጠፉት 20 ዲፕሎማቶች፣ ኤታማዦር ሹሙ ''ዝግጁ ነን''፣ ስድስት አመራሮች ተባረሩ፤ትርኢትና ጦርነት|EF
Ethio Forum's Daily News
የጠቅላይሚኒስትሩ ባንዳዎችና ከሀዲዎች ፤ ‹‹አርሶአደር እየጨቀጨቀኝ ነው›› ዐቢይ|ETHIO FORUM
Ethio Forum Daily News
ኤርትራ አስተባበለች፣ የአማራ ብልፅግና ሰዎች ወደ ዉጊያ ቦታ?፣ ፊ/ል ብርሃኑ ጁላ ስለሰራዊት መፍረስ፣ ጌታቸው ረዳና ተወካዮች፣ "34 ሚሊዮን ተረጂ"
የቆሸሸ መሀረም ለመስረቅ የሚገደድ የሚሊተሪ ልብስ የለበሰ ሰው ካለ መሀረምም የለውም ማለት ነው
***************
ጌታቸው ረዳ በጣም የማደንቅለት አገላለፆች አሉ። ይህንን ግን ለየት ይላል። በዝች ቪድዮ ብቻ ኤርትራን መተርጎም ይቻላል። ድህነት፣ ድንቁርናና ቸነፈር የቸነከራት ባዶ ሀገር እንደሆነች መናገር ይቻላል።
ሰላም መጣ በተባልን ጊዜ ሄጄ ያየሁትም ይሄው ነበር። በርግጥ ብጊዜው ለኛ ብለው ትንሽ የፅዳት ዘምውቻዎች አካሂደው እንደ ነበር ያስታብቅ ነበረ። ግን አለፍ አለፍ ብለው ወደ ዋና መንገድ እየገቡ ያስቸግሩ የነበሩትን - እውነታው ሊመሰክሩ የመጡ የሚመስሉ ውሾችና አህዮች - መቆጣጠር አልተቻለም ነበር። እውነት ለማውራት ከሆነ ህዝቡ ያሳዝናል። በዓይኔ ያየሁትን ነው። ሰው ሊመስሉ አሁን በማህበራዊ ሚድያ ዝላይ ጀምሯል። እናያለን!
ፈጣሪ ሲያድለው አህያም እንዲህ ይማራል!
🤣🤔🤣😂🤔🤣
*******************************
የኛ ነገር ይገርማል! 1 + 1 = ? መመለስ አቅቶን እንድያ ተላለቅን። አሁን - ከዛ ሁሉ መጠፋፋት ወጥተን ተመልሰን የነበረውን ፍቅር መመለስ ይቻል ይሆን? ፈጣሪ ይወቀው እንግዲህ!
@The Ethiopian
The Son of Ethiopia & WHO's Director
*******************************
The #WHO75 milestone is a testament to the excellence and commitment of thousands of individuals who have come together throughout World Health Organization (WHO) history to pursue our founding vision: the highest possible standard of #HealthForAll people. I’m proud to be WHO!
የወያኔ ተቋማት ራሳቸውን ማክሰም ጀምሯል - ሊሰራበት ይገባል! ብዙ በሮች በራሳቸው ጊዜ እየተከፈቱ ይመስላል! @The Ethiopian | April 12/2023
የወያኔ ተቋማት ራሳቸውን ማክሰም ጀምሯል - ሊሰራበት ይገባል! ብዙ በሮች በራሳቸው ጊዜ እየተከፈቱ ይመስላል! @The Ethiopian | April 12/2023
What do you think about this?