Aterira Digital Magazine

Aterira Digital Magazine አጤሪራ የአጫጭር ፅሑፎች መፅሔት ሲሆን በየጊዜው የተመረጡ ስ

አጤሪራ አላማዋ በማንኛውም የጥበብ አይነት ላይ ችሎታው ላላቸው አርቲስቶች ከተከያኒው ጋር የሚተዋወቁበትን እንዲሁም በተፃፈም ባለተፃፈም ህግ አብዝቶ የሚገደበውን የፈጠራ ነፃነት አጥር ማፍረስ የሚቻልበትን መድረክ መፍጠር ነው።

Join us 👉👉👉 t.me/aterira ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦች፤ረዘም ካለ ቆይታ በኋላ እትም ሃያን ይዘን ብቅ ብለናል። ጠደፍ ጠደፍ፤ለጠፍ ለጠፍ ተደርጋ የተሰራች ናት እና እክል አይጠፋት ...
25/02/2022

Join us 👉👉👉 t.me/aterira

ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦች፤
ረዘም ካለ ቆይታ በኋላ እትም ሃያን ይዘን ብቅ ብለናል። ጠደፍ ጠደፍ፤ለጠፍ ለጠፍ ተደርጋ የተሰራች ናት እና እክል አይጠፋት ይሆናል። ከተጠፋፋን ወዲያ እንደ አንገት ማስገቢያ ትያዝልን።
ዛሬም አለሁ ላላችሁን ፀሃፊያንም ሆነ አንባቢዎቿ ምስጋናችን ከልብ ነው!
መልካም ንባብ

ዛሬም ነገም ከትናት ወዲያም አጤሪራ የእርሶ ናትና ሳይሳቀቁ ስራዎትን ይላኩልን!

አጤሪራን ያንብቡ - ለአጤሪራ ይፃፉ - አጤሪራን ለወዳጆችዎ ያጋሩ!

21/02/2022

Join us👉👉👉 T.me/aterira

ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦችዘለግ ካለ ቆይታ በኋላ እትም አስራዘጠኝን ይዘን መተናል። ይሄው ሳይታሰብ ለሃያ አንድ አንድ ጎደል ደርሳለች። እንደድሮው በቀጠሮ መደረስ ቢከብዳትም በእናንተው እርዳታ...
23/06/2021

ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦች
ዘለግ ካለ ቆይታ በኋላ እትም አስራዘጠኝን ይዘን መተናል። ይሄው ሳይታሰብ ለሃያ አንድ አንድ ጎደል ደርሳለች። እንደድሮው በቀጠሮ መደረስ ቢከብዳትም በእናንተው እርዳታ አለች።
ምስጋናችን ገደብ የለውም!
ሁሉንም እትሞች እዚህ ይገኛሉ👇👇👇
T.me/aterira

26/05/2021
Join the movement! You can find all 18 issues here 👇👇👇T.me/aterira Follow us: Instagram:  Twitter:
19/04/2021

Join the movement! You can find all 18 issues here 👇👇👇
T.me/aterira
Follow us:
Instagram:
Twitter:

05/04/2021
Send us your piece here or via telegram on 0925749956. Join the movement 👇👇👇T.me/aterira
18/03/2021

Send us your piece here or via telegram on 0925749956.
Join the movement 👇👇👇
T.me/aterira

join us 👇👇👇t.me/aterira
16/03/2021

join us 👇👇👇
t.me/aterira

ተመልሰናል 🙂 እትም 17ን እዚህ ያገኟታል 👇👇👇t.me/ateriraእንዲሁም፡ twitter.com/aterirainstagram.com/aterira_digital  ላይ ይከተሉን።ለአጤሪራ ይፃፉ......
09/03/2021

ተመልሰናል 🙂 እትም 17ን እዚህ ያገኟታል 👇👇👇
t.me/aterira
እንዲሁም፡
twitter.com/aterira
instagram.com/aterira_digital
ላይ ይከተሉን።
ለአጤሪራ ይፃፉ... አጤሪራን ያንብቡ... አጤሪራን ለወዳጆ ያጋሩ!

ተመልሰናል ወዳጆቻችንjoin us and get all issues here 👇👇👇 t.me/aterira
05/03/2021

ተመልሰናል ወዳጆቻችን
join us and get all issues here 👇👇👇
t.me/aterira

አጤሪራ አላማዋ በማንኛውም የጥበብ አይነት ላይ ችሎታው ላላቸው አርቲስቶች ከተከያኒው ጋር የሚተዋወቁበትን እንዲሁም በተፃፈም ባለተፃፈም ህግ አብዝቶ የሚገደበውን የፈጠራ ነፃነት አጥር ማፍረስ...
31/12/2020

አጤሪራ አላማዋ በማንኛውም የጥበብ አይነት ላይ ችሎታው ላላቸው አርቲስቶች ከተከያኒው ጋር የሚተዋወቁበትን እንዲሁም በተፃፈም ባለተፃፈም ህግ አብዝቶ የሚገደበውን የፈጠራ ነፃነት አጥር ማፍረስ የሚቻልበትን መድረክ መፍጠር ነው።
ሁሉንም እትም እዚህ ያገኛሉ፡
t.me/aterira

ሁሉንም እትም የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ማግኘት ይችላሉ:You can find all issues by simply subscribing to our telegram channel: T.me/ater...
30/12/2020

ሁሉንም እትም የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ማግኘት ይችላሉ:
You can find all issues by simply subscribing to our telegram channel:
T.me/aterira

Here's something to wake up to ☺️ The one and only Bez Brown is finally here with a book. It's an honour to have her as ...
30/12/2020

Here's something to wake up to ☺️ The one and only Bez Brown is finally here with a book. It's an honour to have her as a family of Arerira's from issue one on.
እድግ በይልን
Join us:
T.me/aterira

21/12/2020

Old Aterira, new page 🙂
በአንዳንድ የአጋች ታጋች ድራማች ምክንያት የቀድሞ የፌስቡክ ፔጃችንን ለመቀየር ተገደናል። የተለመደው የቴሌግራም ቻናላችን ኝ በነብረት ይገኛል።
ከዚህ በፊት ላልተዋወቅን አጤሪራ አላማዋ በማንኛውም የጥበብ አይነት ላይ ችሎታው ላላቸው አርቲስቶች ከተከያኒው ጋር የሚተዋወቁበትን እንዲሁም በተፃፈም ባለተፃፈም ህግ አብዝቶ የሚገደበውን የፈጠራ ነፃነት አጥር ማፍረስ የሚቻልበትን መድረክ መፍጠር ነው።ፍ
Join us:
👇
T.me/aterira

21/12/2020

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aterira Digital Magazine posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Aterira Digital Magazine:

Videos

Share

Category


Other Publishers in Addis Ababa

Show All