ኢትዮጵያ ተስፋ አላት

ኢትዮጵያ  ተስፋ አላት ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹

አላየንም አልሰማንም.....ጥንታዊው ሲኒማ ኢትዮጲያበአፈረሱት ክስ የታሙት እነ አብይና አዳነች ታሪክ አዳሽና ታሪክ አስቀጣይ መሆናቸው በነጋ በጠባ ቁጥር እየተረጋገጠ እየሄደ ሲሄድ ፤ እነ አ...
07/06/2024

አላየንም አልሰማንም.....ጥንታዊው ሲኒማ ኢትዮጲያ
በአፈረሱት ክስ የታሙት እነ አብይና አዳነች ታሪክ አዳሽና ታሪክ አስቀጣይ መሆናቸው በነጋ በጠባ ቁጥር እየተረጋገጠ እየሄደ ሲሄድ ፤ እነ አፈረሱት፣ ቅርሳችን ተነካ ደሞ ድምፃቸው እየጠፋ፣ የውሸት የሙሾ ድንኳናቸው ፈርሶ እየተበተነ ፤ ላሽ አሉ ባላየ ባልሰማ!

ጀለስካ ቅርስንማ እንደ ብልፅግና ያከበረ ያሳመረ መንግስት የለም። እንደ እነ አብይና አዳነች የኢትዮጲያን ቅርሶች አቧራ አራግፎ፣ ዘመውና ተጎሳቁለው፣ ቆሽሸውና ተረስተው የከረሙ ታሪካዊ ቅርሶችን አድሶ ዘመናቸው አብቅቶ በራሳቸው ሳይፈርሱ የታደጋቸውና ለቀጣይ ብዙ ዘመናት እንዲኖራቸው ያደረገ እንደ አብይና አዳነች ያለ አመራር ያለው መንግስት አላየንም አልሰማንም።

ተመልከት ይሄን ጥንዊ ሲኒማ ኢትዮጲያን! በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት እንዲህ ታድሶ ተውቦ አምሮበታል።

አንድነት ፓርክ ለሁሉም የሚሆን የከተማችን ድንቅ መስህብ ነው።ታሪክን ለመማር፣ ተፈጥሮን ለማወቅ፣ ፎቶ ለመነሳት፣ ከወዳጅ ጋር አስደሳች ግዜን ለማሳለፍ ወደ አንድነት ፓርክ ይምጡ የማይረሳ ግ...
06/06/2024

አንድነት ፓርክ ለሁሉም የሚሆን የከተማችን ድንቅ መስህብ ነው።
ታሪክን ለመማር፣ ተፈጥሮን ለማወቅ፣ ፎቶ ለመነሳት፣ ከወዳጅ ጋር አስደሳች ግዜን ለማሳለፍ ወደ አንድነት ፓርክ ይምጡ የማይረሳ ግዜን ያሳልፉ።



#አንድነትፓርክ

06/06/2024
 💪💪💪ሰውየው ዛሬም በከፍታው ‼
06/06/2024

💪💪💪
ሰውየው ዛሬም በከፍታው ‼

አራት ኪሎ እድሳትዋን ጨርሳለች!የኮሪደር ልማቱ ውብ ምቹ ያደረጋት አራት ኪሎ!
05/06/2024

አራት ኪሎ እድሳትዋን ጨርሳለች!
የኮሪደር ልማቱ ውብ ምቹ ያደረጋት አራት ኪሎ!

የአዲስ አበባ የማለዳ ድባብ በምስል:-
05/06/2024

የአዲስ አበባ የማለዳ ድባብ በምስል:-

አዲስ አበባ ፦ ጸሃይ የማይጠልቅባት ከተማ! Finfinnee: Magaalaa aduun itti hin dhiine.
04/06/2024

አዲስ አበባ ፦ ጸሃይ የማይጠልቅባት ከተማ!

Finfinnee: Magaalaa aduun itti hin dhiine.

Not in Europe! this is አዲስ አበባ!🤷‍♀️🤷‍♀️ሽው እልም በአራዳ በፒያሳ!
04/06/2024

Not in Europe! this is አዲስ አበባ!🤷‍♀️🤷‍♀️
ሽው እልም በአራዳ በፒያሳ!

ዛሬ በደቡብ ኮሪያ የሚገኘውን ሲላኦም መዕከል ለአይነ ስውራን (Siloam Center for Blind) በተባለው ተቋም ተገኝቼ ለአይነ ስውራን ተማሪዎች በዘመናዊ ቴክኖዎሎጂ በመታገዝ የሚሰጡት...
04/06/2024

ዛሬ በደቡብ ኮሪያ የሚገኘውን ሲላኦም መዕከል ለአይነ ስውራን (Siloam Center for Blind) በተባለው ተቋም ተገኝቼ ለአይነ ስውራን ተማሪዎች በዘመናዊ ቴክኖዎሎጂ በመታገዝ የሚሰጡትን ስልጠናዎች ለማየት ችያለው:: እነዚህን ስልጠናዎች በእኛ ሀገር ተግባራዊ ለማድረግ ከተቋሙ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጌአለው::
Zinash Tayachew

ምሽቱ ቀን መስሏል! አራት ኪሎ ላይ!የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ውጤቶች አንዱ 4 ኪሎ!
03/06/2024

ምሽቱ ቀን መስሏል! አራት ኪሎ ላይ!
የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ውጤቶች አንዱ 4 ኪሎ!

ወጥ ሆነው፣ በአንድ አይነት የቀለም ቅብ የከተማችን ነባርና አዳዲስ ህንፃዎች ተሰልፈው ከተማዋን አድምቀዋታል።400 ህንፃዎች በአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት በተቀመጠው standard መሰረት ታድ...
03/06/2024

ወጥ ሆነው፣ በአንድ አይነት የቀለም ቅብ የከተማችን ነባርና አዳዲስ ህንፃዎች ተሰልፈው ከተማዋን አድምቀዋታል።
400 ህንፃዎች በአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት በተቀመጠው standard መሰረት ታድሰዋል።

Standard Matters! 👌

ዱከም ቢሾፍቱ መግቢያ ላይ አዲስ የመዝናኛ ስፍራ በሙሉ ባንድ ሙዚቃ ጀመረከፈጣን መንገድ ወደ ዱከም ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) መግቢያ ላይ የተገነባውና በህዳር ወር 2016 ዓ.ም ተመርቆ ወደሥራ...
03/06/2024

ዱከም ቢሾፍቱ መግቢያ ላይ አዲስ የመዝናኛ ስፍራ በሙሉ ባንድ ሙዚቃ ጀመረ

ከፈጣን መንገድ ወደ ዱከም ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) መግቢያ ላይ የተገነባውና በህዳር ወር 2016 ዓ.ም ተመርቆ ወደሥራ የገባው ራባ ሆቴል በባላገሩ አይዶል ተወዳድረው ከፍተኛ ብቃት ያሳዩ ወጣቶችን ያሳተፈ የምሽት መዝናኛ ዝግጅት ጀምሯል።

ከ350 በላይ እንግዶችን ማስተናገድ በሚችለው የሆቴሉ ባህላዊ ሬስቶራንት ውስጥ መሆኑን የሆቴሉ ባለቤትና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ቆንጂት አብዲሳ ነግረውናል።

ለግንባታ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የወጣ ሲሆን 15 የመኝታ ክፍሎች፣ ባህላዊ ሬስቶራንት፣ የቁርጥ አገልግሎትን አካቷል። ሆቴሉ በቂ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ያሟላ ሲሆን የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት አድርጎ የሸዋርማ አገልግሎት መጀመሩን ጠቅሰው በተለይ ከከተማ ወጣ ብለው መዝናናት ለሚፈልጉ ይህ መልካም አማራጭ ነው ብለዋል።

የሙዚቃ ምሽቱ ዓላማ እንግዶችን ከማዝናናት ባለፈ የሙዚቃ ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች የተሻለ ዕድል እንዲያገኙ ለመደገፍም እንደሆነ ወ/ሮ ቆንጂት ነግረውናል።

70 ደረጃ‼️ መጣሁ አንቺን ብዬ፤ሳይደክመኝ እርምጃው ፤ በሰባ ደረጃው....   እድሜና አገልግሎት ያጎሳቆላቸው ደረጃዎቹ እዛም እዚም እየተፈረካከሱ ለመንገደኞች እንቅፋት የሆኑበት፣ ለዘመናት...
02/06/2024

70 ደረጃ‼️ መጣሁ አንቺን ብዬ፤
ሳይደክመኝ እርምጃው ፤ በሰባ ደረጃው....
እድሜና አገልግሎት ያጎሳቆላቸው ደረጃዎቹ እዛም እዚም እየተፈረካከሱ ለመንገደኞች እንቅፋት የሆኑበት፣ ለዘመናት በደረጃው ግራና ቀኝ ቆሻሻ ሲጣልበት፣ አላፊ አግዳሚው ሲፀዳዳበት የነበረው 70 ደረጃ በኮሪደር ልማት ደረጃው ከፍ ተደርጎ ታድሶ እንዲህ አምሮበታል።

አራት ኪሎ! እንዳትጠፋባችሁ ተዋወቋት! ምሽቱም ቀን መስሏል፣ ፍንትው ብሏል።
31/05/2024

አራት ኪሎ! እንዳትጠፋባችሁ ተዋወቋት!
ምሽቱም ቀን መስሏል፣ ፍንትው ብሏል።

መስቀል አደባባይ ከአዲስ አበባ ውብ ገፆች አንዱ!ፀሀይ በረድ ስትል፣ አመሻሹ ሊገባ ሲል፣ ንፁህ አየር እየተቀበሉ፣ በተንጣለለው ሰገነት ቁጭ ብለው ከተማዋን በሰፊው እየቃኙ፣ ካሻዎትም በእግር...
31/05/2024

መስቀል አደባባይ ከአዲስ አበባ ውብ ገፆች አንዱ!
ፀሀይ በረድ ስትል፣ አመሻሹ ሊገባ ሲል፣ ንፁህ አየር እየተቀበሉ፣ በተንጣለለው ሰገነት ቁጭ ብለው ከተማዋን በሰፊው እየቃኙ፣ ካሻዎትም በእግር ጉዞ እየተንቀሳቀሱ ሰላማዊ፣ ምቹ እና ዘና የሚሉበት ከሁሉም የከተማችን ጫፍ ቢመጡ ማዕከል የሆነ ቦታ መስቀል አደባባይ!

ሀሰተኛ ሰነድ የሚያዘጋጅን ግለሰብ ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።ግለሰቡ ከ1997 ዓ/ም ጀምሮ ህገወጥ ተግባሩን ሲፈፅም እንደነበር በማስረጃ ተረጋግጧል፡፡ ሀሰተኛ ...
30/05/2024

ሀሰተኛ ሰነድ የሚያዘጋጅን ግለሰብ ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።ግለሰቡ ከ1997 ዓ/ም ጀምሮ ህገወጥ ተግባሩን ሲፈፅም እንደነበር በማስረጃ ተረጋግጧል፡፡ ሀሰተኛ ሰነድ ለማዘጋጀት የሚገለገልባቸው ልዩ ልዩ ማህተሞች ፣ ቲተሮችና ሰነዶችም ተይዘዋል፡፡

ሀሰተኛ ሰነድ በመገልገል ያልተገባ ጥቅምን ለማግኘት የሚፈፀሙ ህገወጥ ተግባራትን ለመከለከልና አጥፊዎችን ህግ ፊት ለማቅረብ አዲስ አበባ ፖሊስ ልዩ ትኩረትስ በመስጠት እየሰራ ይገኛል፡፡ ከ1997 ዓ/ም ጀምሮ ለተለያዩ ግለሰቦች የትምህርት ፣ የልደት ፣ የስራ ልምድ እና ሌሎች ልዩ ልዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ መቀጠሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ባደረረገው ክትትል በመኖሪያ ቤት ውስጥ ለበርካታ ዓመታት ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡ መምሪያው ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ/ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 በሚገኘው የግለሰቡ መኖሪያ ቤት ህጋዊ አሰራርን ተከትሎ በተደረገ ብርበራ የ29 የመንግስትና የግል ተቋማት ክብ ማህተሞች፣ ብዛታቸው 26 የልዩ ልዩ የስራ ኃላፊ ቲተሮች ፣ በግለሰቡ አማካኝነት የተዘጋጁ የወሳኝ ኩነት ሰነዶች ፣ የተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች ፣ የሰራ ልምድ ፣ የነዋሪነት መታወቂያ ፣ ልዩ ልዩ ደብዳቤዎችና ሰነዶችን በኤግዚቢትነት ይዞ ምርመራው መቀጠሉን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያው አሳታውቋል፡፡
ሀሰተኛ ሰነድ ያልተገባ ጥቅምን ለማግኘት ሆን ተብሎ የሚዘጋጅ ሲሆን በተለይ ፀረ-ሰላም ኃይሎች ሀሰተኛ ሰነዶችን እንደሚጠቀሙ የሚታወቅ ነው፡፡ በመሆኑን መንግስታዊ ፣ ግላዊና ሌሎች ተቋማትም ለልዩ ልዩ ጉዳዮች የሚቀርቡላቸውን ሰነዶች እና መታወቂያዎችን ትክክለኝነት የማረጋገጥ ተግባር ላይ ሊያተኩሩ እንደሚገባ እና ህብረተሰቡም መሰል ወንጀሎች ሲያጋጥመው ለፖሊስ ጥቆማ የመስጠት ልምዱን አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ አዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል።

30/05/2024

🔆 እንዴት??? 🔅

Follow me ❤️








❤️

አፈረሷት አሉ መሀል ፒያሳን ብሎ እየዘፈነ ሲያደናቁረን የነበረው ማን ነው??? 😂 ጠላታችን ይፍረስ። የኮተት የድሪቶ መንፈስ ከከተማችን ከአገራችን የተነሳ ይሁን። አሚን! 🙏አሁን ይሄ ፈረሰ ...
29/05/2024

አፈረሷት አሉ መሀል ፒያሳን ብሎ እየዘፈነ ሲያደናቁረን የነበረው ማን ነው??? 😂 ጠላታችን ይፍረስ። የኮተት የድሪቶ መንፈስ ከከተማችን ከአገራችን የተነሳ ይሁን። አሚን! 🙏

አሁን ይሄ ፈረሰ ነው ለማ ነው የሚባለው?
ጀለሶች ይሄ በአስማት አይደለም! over night የበቀለም አደለም! ብዙ ልፋት፣ ድካም 24/7 በመሰጠት የተሰራ የስራ ውጤት ነው።
ፒያሳ ትናንት እና ዛሬ! አጃኢብ የሆነ ለውጥ ነው።

አራት ኪሎ! የኮሪደር ልማት ውጤት!
27/05/2024

አራት ኪሎ! የኮሪደር ልማት ውጤት!

She is the Moment! ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ
27/05/2024

She is the Moment!
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ሰርግ 💍❤️በዛሬዋ ዕለተ ሰንበት በመቐለ ከተማ በሥርዓተ ተክሊል ቅዱስ  ጋብቻቸውን ለፈጸሙት ለጀግናዋ * አትሌት ለተሰንበት ግደይ እና * ለዲያቆን ፍስሐ ኪሮስ ቅዱስ ጋብቻችው የአብርሃምና ...
26/05/2024

ሰርግ 💍❤️

በዛሬዋ ዕለተ ሰንበት በመቐለ ከተማ በሥርዓተ ተክሊል ቅዱስ ጋብቻቸውን ለፈጸሙት ለጀግናዋ

* አትሌት ለተሰንበት ግደይ እና
* ለዲያቆን ፍስሐ ኪሮስ

ቅዱስ ጋብቻችው የአብርሃምና የሣራ ይሁን‼

ርሑስ ጋማ🌹

መልካም ጋብቻ ጀግኒት

❤️❤️❤️🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

አዲስ አበባ! 💕
25/05/2024

አዲስ አበባ! 💕

አዲስ አበባ! አረንጓዴ፣ ንፁህ ፣ ውብ! 💚
25/05/2024

አዲስ አበባ! አረንጓዴ፣ ንፁህ ፣ ውብ! 💚

💥 vacation time 💥
25/05/2024

💥 vacation time 💥



❤❤❤
24/05/2024

❤❤❤

በስራ Track field ላይ! ድል ለአዳነች!አዎ እሷ በስራ የሩጫ ትራክ ፊልድ  ላይ ነች!ሪቫኑን በጥሳ መግባት እንጂ መዞር የለም መገስገስ ብቻ!ዙሩን አክርሮ የልማት ስኬትን ሪከርድ መስበ...
24/05/2024

በስራ Track field ላይ! ድል ለአዳነች!
አዎ እሷ በስራ የሩጫ ትራክ ፊልድ ላይ ነች!
ሪቫኑን በጥሳ መግባት እንጂ መዞር የለም መገስገስ ብቻ!
ዙሩን አክርሮ የልማት ስኬትን ሪከርድ መስበር!
ድህነትን ደርቦ አጥፎ ማዳከም ከጫወታ ውጪ ማድረግ!
በስራ በርቶ፣ ተግቶ ተግዳሮትን ሁሉ ማሸነፍ።

አዎ እሷ ክብርት አዳነች አቤቤ በልማት በእድገት ትራክ ፊልድ ላይ ለማሸነፍ እየሮጠች ነው። ድል ለአዳነች!

“በፈጠራ ስራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ ዕድገትና ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ዘጠነኛውን ከተማ አቀፍ የሳይንስና ፈጠራ የተማሪዎች ዓውደ ርዕይ በወዳጅነት አደባባይ ከፍተናል።እያከናወናቸው ...
24/05/2024

“በፈጠራ ስራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ ዕድገትና ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ዘጠነኛውን ከተማ አቀፍ የሳይንስና ፈጠራ የተማሪዎች ዓውደ ርዕይ በወዳጅነት አደባባይ ከፍተናል።

እያከናወናቸው ያሉ ስራዎች ፍሬ እየሰጡ መሆናቸውን በዓውደ ርዕዩ የተመለከትናቸው የተማሪዎች የፈጠራ ስራዎች ያስገነዘቡን ሲሆን፣ ለትውልድ ግንባታ የላቀ ትኩረት በመስጠት የተማረውን በተግባር የሚያሳይ ችግር ፈቺ ትውልድ ለመገንባት እና አዲስ አበባን ትውልድ የሚገነባባት፣ ለሁለንተናዊ ዕድገትና ብልጽግና የሚተጉ ጥበበኛ ወጣቶችን የምታፈራ፣ የሀገራችን የብልጽግና ተምሳሌት ከተማ ለማድረግ የጀመርነው ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባርክ
Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮጵያ ተስፋ አላት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ኢትዮጵያ ተስፋ አላት:

Videos

Share

Nearby media companies