Yihalem Lakew

Yihalem Lakew ፖለቲካዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች እና መዝናኛ ይቀርብበታል !
(1)

17/04/2024

@ ጉርሻ | Tip ...

Yihalem Lakew

እሷም አልሸጥ አለችኝ 😭ሶስቱንም ልጆቼ በሞት አጣኋቸው ። እኔንና ባለበቴን ረሃቡ ከሚጎዳን ብዬ ሎሚ ለማዞር ከተማ መጣሁ ፤ ግን እሱም አልሸጥ አለኝ ። እኚህን አባት ብናግዛቸውስ ?!(100...
17/04/2024

እሷም አልሸጥ አለችኝ 😭

ሶስቱንም ልጆቼ በሞት አጣኋቸው ። እኔንና ባለበቴን ረሃቡ ከሚጎዳን ብዬ ሎሚ ለማዞር ከተማ መጣሁ ፤ ግን እሱም አልሸጥ አለኝ ። እኚህን አባት ብናግዛቸውስ ?!
(1000621880989- Falaha Andabo Aymalo )
ለሌሎችም እንዲደርስ share እንድታደርጉ ይሁን🙏

ለበለጠ መረጃ ስልክ (0986947069)

የበላይ ጥሪት በጤና እክል ምክንያት የአልጋ ቁራኛ ሆኗል፤ሃይማኖት ታለማ አድማሱ በላይ ይባላል። የበላይ ዘለቀ የልጅ ልጅ ልጅ ነው። ይህ የጀግና ዘር ታሞ ሆስፒታል ከገባ ወራት አልፈዋል። እ...
09/04/2024

የበላይ ጥሪት በጤና እክል ምክንያት የአልጋ ቁራኛ ሆኗል፤

ሃይማኖት ታለማ አድማሱ በላይ ይባላል። የበላይ ዘለቀ የልጅ ልጅ ልጅ ነው። ይህ የጀግና ዘር ታሞ ሆስፒታል ከገባ ወራት አልፈዋል። እስካሁን በግሉ የህክምና ወጭውን ለመሸፈን የሞከረ ቢሆንም የገጠመው የጤና ችግር በየጊዜው ተከታታይ ሕክምና የሚሻ በመሆኑ የተነሳ ወጭውን መሸፈን አቅቶት ህክምናው መቋረጡን ጋዜጠኛ Haileysus Zewdu ሰሞኑን ሲያስታውሰን ነበር። ዛሬም የሃይማኖት ታለማ አስቸኳይ ድጋፍ ይፈልጋል።

የበላይን ጥሪት ተጋግዘን ማትረፍ እንዳለብን አምናለሁ፤ የተሻለ ህክምና አግኝቶ ሙሉ በሙሉ ጤናው ተመልሶለት የምናየው ያድርገን። የአማራ ባለሀብቶች የህክምና ወጭውን በመሸፈን የወንድማቸውን ህይወት እንድታደጉ ማድረግም ይገባል። ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለሀምሳ ሰው ደግሞ ጌጡ ነውና ሌሎቻችንም የአቅማችንን እናግዝ።

#ሼር

08/04/2024

እንዳትገረሙ፣

ከጭንቅላት በፊት እግር በመቅደሙ...

08/04/2024

"ትልቅ የሚያስብልህ እድሜ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው !"

08/04/2024





የትብብር  ጥሪየጀነራል ተፈራ ህመም ከሰሞኑ ቅዝቃዜ ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ስለደረሰ ሙሉ በሙሉ ማዳን ባይቻል እንኳን በመለስተኛ ሰርጀሪ ቢያንስ ስቃዩን ሊያስታግስለት የሚችል የምትተ...
07/04/2024

የትብብር ጥሪ
የጀነራል ተፈራ ህመም ከሰሞኑ ቅዝቃዜ ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ስለደረሰ ሙሉ በሙሉ ማዳን ባይቻል እንኳን በመለስተኛ ሰርጀሪ ቢያንስ ስቃዩን ሊያስታግስለት የሚችል የምትተማመኑበት ሃኪም እና ሆስፒታል የምታውቁ ሰዎች በውስጥ መስመር በመጠቆም እንድትተባሯቸው ባለቤታቸው ወ/ሮ መነን ሀይሌ ጥሪ አቅርበዋል!

ሶስቱ ሳታስቡት የተቆጣጠሯችሁ ሰዎች !!!!!********በሕይወታችሁ በሰዎች አጉል ቁጥጥር ስር ሆናችሁ እንድትኖሩና ነጻነታችሁን እንድትቀሙ ከሚደርጓችሁ አጉል ልምምዶች መካከል የሚከተሉት ዋ...
07/04/2024

ሶስቱ ሳታስቡት የተቆጣጠሯችሁ ሰዎች !!!!!
********
በሕይወታችሁ በሰዎች አጉል ቁጥጥር ስር ሆናችሁ እንድትኖሩና ነጻነታችሁን እንድትቀሙ ከሚደርጓችሁ አጉል ልምምዶች መካከል የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡

1. ለመቆጣጠር የምትሞከሯቸው ሰዎች

የት እንደገቡ፣ ምን እንዳደረጉ፣ ከማን ጋር ወዳጅነት እንደጀመሩ፣ ምርጫቸው ምን እንደሆነና የመሳሰሉትን ነገር ካላወቃችሁና በጉዳዩ ላይ እናንተ ከሌላችሁበት ቅር የሚላች ሰዎች እናንተ የተቆጣጠራችኋቸው ይመስላችኋል እንጂ የተቆጣጠሯችሁ እነሱ ናቸው፡፡ እነሱን መከታተል፣ ሳታስቡት ጊዜያችሁን፣ ስሜታችሁንና ጉልበታችሁን ስሚወስደው ቀስ በቀስ በእነሱ ቁጥጥር ስር እንዳላችሁ አትርሱ፡፡

2. ቂም የያዛችሁባቸው ሰዎች

በቂምና በጥላቻ የምታስቧቸውን ሰዎች እነሱ በሚሄዱበት መንገድ ላይ ማለፍ፣ እነሱ በሚውሉበት አካባቢ መገኘትና እነሱ በሚሳተፉበት ነገር ላይ መሳተፍ ስለማትፈልጉ ብትወዱም ባትወዱም በእነሱ ቁጥጥር ስር ናችሁ፡፡ በተጨማሪም እነሱን ባሰባችሁ ቁጥር በስሜት ስለምትንተከተኩ ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን ከዋናው ዓላማችሁ ስምትገቱ በእነሱ ቁጥጥር ስር ናችሁ፡

3. የምትቀኑባቸው ሰዎች

በፍቅር ጓደኝነት ሆነ በሌሎች ዘርፎች በጣም የምትቀኑባቸውን ሰዎች ካሉ የእነሱን ውሎ፣ ስኬትና የመሳሰሉትን ነገር ከመከታተል ማረፍ ስለማትችሉ እነዚህ ሰዎች በተዘዋዋሪ መንገድ ሕይወታችሁን ተቆጣጥረው እንደያዙት አትዘንጉ፡፡ ትኩረታቸውን ከእናንተ ይልቅ ለሌላ ሰው እንደሰጡ፣ ስኬትና ዝናቸው ከእናንተ የበለጠ እንደሆነና የመሳሰሉት ስሜቶች ካልተገቱ እጅጉን የወረደና በቁጥጥር ስር የዋለ ሕይወት እንዳላችሁ ላስታውሳችሁ፡፡

የምትቆጣሯውን ሰዎችን ትንሽ ለቀቅ አድርጉ፣ በሰዎች ላይ ያላችሁን ቂምና ጥላቻ ተወት አድርጉ፣ በሰዎች የመቅናታችሁን ጉዳይ ጣል አድርጉትና ራሳችሁን ከቁጥጥር ነጻ አድርጉ!

ከጋሞ ህዝብ ምስጋና ለክቡር የአማራ ህዝብ !የጋሞ ምድር አብቅላው ለሀገር ስጦታ አድርጋ በሰጠችው አለልኝ አዘነ ሞት ምክንያት የአማራ ህዝብ አክባሪውያን ምን ያህል እንደሚያከብር በትልቁ አሳ...
07/04/2024

ከጋሞ ህዝብ ምስጋና ለክቡር የአማራ ህዝብ !

የጋሞ ምድር አብቅላው ለሀገር ስጦታ አድርጋ በሰጠችው አለልኝ አዘነ ሞት ምክንያት የአማራ ህዝብ አክባሪውያን ምን ያህል እንደሚያከብር በትልቁ አሳይቷል።

በእዚህ ክቡር ህዝብ ላይ ከተሰራበት የጥላቻ ትርክት ይልቅ ህያው የሆነ ደግነቱ እና አክባሪውን የማክበር ግዙፍ ስብዕናው ዛሬም አካል ሰርቶ ቆሞ እየተጓዘ ነው።

በባህር ዳር ከተማ የእግር ኳስ ክለብ በኩል አማራ እንኳን ላከበረው ይቅርና ለወደደው ምን ያህል የሚነጠፍ ህዝብ መሆኑን አስመስክሯል።

ግዙፍ ምስጋና እና ክብር አክባሪውን ላከበረ ህዝብ !!! አማራ !

ጥቁር ሰው ! #ምኒልክ ❤
01/03/2024

ጥቁር ሰው !

#ምኒልክ ❤

ውድ ቤተሰቦቻችን ወንድማችንን ፒተር ዘሪሁንን ለማሳከም እስከ ትናንት ማታ ድረስ 1,330,048 ብር መሰብሰብ ተችሏል ።ዛሬ 1.5 million ብር ለመድረስ እየተሰራ ነው።  ለዚህ ደግሞ የ...
09/02/2024

ውድ ቤተሰቦቻችን ወንድማችንን ፒተር ዘሪሁንን ለማሳከም እስከ ትናንት ማታ ድረስ 1,330,048 ብር መሰብሰብ ተችሏል ።

ዛሬ 1.5 million ብር ለመድረስ እየተሰራ ነው። ለዚህ ደግሞ የቀረን 169,952 ብር ብቻ ነው ሁላችንም የምንችለውን እናግዝ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000604356265 ሳምሶን ዘሪሁን ተፈራ
አቢሲኒያ ባንክ
173956584 ሳምሶን ዘሪሁን ተፈራ
አዋሽ ባንክ
013201286916500 ሳምሶን ዘሪሁን ተፈራ
gofundme Account
https://gofund.me/ac47987d

የት ነኝ?(ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ)ተመልከት 36 አመቷ ነው የፊልሞቿ ብዛት ሁለት ዲጂት ገብቶላታል። ከአፄ ዘረ- ያእቆብ ትምህርት ቤት እስከ አድማስ ኮሌጅ ድረስ ቀለም ነክራለች። ቆይ አንዴ....
09/02/2024

የት ነኝ?
(ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ)
ተመልከት 36 አመቷ ነው የፊልሞቿ ብዛት ሁለት ዲጂት ገብቶላታል። ከአፄ ዘረ- ያእቆብ ትምህርት ቤት እስከ አድማስ ኮሌጅ ድረስ ቀለም ነክራለች። ቆይ አንዴ...

ዛሬ ዓለም ላይ ምን እንደተፈጠረ ሰምተሃል?

አልሰማህም - አንድ

ባለፈው ሳምሰንግ አዲሱ ባለ 150ሺህ ብሩ ስልክ ላይ ተገጥማ ምትመጣው ጄሚናይ Bard aI እንዳባረረችው ሰምተሃል አሁን ሁላችንም ጄሚናይን በስልካችን በነፃ መጠቀም እንችላለን።

አልሰማህም - ሁለት

ቻይና የ6G ስድስተኛውን ትውልድ የኔትዎርክ ደረጃ መጠቀም ሚያስችል ሳተላይት አስወነጨፈች። ከዚ በውሃላ ያለውን የኢንተርኔት የስልክ የቴክኖሎጂ ፍጥነት የብርሃን ፍጥነት ላይ ለመድረስ ጥቂት አመታቶች ብቻ ነው ሚቀሩት።

አልሰማህም - ሶስት

የሰሜን ኮሪያ ሀከሮች ከተለያየ አለም እየሰረቁ እያጭበረበሩ በዚ አመት የዘረፉትን ገንዘብ 3 ቢሊዮን ዶላር ማድረሳቸውን የተባበሩት መንግስታት ዘግቧል።

አሁን ነው እንግዴ አለም ላይ ለመድረስ ምን ይቀረናል ወይስ ያለንበት የድህነት መሬት ላይ ተኝተን በቃ አትመጥኑንም እኛ ድሆች ነን ብለን ተነጥለን እንኑር አይመስላቹም። ዛሬ የህዝቡ አጀንዳ የነበረው የአርቲስት ማህደር አሰፋ የህይወት ልምድ ነበር።

የአንዲት አርቲስት ህይወት በዚ ልክ እየፈተፈትን ብንጎርስ ፕሮቲን የሌለው ካርቦሃይድሬት የለው ስብ የለው በቃ ገብቶ ሚወጣ ምግብ ታቃለህ ይልቅ ከዚ መንደር ወጣ በሉና ልጅቷም ህይወቷን ዘና ብላ መኖሯን ትቀጥልና አትሰማቹም ሲጀመርም የሚሰማቹን ስልክ ክፈቱና

Gemini Ai ብላቹ ጎግል ላይ search አድርጉ አንደኛ ሚመጣላቹን ሊንክ ከፍታቹ እንዲህ ብላቹ ፃፉበት

"Where am i" "የት ነኝ?"

የአማራ እና አገዉ ሕዝብ አንድ እና ያዉ የሆነ ሕዝብ ነው !ሰርገኛ ጤፍ የሆነ ሕዝብ እጣ ፋንታዉ አንድ ነው👌
09/02/2024

የአማራ እና አገዉ ሕዝብ አንድ እና ያዉ የሆነ ሕዝብ ነው !

ሰርገኛ ጤፍ የሆነ ሕዝብ እጣ ፋንታዉ አንድ ነው👌

ሰውን ባንፈራ እግዚአብሔርን አንፈራም ? የእኛም ሕይወት ተጀመረ እንጂ ገና አላለቀም ። ማናችንም ነጋችንን አናውቀውም ። ተዉ !***************************************...
08/02/2024

ሰውን ባንፈራ እግዚአብሔርን አንፈራም ? የእኛም ሕይወት ተጀመረ እንጂ ገና አላለቀም ። ማናችንም ነጋችንን አናውቀውም ። ተዉ !
*****************************************************
አቶ ለማ ኃይሌ ከፍቅር ታሪካቸው ጋር ተያይዞ የገጠማቸው የሕይወት ስብራት አለ ። ይህም ለአዕምሮ ህመም ዳርጓቸዋል ። ያለፈ የፍቅር ታሪካቸውንና የኋለኛ የሕይወት ገጠመኛቸውን መነሻ አድርጎ አርቲስት አማኑኤል ይልማ "በሌለሽበት ቦታ" የተሰኘውን ሙዚቃ ግጥምና ዜማ ሰርቶ በድምጻዊ ኃይለየሱስ ግርማ ጉሮሮ እንዳንረሳው የሚያደርግ የጥበብ ስራ ሰጥቶናል ። እናመሰግነዋለን ።

በቲክቶክ እና ፌስቡክ ላይ ያገኘኋቸው አንዳንድ ቪዲዮዎች የሰሪዎቹን ህሊና መቆሸሽ ፣ ምናልባት ግን ደግሞ አለማሰብና አለማገናዘብን የሚያሳየኝ ሆኗል ። አቶ ለማ ለንግግር ብዙም ፈቃደኛ ያልሆነ ፣ በሕይወት ላይ ዝምታን የመረጠ ሰው ነው ። ይህን ምክንያት አድርገው ፣ ምንም እንደማይላቸው ተረድተው ለትናንሽ መሸቀያ ሲያደርጉት ይታያል ። ብዙዎቹ አቶ ለማን የሚያውቁት እንዲህ ተግሳቁሎና ራሱን መከላከል የማይችል ሆኖ ነው ። እነሱ ለጊዜው ሙሉ ጤነኛ ሆነው ያልታዩትን በአቶ ለማ ሕይወትና ያለፈ ታሪካቸውን ታከው ለመታየትና ለመታወቅ መሞከርን ምን ይሉታል ።

ከአቶ ለማ ጋር ተያይዞ አንድም ሰው የጤናቸውን ሁኔታ ለማሻሻል ማንም ምንም ሲያደርግ አላየሁም ። ወይም ደግሞ እውነተኛ ሰብዓዊነት የሚሰማቸው ሰዎች የሞከሩትንም ሞክረው ለገበያ ስለማያቀርቡትም ይሆናል ። ግን ካልጠፋ ንግድ በሰብዓዊነት ላይ የሚደረግ ንግድ ምን የሚሉት የጭካኔ አይነት ነው ? አቶ ለማ ወንድማችሁ ወይም አባታችሁ ቢሆን ምንስ ቢያዋጣ ለገበያ ታቀርቧቸዋላችሁ ? ሁላችንም ጤነኛ መስለን የምንታየው አንድም ስላልተመረመርን ፣ ሌላም ለዛሬ ነው ። ነገ ምን እንደምንሆን አናውቅም ። አቶ ለማ በአንድ የሕይወት አጋጣሚ እዚህ ተገኝተዋል ። ምናልባት እኮ ሌላ ተአምር የሚሰሩ ፣ ለሁላችንም የሚተርፉ ፣ ብዙዎቻችን " በየት ባገኘናቸው ? " ከምንላቸው ሰዎች አንዱን ሊሆኑ ይችሉም ነበር ። እጣ ፈንታቸው ይህ ሆነ ። ይህም ሆኖ አሁንም ሰብአዊ ክብር አላቸው ። ችግሩ በገጠማቸው የአዕምሮ ጤና እክል ራሳቸውን መከላከል አይችሉም ።

ግየአዕምሮ ህመም ላለበት ሰው አልኮል መጠጥ እንደሚከለከል እንኳን ቲክቶከሮቹ ማሰብ አልፈለጉም ፤ ወይም ማሰብ አልቻሉም ። አንዷ ሴት ወይን አስቀድታ ( እንደ ፍቅረኛ ) ስታጋጭ ትታያለች ። ሌሎች በቡድን ሆነው ለራሳቸው ጠጅ ፣ ለአቶ ለማ ድራፍት ይጠጣሉ ፤ ያጠጣሉ ። የሆነችዋ አበባ ይዛ ( ትታቸው አሜሪካ ሄዳለች የተባለችውን አስመስላ ) ቪዲዮ ትሰራለች ። ተዉ ግድ የላችሁም ዛሬ እናንተ ጤነኛ መሆናችሁንና የሰውን ሰብአዊ ክብር መንጠቃችሁን አትዩ ። የነገዋ ፀሐይ በእያንዳንዳችን ሕይወት ውስጥ ምን ይዛ እንደምትመጣ አይታወቅም ። ተዉ !!!

ቴወድሮስ ተክለአረጋዊ

ቅዱስ ጊዮርጊስ !💚🌴🌴💚
06/02/2024

ቅዱስ ጊዮርጊስ !

💚🌴🌴💚

"ጴጥሮስ ግን ማንኳኳቱን አዘወተረ፤ ከፍተውም አዩትና ተገረሙ። ግን ዝም እንዲሉ በእጁ ጠቅሶ ጌታ ከወኅኒ እንዴት እንዳወጣው ተረከላቸውና ይህን ለያዕቆብና ለወንድሞች ንገሩ አላቸው። ወጥቶም ...
06/02/2024

"ጴጥሮስ ግን ማንኳኳቱን አዘወተረ፤ ከፍተውም አዩትና ተገረሙ። ግን ዝም እንዲሉ በእጁ ጠቅሶ ጌታ ከወኅኒ እንዴት እንዳወጣው ተረከላቸውና ይህን ለያዕቆብና ለወንድሞች ንገሩ አላቸው። ወጥቶም ወደ ሌላ ስፍራ ሄደ።"

የሐዋ 12÷16-18

6 ቢሊዮን ጊዜ የታተመው የዓለማችን ታላቁ መፅሐፍ !መፅሐፍ ቅዱስ ❤
18/01/2024

6 ቢሊዮን ጊዜ የታተመው የዓለማችን ታላቁ መፅሐፍ !

መፅሐፍ ቅዱስ ❤

የጥምቀት ዝግጅት 🔥በጉራጌዋ መናገሻ ወልቂጤ ❤
18/01/2024

የጥምቀት ዝግጅት 🔥

በጉራጌዋ መናገሻ ወልቂጤ ❤

ጥምቀት በአርባምንጭ !የገሃነም ደጆች አይችሏትም 👌
18/01/2024

ጥምቀት በአርባምንጭ !

የገሃነም ደጆች አይችሏትም 👌

♦  6 ኪሎ የጥምቀት ዝግጅት !          የገሃነም ደጆች አይችሏትም ❤
18/01/2024

♦ 6 ኪሎ የጥምቀት ዝግጅት !

የገሃነም ደጆች አይችሏትም ❤

  !█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃┈┃⠀╰█▓P▒A░G░E░▒▓█
23/12/2023

!

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓P▒A░G░E░▒▓█

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃┈┃⠀╰█▓P▒A░G░E░▒▓█
23/12/2023

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓P▒A░G░E░▒▓█

  🔥
19/12/2023

🔥


የቤተክርስቲያን የሕግ ባለሙያዎች ኮሚቴ  አባል  ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ  አያሌው ቢታኔ ታሠሩ‼️(  ታህሣሥ 9 ቀን 2016 ዓ.ም)++++++++++++++++++++++++++++++++++++...
19/12/2023

የቤተክርስቲያን የሕግ ባለሙያዎች ኮሚቴ አባል ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ አያሌው ቢታኔ ታሠሩ‼️
( ታህሣሥ 9 ቀን 2016 ዓ.ም)
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
ጠበቃ እና የህግ አማካሪ አያሌው ቢታኔ የዕለት ችሎት ተከራርክሮ ከፍርድ ቤት ወጥቶ ከባለቤቱ እና ከእህቱ ጋር ሜክሲኮ በሚገኘው ነዳጅ ማደያ ለመኪናው ነዳጅ በመቅዳት ላይ ሳለ ሲከታተሉት በነበሩ በመንግስት የጸጥታ አካላት ተወስዶ የታሠረ መሆኑ ታወቀ።
ጠበቃ አያሌው ቢታኔ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት በተቋቋመው የሕግ ባለሙያዎች ኮሚቴን በመምራት ሙያዊ ግዴታቸውን በመወጣት ቤተክርስቲያንን ወክለው የሕግ አገልግሎት ሲያበረክቱ ቆይተዋል። በተለይም በቤተክርስቲያናችን ተከስቶ በነበረው ሕገ ወጥ ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት ተከትሎ ሃይማኖታዊ ግዴታቸውን በመፈጸማቸው በተለያዩ ምክንያቶች ከሥራቸው ለተፈናቀሉ ምእመናን በነጻ የሕግ ማማከርና ጥብቅና አገልግሎት በመሥጠት ከፍተኛ አገልግሎት አበርክተዋል።
በተጨማሪም በቅዱስ ሲኖዶስ በሚወጡ ሕጎችና መመሪያዎችን በማርቀቅ ሰፊ አገልግሎት አበርክተዋል።
EOTC

አባተ አበበ ይባላል፣ በትናንትናው እለት ከምሽቱ 5 ሰአት ገደማ ከኤድና ሞል ወረድ ብሎ ፍለርት ላውንጅ አካባቢ በጥይት ተመትቶ ተገድሏል። የሆነውን ሁሉ በአካባቢው የነበሩ የታክሲ ሹፌሮች እ...
18/12/2023

አባተ አበበ ይባላል፣ በትናንትናው እለት ከምሽቱ 5 ሰአት ገደማ ከኤድና ሞል ወረድ ብሎ ፍለርት ላውንጅ አካባቢ በጥይት ተመትቶ ተገድሏል።

የሆነውን ሁሉ በአካባቢው የነበሩ የታክሲ ሹፌሮች እና የፍለርት ጠባቂዎች እንደተመለከቱ፣ ድርጊቱን የፈፀመው ግለሰብ ግን አሁን ድረስ እንዳልተያዘ የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል።

ቀብሩ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት ስላሴ ካቴድራል ነው። ነፍስ ይማር ከማለት ውጪ ምን ይባላል።

 #በመላው አለም ላይ የምትገኙ  #የተዋህዶ ልጆች ፣ የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት ወዳጆች ብቻ መልዕክቱን አንብባችሁ  #ሼር አድርጉት     #ታቦተ ህጉ መቃኞ ቤት ውስጥ ነው #የ...
17/12/2023

#በመላው አለም ላይ የምትገኙ #የተዋህዶ ልጆች ፣ የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት ወዳጆች ብቻ መልዕክቱን አንብባችሁ #ሼር አድርጉት

#ታቦተ ህጉ መቃኞ ቤት ውስጥ ነው

#የተክልዬ ወዳጆች ብቻ #ሼር አድርጉት

#በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ያን በጎፋ እና ባስኬቶ ሀ/ስብከት ከሳውላ ከተማ ከሳውላ ከተማ በ 7 ኪሎ ሜተር እርቀት ላይ የሚገኘው #የሱሳ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤ/ያን ስሆን ታቦተ ህጉ ከስር በፎቶ በሚትከለመቱት መቃኞ ውስጥ ነው ያለው

#በቤተክርስትያኗ በጣም ጥቂት ምዕመናኖች ናቸው ያሉና ህንፃ ቤተክርስትያን እየተሰራ በአቅም ውስንነት በመንገድ ቆሟል😢

#ስለዚህ በመላው ዓለም ያላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም ባለን አቅም ደግፈን የቤተክርስትያኑ ግንባታ እንዲቀጥልና በቶሎ እንድጠናቀቅ እንድንረባረብ በአቡነ ተክለሐይማኖት ስም ጥሪ እያቀረባ ይገኛሉ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችንም እጃችንን #እንዘርጋ

#የባንክ አካውንት
1000294080507
የሱካ አቡነ ተክለ ሐይማኖት

#ስልክ ቁጥር

09 21 00 53 45

09 16 75 88 20

09 26 28 81 75

#ሼር በማድረግ #የሰማይ ቤታችንን #እንስራ

ፒኮክ 🔥💚💛❤
01/12/2023

ፒኮክ 🔥

💚💛❤

"ካመናችሁኝ እንድታከም ካገዛችሁኝ ነገን በህይወት ድኜ ተርፌ ስመጣ ውለታችሁን እከፍላለሁ"*******************************************************ከፊቷ ፈገግታ...
01/12/2023

"ካመናችሁኝ እንድታከም ካገዛችሁኝ ነገን በህይወት ድኜ ተርፌ ስመጣ ውለታችሁን እከፍላለሁ"
*******************************************************
ከፊቷ ፈገግታ የማይጠፋው ለብዙዎች በመድረስ ለብዙዎች መታከም፣ መዳን፣ መሳቅና መጥገብ ምክንያት እና ሰበብ በመሆን የምናውቃት ህይወት መስፍን ዛሬ አመመኝ አሳክሙኝ ማለቷን ሰማን።

ህይወት በአንድ ወር ዉስጥ ወደ ዉጭ ሄዳ የተሻለ ህክምና ማግኘት እንደለባት የተነገራት ሲሆን ለዚህም ከ1.5 ሚሊየን በላይ ያስፈልጋታል በምትችሉት አቅም ለሰው ደራሽ ለሆነችው ወጣት ድጋፍ በማድረግ እናሳክማት።

ህይወት መስፍን ሰለሞን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000181181129

በማድረግ ተባበሯት ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yihalem Lakew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share