Urjii oromiyaa

  • Home
  • Urjii oromiyaa

Urjii oromiyaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Urjii oromiyaa, Digital creator, .

አቶ ተመስገን ጥሩነህ በቂ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ ያላቸዉ ታላቅ መሪ ናቸዉ። ለዚህም ሃላፊነት ብቁ ናቸዉ ሀገርም ከሳቸዉ ትጠቀማለች!
08/02/2024

አቶ ተመስገን ጥሩነህ በቂ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ ያላቸዉ ታላቅ መሪ ናቸዉ። ለዚህም ሃላፊነት ብቁ ናቸዉ ሀገርም ከሳቸዉ ትጠቀማለች!



አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ*********************6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው የአቶ ተመስገን...
08/02/2024

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
*********************
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው የአቶ ተመስገን ጥሩነህን ሹመት አጽድቋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአቶ ተመስገንን የሥራ ልምድ ዘርዝረው ለምክር ቤቱ ባቀረቡት መሰረት ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ ሹመቱን አጽድቋል፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ተመስገን ጥሩኔ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመርጠዋል  ። ሀገራችንን በታማኝነት እና በቅንነት  ስታገለግል በመቆየትህ እጅግ በጣም እ...
08/02/2024

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ተመስገን ጥሩኔ

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመርጠዋል ። ሀገራችንን በታማኝነት እና በቅንነት ስታገለግል በመቆየትህ እጅግ በጣም እናመሰገናልን፡፡
መልካም የስራ ዘመን ።


አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ሆነው ተሾሙ!!
08/02/2024

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ሆነው ተሾሙ!!


07/02/2024

በአማራ ክልል ባህር ዳር ላይ የተሰራው ድልድይ በአይነቱ ለየት ያለ ግዙፍ ፕሮጀችት እና ቢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛ በጀት የወጣበት ድልድይ ነው። ለድልድዩ ግንባታ 2.4 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጎበታል።


ኢትዮጲያ እውነትም ተለውጣለች፤ውድቅት ለሊቶች የመስሪያ እንጂ የመተኛ የሆኑበት ዘመን አብቅቷል‼️እምቢኝ ለድህነት‼️
29/12/2023

ኢትዮጲያ እውነትም ተለውጣለች፤ውድቅት ለሊቶች የመስሪያ እንጂ የመተኛ የሆኑበት ዘመን አብቅቷል‼️እምቢኝ ለድህነት‼️


በቃ ወደቀ ሲባል ይሮጣልኋለ ቀረ ሲባል አልፎ ሄዷልደረቀ ሲባል እጅጉን ለምልሟልከሰረ ሲባል በእጥፍ አትርፏልተዓምረኛው ንጉስ አስደንቆናል‼️
29/12/2023

በቃ ወደቀ ሲባል ይሮጣል
ኋለ ቀረ ሲባል አልፎ ሄዷል
ደረቀ ሲባል እጅጉን ለምልሟል
ከሰረ ሲባል በእጥፍ አትርፏል
ተዓምረኛው ንጉስ አስደንቆናል‼️



ሀገር መሪዋን ትመስላለች!!
29/12/2023

ሀገር መሪዋን ትመስላለች!!


ከመቸዉም ጊዜ በላይ ወደ ሀገር ቤት መመለሻዉ ጊዜ አሁን ነዉ‼️
29/12/2023

ከመቸዉም ጊዜ በላይ ወደ ሀገር ቤት መመለሻዉ ጊዜ አሁን ነዉ‼️


የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በምድራዊ ገነት ወንጪ‼️
29/12/2023

የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በምድራዊ ገነት ወንጪ‼️


የአዲስ አበባን ለዉጥ ከሚያሳዩ ወሳኝ ሰፈሮች አንዱ ፒያሳ ነዉ‼️
29/12/2023

የአዲስ አበባን ለዉጥ ከሚያሳዩ ወሳኝ ሰፈሮች አንዱ ፒያሳ ነዉ‼️


"ሀሜት አቧራ እንጂ አሻራ መሆን አይችልም፤አቧራውን ንቀን አሻራን ማኖራችን ግን ይቀጥላል"
22/12/2023

"ሀሜት አቧራ እንጂ አሻራ መሆን አይችልም፤አቧራውን ንቀን አሻራን ማኖራችን ግን ይቀጥላል"




ተፈጥሮ የሱ አይነት አስተዋይ ሲያገኝ የኮይሻ አይነት ብዙዎችን ይወልዳል‼️
22/12/2023

ተፈጥሮ የሱ አይነት አስተዋይ ሲያገኝ የኮይሻ አይነት ብዙዎችን ይወልዳል‼️


ያልተለወጠ አቋም‼️የአላማ ፅናት‼️ለትዉልድ ማሰብ‼️
22/12/2023

ያልተለወጠ አቋም‼️
የአላማ ፅናት‼️
ለትዉልድ ማሰብ‼️


"ስለ ቀይ ባህር መቀለድ የሌለብን መድሀኒት ማስገቢያ አጥተን ልጆቻችን እንዳይሞቱብን ነው!!"
22/12/2023

"ስለ ቀይ ባህር መቀለድ የሌለብን መድሀኒት ማስገቢያ አጥተን ልጆቻችን እንዳይሞቱብን ነው!!"


Tangible results of  ‼️
22/12/2023

Tangible results of ‼️

"ራሱ ቀይ ባህር የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ወሰን ሆኖ ኖሯል፤ይኖራልም‼️"
22/12/2023

"ራሱ ቀይ ባህር የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ወሰን ሆኖ ኖሯል፤ይኖራልም‼️"


"የወደቡ ጉዳይ ድንገት ያመጣሁት እንዳይመስላችሁ ሁሌ ያስጨንቀኛል አንድ ቀን የሆነ ነገር ተፈጥሮ ልጆቻችን መድሀኒት አተው እንዳይሞቱብን እሰጋልሁ፤ችግር ካጋጠመ ከወዲሁ አስቦ proactive...
22/12/2023

"የወደቡ ጉዳይ ድንገት ያመጣሁት እንዳይመስላችሁ ሁሌ ያስጨንቀኛል አንድ ቀን የሆነ ነገር ተፈጥሮ ልጆቻችን መድሀኒት አተው እንዳይሞቱብን እሰጋልሁ፤ችግር ካጋጠመ ከወዲሁ አስቦ proactive ሆነን መፍትሄ እናብጅ ሲባል ከጦርነት፣ከግጭት ጋር መያያዝ የለበትም‼️"


የእሱ እይታ ሩቅ ነዉ‼️
22/12/2023

የእሱ እይታ ሩቅ ነዉ‼️


የተፈራው እየደረሰ ይመስላል! የየመን ሁቲ አማጺያን በቀይባህር መርከቦች ላይ እየፈፀሙ ባሉት ጥቃት ኢትዮጲያ ነዳጅ ማስገባት ፈተና ሆኖባታል!
22/12/2023

የተፈራው እየደረሰ ይመስላል! የየመን ሁቲ አማጺያን በቀይባህር መርከቦች ላይ እየፈፀሙ ባሉት ጥቃት ኢትዮጲያ ነዳጅ ማስገባት ፈተና ሆኖባታል!

18/12/2023
የሰው ታሪክ፤ የሌላ ሀገር መሪ፤የሌላ ሀገር vison አድናቂ ነን በጣም...የሀገር ውስጥ ሲሆን ይቀልብናል፤ውጪዎች ደግሞ በእያንዳዱ ስራችን ይደነቃሉGreen legacy ብለው ይደነቃሉ፤የራሳ...
18/12/2023

የሰው ታሪክ፤ የሌላ ሀገር መሪ፤የሌላ ሀገር vison አድናቂ ነን በጣም...የሀገር ውስጥ ሲሆን ይቀልብናል፤ውጪዎች ደግሞ በእያንዳዱ ስራችን ይደነቃሉGreen legacy ብለው ይደነቃሉ፤የራሳችንን ማየትና ማድነቅ ያስፈልጋል‼️


ክብር ከራሳቸዉ ይልቅ የሀገራቸዉን ክብር ላስቀደሙ ጀግኖች‼️
18/12/2023

ክብር ከራሳቸዉ ይልቅ የሀገራቸዉን ክብር ላስቀደሙ ጀግኖች‼️


This is Addis Abeba‼️
18/12/2023

This is Addis Abeba‼️


16/12/2023

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Urjii oromiyaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share