Ethiopian Enaden ኢትዮጵያን እናድን

  • Home
  • Ethiopian Enaden ኢትዮጵያን እናድን

Ethiopian Enaden ኢትዮጵያን እናድን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Enaden ኢትዮጵያን እናድን, News & Media Website, .

10/09/2022

የሉሲ መገኛ የፍጡራን እናት፣
የነፃነት ቀንዲል የጥቁር ተምሳሌት፣
የታሪክ መድብሏ ኢትዮጵያ የእኛ እናት።

ከቅርብ ይሁን ከሩቅ ጠላት የማታጣው፣
ሁሌም ድል ማድረጓ ማሸነፍ ልምዷ ነው፣
ጠላትን ማንበርከክ መቅጣት ታራኳ ነው።

ችግርን ፈተናን በፅናት ተሻግረን፣
እሾህ አሚኬላን ከመንገድ ጠራርገን፣
ታሪካዊ ህዝቦች እንደወርቅ ነጥረን፣
ጎልተን የምንታይ አብሪ ኮከቦች ነን፣
በአንድነት ስናብር ሁሌም ባለ ድል ነን።

መልካም አዲስ አመት
እንቁጣጣሽ !

13/08/2022

የቡሄ የምስራች( BUHE)ምርጥ ስራ የቡሄ ሆያ ሆየ(New music)(Hoya hoye) ሆያ ሆየየቡሄ music # buhe # Hotahoye ...

22/01/2022
03/01/2022
22/12/2021

ገና ከጅምሩ

ግባ በለው ሸዋ

ነቃ በል

ባንዳ ባንዳውን

ክተት

አትንኩን

እና ሌሎችንም የሠራናቸውን ፈልጋችሁ ተጋበዙልኝ

እወዳችኃለሁ

ውዶች ምንም ነገር ከሃገርእና ከወገን አይበልጥም
ለሃገር ሲባል እንኳን የብረት እሾህ ገሞራም ቢሆን እንለብሳለን

ባንዳወች በምስል አትናደዱ ምሥል ለታሪክ ይቀመጥ ብለን እንጂ
እናተን ለማበሳጨት አደለም

መሠጠትን ይጠይቃል

ወዳጆቼ ክበሩልኝ

ገና በበቂ ሳልሰራ ለሠጣችሁን ምሥጋና እና ክብር ከልብ አመሠግናለሁ
ግዴታችን ነው
አማራነት ማንነቴ ኢትዮጵያዊነት ክብሬ ነው
ኢትዮጵያችንን ከፍ እናድርግ

21/12/2021
16/12/2021
10/12/2021

አንድ አማራ

09/12/2021
26/11/2021

የምናወራርደው እንጂ የሚወራረድብን ሂሳብ የለም
ሸዋ ቆራጡ
በዝግ ችሎት ሂሳቡን እየዘጋ ነው
ላሰባችሁልን እና ላገዛችሁ ሁሉ በሸዋ ህዝብ ሰም እናመሠግናለን
ለመተንፈስም ለመቆምም ለመቀመጥም ነፃነት ያሻል ስለዚህ
ከሁሉም በፊት ነፃነት ይቀድማል
ሃገር ይቀድማል
ምስጋና ለሁላችሁም
ከታላቂቷ ሃገር ግንባር

ሢኦል
02/09/2021

ሢኦል

አቶ ፍቅረማሪያም ደጀኔ የአ/ብ/ክ/መ/የገ/እና ጉምርክ ም/ኃላፊ በኸሎ ግንባር ከሸዋ ሚሊሻወች ጋር:-የሚሠርቀው ሳያጣ ሊጥ ሰረቀ

22/08/2021
19/08/2021

ከእግዲህ አይኖርም ነገር ማለባበስ
እነሱም አያርፉ እኛም አንመለስ።

31/07/2021

አትንኩን Atenkun 2021 Ethiopian

30/07/2021
25/07/2021

የጁንታውን የሀሰት ፕሮፓጋንዳን እናጋልጥ።

ሻዋ ሮቢት ደርሰናል ለሚሉ ዲጂታል ጁንታዎች ይኸው ከአዲስ አበባ የተነሳው የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተሽከርከሪ በዓሁኑ ሰዓት ወልድያ ከተማ ደርሷል።

ወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን

ሐምሌ 18 ቀን 2013 ዓ.ም

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Enaden ኢትዮጵያን እናድን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share