ሙጂብ ካድሬው ባህርዳር ለተገደሉት ምስሊም ቤተሰቦች ከብልፅግና ጋር አፍንጫ ተይዞ ትጠየቃለህ
የአዲስ አበባ ፋኖዎች ታሪክ ሰርተዋል #በቃ
የብርሀኑ ጁላ እና የአብይ አህመድ ሙት ሰራዊት በምስራቅ ጎጃም ሉማሜ!
በሰካራም እና በምርኮኛ ከሚመራ ሰራዊት ከዚህ ውጪ ምን ይጠበቃል?!
የአዲስ አበባ ልጅ ቤትህን ብቻ ሳይሆን መጠሪያ ስምህን ጭምር እያፀዳችልህ ነው ስማት ቀጣዩ አንተን ከአዲስ አበባ መታፀዳበት ሰለሆነ ተዘጋጅ አልተነገረኝም እንዳትል።
የባለጌው ተቋም የኢቲቪ ወራዳነትን አድምጡ ህዝብን ያላከበረ ርካሽ ተቋም ነው. የመንግስትን የውድቀት ፖለቲካ ለመሸፈን ሲል የአንዲትን ንፁ ሚስኪን ሴት ማንነቷን እና ክብሩዋን ባልጠበቀ መንገድ እንዲ የግል ሚስጥሯን ክብራን ሲዘግብ መስማት እጅግ ያሳዝናል. የጋዜጠኝነትን ስነምግባር ጥቂቱን እንኳን ባላሟላ አቀራረብ የማንንም ስም ማጥፋትና መክሰስ ቀርቶ ያልወቀሰች ቸገረኝ እርዱኝ ያለችን ሚስኪን ኢትዮጵያዊት እንዲ ባለ መንግድ ለማዋረድ መሞከር ለተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ ነግ በኔን ሊያስተምር የሚችል እጅግ ወሳኝ ነጥብ ነው. ህዝቤ ሆይ ነገ ብትገደል ብትፈናቀል ኢትቪ አብደው ነው ነው የሚልህ. ''ለሰው ብለው ሲነግሩህ ለኔ ብለህ ስማ''
‼️‼️ #ሼር #ሼር ብሩክ የእርዳታ ጥሪ አቅርቧል እናድምጠው እና ለሌሎች ሼር በማድረግ ወደ ተሻለ ጤንነት እንዲመለስ እንርዳው
ፍኖ ለብርሀኑ ጁላ ባሕርዳር ላይ አዲስ የስራ መደብ ተገኝቶለታል እያለ ነው ያድምጡት።
የፌደራል የደህንነት አባሉ በቁጥጥር ስር ዋለ !
ሙሉ ቪዲዮውን በዚ ሊንክ ደሬ ኒውስ ላይ ተመልከቱት👉👉https://urlgeni.us/youtube/DereNews ጀግናው መቶ አለቃ ማርቆስ አሞኜ የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ል የዘመቻ መምሪያ ሀላፊና የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ዋና አዛዥ በሚመራው ቀጠና ለከፍተኛ ተልዕኮ ራሱን በመደበቅ ሲሰልልና መረጃ ሲያቀብል የነበረው የፌደራል ደህንነት አባሉ አስማማው ፀጋ መኮነን ባላሰበው ሁኔታ በቁጥጥር ስር አውሎ የተሀድሶ ስልጠናውን እንዲከታተል አድርጎታል።
ከፋኖ የሚያመልጥ አንዳች ነገር የለም !
ስዩም ተሾመ የጎንደርን ሕዝብ " ድሮም ቀማኛ ነው። በየቤቱ በመከላከያ መጨፍጨፍ ሲያንሰው ነው" ሲል በአደባባይ ተናግሯል። እኛም ቃሉን መዝግበናል። ጊዜው ሲደርስ ይወራረዳል።
ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የነዳጅ እና የኑሮ ውድነት አጥር ሲያዘልለው የተያዘ ነው አሉ 🤔😂
እነዚህን የቤተ-አማራ ትንታጎች አዳምጧቸው! ወሎ አለማቀፍ ጥሪ አቅረባለች.
ጉድ በል ጎንደር አዲስ አበባ ላይ የአህያ ጋሪ ሊጀመር ነው🙊🙊🙈🙈
🙏 አንተ ፅኑ ሰው ሀያል ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር