ቶታል Football

ቶታል Football Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቶታል Football, Adiss Ababa, Addis Ababa.
(3)

✍️አስቶን ቪላ ከ አርሰናል…በዜና ሶከር ዩቲውብ ቻናል።የኡናይ ኤምሬ የአርሰናል ቆይታ…ከሚኬል አርቴታ ጋር ሲነፃፀር!የሁለቱ ክለቦች ሲዝንም ይዳሰሳል!ከ Faysel Kedir  ጋር እጠብቃቹሃ...
09/12/2023

✍️አስቶን ቪላ ከ አርሰናል…በዜና ሶከር ዩቲውብ ቻናል።

የኡናይ ኤምሬ የአርሰናል ቆይታ…ከሚኬል አርቴታ ጋር ሲነፃፀር!

የሁለቱ ክለቦች ሲዝንም ይዳሰሳል!

ከ Faysel Kedir ጋር እጠብቃቹሃለው።

ከ 2:00 ሰዓት ጀምሮ…… ከታች ባለው ሊንክ እንገኛለን።

https://www.youtube.com/live/tQvPnasrAqI

✍️የዘንድሮውን ሊቨርፑል እንቅስቃሴ እንዴት ታዩታላቹ…በሊጉ ካለው ነባራዊ ሁኔታ ተነስተንስ ዋንጫውን ከማንችስተር ሲቲ ለመንጠቅ በቂ አቅም አለው ለማለት እንችላለን?✍️ክሪስታል ፓላስ አብዝቶ...
09/12/2023

✍️የዘንድሮውን ሊቨርፑል እንቅስቃሴ እንዴት ታዩታላቹ…በሊጉ ካለው ነባራዊ ሁኔታ ተነስተንስ ዋንጫውን ከማንችስተር ሲቲ ለመንጠቅ በቂ አቅም አለው ለማለት እንችላለን?

✍️ክሪስታል ፓላስ አብዝቶ ከሚወዳቸው ሮይ ሆጅሰን ጋር የመቀጠል ነገሩ ጠባብ ይመስላል…በፓላስ ቤት ያለው ውጥንቅጥ ምን ይሆን?

ክሪስታል ፓላስ ከ ሊቨርፑል
ከ 9:00 ጀምሮ በአራዳ FM 95.1
በአራዳ ስፖርት በቀጥታ…

ሀሳብ አስተያየት ግምታችሁን አድርሱን!

Arada Sport ገፃችንንም ተቀላቀሉ…

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች!🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ12:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ መድን🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ09:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ ሊቨርፑል12:00 | ብራይተን ከ በ...
09/12/2023

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች!

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

12:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ መድን

🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

09:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ ሊቨርፑል
12:00 | ብራይተን ከ በርንሌይ
12:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ በርንማውዝ
12:00 | ሼፊልድ ከ ብሬንትፎርድ
12:00 | ወልቭስ ከ ኖቲንግሃም
02:30 | አስቶን ቪላ ከ አርሰናል

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ቬሮና ከ ላዚዮ
02:00 | አትላንታ ከ ኤሲ ሚላን
04:45 | ኢንተር ሚላን ከ ዩድንዜ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሬንስ ከ ሞናኮ
05:00 | ፒኤስጂ ከ ናንትስ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | አላቬስ ከ ላስ ፓልማስ
12:15 | ሪያል ቤቲስ ከ ሪያል ማድሪድ
02:30 | ቪያሪያል ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | ማዮርካ ከ ሴቪያ

🇩🇪 በጀርመን ቡንድስሊጋ

11:30 | ፍራንክፈርት ከ ባየር ሚውኒክ
11:30 | ሀይደንሄም ከ ዳርምሽታድ
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ሞንቼግላድባህ
11:30 | ወርደር ብሬመን ከ ኦግስበርግ
11:30 | ወልቭስበርግ ከ ፍራይበርግ
02:30 | ዶርትሙንድ ከ RB ላይብዚሽ

ይሄንን ክለብ ገምቱ እስቲ?
09/12/2023

ይሄንን ክለብ ገምቱ እስቲ?

The Renewal Of The Roses Derby🔥✍️በ 1377 የተከሰተው የኤድዋርድ 3ተኛ ህልፈት ለከረረው ፀብ ሁሉ መነሻ ነበር።ከዛች እለት ጀምሮ ዮርክሻየሮችም ሆኑ ላንክሻየሮች በጎሪጥ ...
20/12/2020

The Renewal Of The Roses Derby🔥

✍️በ 1377 የተከሰተው የኤድዋርድ 3ተኛ ህልፈት ለከረረው ፀብ ሁሉ መነሻ ነበር።ከዛች እለት ጀምሮ ዮርክሻየሮችም ሆኑ ላንክሻየሮች በጎሪጥ ሲተያዩ ኖረዋል።

የጎሪጥ መተያየቱ አልበቃ ቢላቸው ወደ ጦር አውድማ ወርደው በ Battle of Towton እልህ አስጨራሽ ውጊያ አድርገዋል በጦርነቱም በአንድ ቀን ብቻ 20 ሺ ጦረኞች ህይወታቸው አልፏል ይህም በእንግሊዝ ምድር በአንድ ቀን ብዙ ደም የፈሰሰበት ጥቁሩ ቀን ሆኖ ሲወሳ ይኖራል።

ለ 32 አመታት በጦርነት የቆዩት ላንካስትሪያን (Man United) እና ዮርኪስቶች( ሊድስ ዩናይትድ) ያደረጉት ፍልሚያ በእንግሊዝ ከታዩ አሰቃቂ የእርስ በእርስ ደም መቃባቶች ሁሉ በቀዳሚነት ይቀመጣል።ከንጉስ አባት ሞት በኋላ የተፈጠረ የልጆች ሽኩቻ እንግሊዝን በኢኮኖሚው በፖለቲካው በስነ ፅሁፉ በማህበራዊ ትስስሩ ሁሉ አዘቅት ውስጥ ከቷት እንዳለፈ ታሪክ ይመሰክራል።

ሁለቱ ፅንፎች የጦር ሜዳ ውላቸው ሲቋጭ ዙሩን በእግር ኳስ ሜዳ መቀጠልን ምርጫቸው አድርገዋል።ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሊድስ ዩናይትድ ከእንግሊዝ ደርቢዎች ሁሉ ቁንጮ ነው።

እንግሊዝ የደጋፊዎች ስርዓት አልበኝነትን ያየችው በሁለቱ ክለብ ደጋፊዎች ነው።ከእንግሊዝ አልፎ እስከ አውሮፓ የተለያዩ ከተሞች ድረስ የማያባራ ትዕቢት።

ዴኒስ ሎው እና ጃክ ቻርልተን ካደረጉት አስገራሚ የሜዳ ላይ ፍልሚያ በኋላ የዴኒስን ማሊያ መቀደድ ያዩ ተንታኞች እንደ ውሻ መነካከስ የማይሰለቻቸው መሰልጠንን የማይሹ ሁለት ፅንፈኞች ሲሉ ክለቦቹን ወርፈዋል።

ዴቪድ ቤካም ከሊ ቦየር እና ሮቢ ኪን ጋር ለድብድብ ተጋብዟል።አልፍ ኢንግ ሃላንድ ሮይ ኪንን ከጥቅም ውጪ አድርጎታል የኪን ቂም በቀል ግን ሃላንድን ከእግር ኳስ አለም አግልሎታል።የፋቢያን ባርቴዝ እና ኢያን ሃርቴ ፍጥጫ ከብዙ በጥቂት የሮዝ ደርቢው የግለት ማሳያ ናቸው።

የሊድስ ደጋፊዎች አንድ ዩናይትድ አለ እሱም ሊድስ ዩናይትድ ነው ብለው ቢዘምሩም እንደ ኤሪክ ካንቶና ሪዮ ፈርዲናንድ አለን ስሚዝ ያሉ ኮከቦች ከሊድስ በመልቀቅ ማንችስተር ዩናይትድን ሲቀላቀሉ ታይተዋል ትክክለኛው ዩናይትድ የቱ እንደሆነም መስካሪ ሆነው ታይተዋል።

ጠፎቶ እና ተረስቶ የነበረው ሮዝ ደርቢ ዛሬ በአዲስ መልኩ ይመለሳል።

ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሊድስ ዩናይትድ!

✍️ Daniel Memiruu

Address

Adiss Ababa
Addis Ababa
4848

Telephone

+251973456248

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቶታል Football posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share



You may also like