Getu Shagiz Ye Kitaw

Getu Shagiz Ye Kitaw Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Getu Shagiz Ye Kitaw, News & Media Website, Bonga.

11/12/2023

SHAATE IRAASHOO WORKU ALEMU KAFA

11/12/2023

Yeerina noocho gaaweto❤

10/12/2023
ያለማድነቅ ራስወዳድነት ነው ጀግኖች ናችሁ❤💪💪አዳማ የሚገኘው ኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት ይፋ አድርጓል ። ትልቁ የትምህርት ቤቱ ውጤት 637 ሲሆን ከተፈተኑት 14...
11/10/2023

ያለማድነቅ ራስወዳድነት ነው ጀግኖች ናችሁ❤💪💪

አዳማ የሚገኘው ኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት ይፋ አድርጓል ።

ትልቁ የትምህርት ቤቱ ውጤት 637 ሲሆን ከተፈተኑት 144 ተማሪዎች 143 ተማሪዎች አልፏል።

600 እና ከዛ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ብዛት 20 ተማሪ ሲሆኑ ቀሪው
550 - 599 43 ተማሪ
500 - 549 39 ተማሪ
400 - 499 41 ተማሪ

https://youtu.be/NBSTsBEXFIw?si=9PRQOTiFIdmU8_gFTa shimbo ceegehe galletehon ceekkeba
05/10/2023

https://youtu.be/NBSTsBEXFIw?si=9PRQOTiFIdmU8_gF
Ta shimbo ceegehe galletehon ceekkeba

Ethiopian Music : Sajin Asrat Haile | ሳጂን አስራት ሃይሌ - Ta Showe Shinbo Chugehe | ታ ሾዌ ሺንቦ ጩጌሄ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) ...

The Birth Place of CoffeeThe SWEPRS is the birth place of Arabica coffee. The name coffee driven from Kaffa so that kaff...
20/02/2023

The Birth Place of Coffee
The SWEPRS is the birth place of Arabica coffee. The name coffee driven from Kaffa so that kaffa zone in unique place called Mankira in decha district, at Buni sub-vilage is origin of coffee. Ethiopia was not only origin and home land of man kind, but also home land of Arabica coffee. Around 5000 varieties grow wild in the forests. In the region, coffee ceremony is an integral part of social & cultural life. The Kaffa coffee forests In June 2010 UNESCO Certified by Biosphere reserve, an area covering 760,000 hectars.

03/07/2022

🔆ስልኬ 📱 በጣም ይግላል ምን ማድረግ አለብኝ

1⃣. በስልክዎ ጌም 🎮 ከመጫወት ይቆጠቡ

2⃣ background ላይ Run የሚያደርጉ አፖችን force stop ያድርጉ/ ያስቁሙ።

3⃣ ስልክዎን 📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ
አዳር 👉 switch off ያድርጉት።

4⃣ Hardware (power ic) ችግር ሊሆን ስለሚችል

📌 | Getu 📌

የኃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድቦችና የሚለቁት ከፍተኛ ሙቀት==================በሀገራችን ኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም ለኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ተብለው የሚገነቡ ግድቦች ዋነኛ ከ...
19/03/2021

የኃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድቦችና የሚለቁት ከፍተኛ ሙቀት
==================
በሀገራችን ኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም ለኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ተብለው የሚገነቡ ግድቦች ዋነኛ ከሚባሉት የታዳሽ ኃይል ምንጮች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡ ታድያ እነዚህ ኃይል ማመንጫዎች ከብክለት የፀዳ ኃይል በማምረት የዓለም ሙቀት እንዳይጨምር የድርሻቸውን ቢወጡም ቅሉ በግድቦቹ የሚጠራቀመው ከፍተኛ መጠመን ያለው ውሃ ይህን ጥቅማቸውን የሚደመስስ ሙቀት እንደሚለቅ ተመራማሪዎች ገለፁ፡፡
በአሁኑ ሰዓት በመላው ዓለም ከ3,700 በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቦች በእቅድ አልያም ግንባታ ላይ ይገኛሉ፡፡ ታድያ እነዚህ የኃይል ማመንጫ ግድቦቹ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት እንዲያስችላቸው ከፍተኛ መጠን ያለው ውሃን ከኮንክሪት ግርግዳቸው ጀርባ ማጠራቀም ሲኖርባቸው፤ ይህ የተጠራቀመ ውሃ ደግሞ ስፍራው ቀድሞ ግድብ ባልተገነባበት ጊዜ ከነበረው በላቀ ከፍተኛ የፀሐይ ኃይልን ይሰበስባል፡፡
ከኦስትሪያው ዩኒቨርሲቲ አፍ ኢንስብረክ የሆነው ጌኦርግ ዎልፋርት እና ሌሎች የሙያ አጋሮቹ በመላው ዓለም የሚገኙ 724 የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣብያዎችን የመረመሩ ሲሆን በግኝታቸው መሰረትም የኃይል ማመንጫ ግድቦቹ ውስጥ የተጠራቀመው ውሃ በዙርያቸው ካለው አንፃር ጨለም ያሉና በዚህም ሳብያ የሚሰበስቡት የፀሐይ ኃይል ከፍ ያለ እንደሆነ ለማወቅ ችለዋል፡፡ የጥናት ቡድኑ ከእያንዳንዱ የውሃ ማጠራቀምያ ግድብ የተገኘውን ተጨማሪ ሙቀት እንዲሁም በካይ የኃይል ምንጮችን ከመጠቀም ይልቅ እነዚህ የውሃ ኃይል ማመንጫዎችን በመጠቀም መቀነስ የተቻለውን የሙቀት ልቀት አስልቷል፡፡ በውጤቱም ግማሽ ያህሉ የውሃ ኃይል ማመንጫዎች በአራት ዓመታት ውስጥ የአየር ንብረት ጥቅምን እንደሚሰጡ ማወቅ ችለዋል፡፡ 19 በመቶ የሚሆኑት ደግሞ ይህን ዓይነት ጥቅም ለመስጠት 40 ዓመታትን መጠበቅ ሲኖርባቸው ሌሎች 12 በመቶዎቹ የውሃ ኃይል ማመንጫዎች በበኩላቸው 80 ዓመታትን ቆይተው እንኳን ምንም አይነት የአየር ንብረት ጥቅም ለመስጠት እንዳልቻሉ ተረጋግጧል፡፡
አጥኚዎቹ በኤሌክትሪካ ኃይል ማመንጫ ግድቦች ላይ የብርሃን ማንፀባረቅን ከግምት ያስገቡ የንድፍ ለውጦች ይኖሩ ዘንድ ምክረ ሀሳብ አቅርበዋል፡፡

ቴክ-ሳይንስ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ምዕራፍ 2 ክፍል 35 Tech-Science TV Program Chapter 2 Episode 35https://www.youtube.com/watch?v=RW5mQikAJ...
19/03/2021

ቴክ-ሳይንስ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ምዕራፍ 2 ክፍል 35 Tech-Science TV Program Chapter 2 Episode 35
https://www.youtube.com/watch?v=RW5mQikAJaU
ዘውትር ቅዳሜ በ10 ሰዓት በድጋሚ ደግሞ ማክሰኞ በ10 ሰዓት በ MOE TV ይከታተሉን
የዩትዩብ ቻናላችንንም ሰብስክራይብ ማድረጉን እንዳይረሱት፤ ለዓመታት የተላለፉትን የቴክ-ሳይንስ ዝግጅቶች እንዲሁም ሌሎች አስተማሪ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን መረጃዎችን ይቃኙበታል፡፡

#ቴክሳይንስ​ # የቴሌቭዥን ፕሮግራም ምእራፍ 2 ክፍል #35 -science tv program chapter 2 episod 35

በዓለም አቀፉ የዲጂታል ጤና መድረክ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው። ====================መድረኩ "ለሁሉም የዲጅታል ጤና አገልገሎትን በማዳረስ የዲጅታል ጤና ማህበረሰብ ለመገንባት...
09/12/2020

በዓለም አቀፉ የዲጂታል ጤና መድረክ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው።
====================
መድረኩ "ለሁሉም የዲጅታል ጤና አገልገሎትን በማዳረስ የዲጅታል ጤና ማህበረሰብ ለመገንባት እና ፈጣን የጤና አገልግሎት መፍትሄ በመስጠት ማንም ወደ ኋላ እንዳይቀር ማድረግ" በሚል እየተካሄደ ያለው።
በፎረሙ ላይ የተሳተፉት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሀመድ (ፒ ኤች ዲ) የኢትዮጵያ መንግስት "በዲጂታል ኢትዮጵያ" መርሃ ግብር ውስጥ የዲጂታል የጤና አገልግሎትን ለመዘርጋት ቁርጠኛ መሆኑን አብራርተዋል።
ኢትዮጵያ ለዲጂታል አሰራር ትኩረት ሰጥታለች ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው በቴክኖሎጂ የተደገፈ ፈጣንና ቀልጣፋ የጤና አገልግሎት ስርዓትን ለመዘርጋት ቁርጠኛ መሆኗን ተናግረዋል።
አስራሩን በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ያሉ ምቹ ሁኔታዎችና እጥረቶችንም ለመድረኩ አብራርተዋል።
ከህዳር 28 እስከ 30 በሚካሄደው መድረክ ላይ ከተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ የዘርፉ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በቨርችዋል እየተሳተፉ ነው።

CTRL+A. . . . . . . . . . . . . . . . . Select AllCTRL+C. . . . . . . . . . . . . . . . . CopyCTRL+X. . . . . . . . . . ...
20/11/2020

CTRL+A. . . . . . . . . . . . . . . . . Select All
CTRL+C. . . . . . . . . . . . . . . . . Copy
CTRL+X. . . . . . . . . . . . . . . . . Cut
CTRL+V. . . . . . . . . . . . . . . . . Paste
CTRL+Z. . . . . . . . . . . . . . . . . Undo
CTRL+B. . . . . . . . . . . . . . . . . Bold
CTRL+U. . . . . . . . . . . . . . . . . Underline
CTRL+I . . . . . . . . . . . . . . . . . Italic
F1 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Help
F2 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Rename selected object
F3 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Find all files
F4 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Opens file list drop-down in dialogs
F5 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Refresh current window
F6 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Shifts focus in Windows Explorer
F10 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Activates menu bar options
ALT+TAB . . . . . . . . . . . . . . . . Cycles between open applications
ALT+F4 . . . . . . . . . . . . . . . . . Quit program, close current window
ALT+F6 . . . . . . . . . . . . . . . . . Switch between current program windows
ALT+ENTER. . . . . . . . . . . . . . Opens properties dialog
ALT+SPACE . . . . . . . . . . . . . . System menu for current window
ALT+¢ . . . . . . . . . . . . . . . . . . opens drop-down lists in dialog boxes
BACKSPACE . . . . . . . . . . . . . Switch to parent folder
CTRL+ESC . . . . . . . . . . . . . . Opens Start menu
CTRL+ALT+DEL . . . . . . . . . . Opens task manager, reboots the computer
CTRL+TAB . . . . . . . . . . . . . . Move through property tabs
CTRL+SHIFT+DRAG . . . . . . . Create shortcut (also right-click, drag)
CTRL+DRAG . . . . . . . . . . . . . Copy File
ESC . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Cancel last function
SHIFT . . . . . . . . . . . . . . . . . . Press/hold SHIFT, insert CD-ROM to bypass auto-play
SHIFT+DRAG . . . . . . . . . . . . Move file
SHIFT+F10. . . . . . . . . . . . . . . Opens context menu (same as right-click)
SHIFT+DELETE . . . . . . . . . . . Full wipe delete (bypasses Recycle Bin)
ALT+underlined letter . . . . Opens the corresponding menu
PC Keyboard Shortcuts
Document Cursor Controls
HOME . . . . . . . . . . . . . . to beginning of line or far left of field or screen
END . . . . . . . . . . . . . . . . to end of line, or far right of field or screen
CTRL+HOME . . . . . . . . to the top
CTRL+END . . . . . . . . . . to the bottom
PAGE UP . . . . . . . . . . . . moves document or dialog box up one page
PAGE DOWN . . . . . . . . moves document or dialog down one page
ARROW KEYS . . . . . . . move focus in documents, dialogs, etc.
CTRL+ > . . . . . . . . . . . . next word
CTRL+SHIFT+ > . . . . . . selects word
Windows Explorer Tree Control
Numeric Keypad * . . . Expand all under current selection
Numeric Keypad + . . . Expands current selection
Numeric Keypad – . . . Collapses current selection
¦ . . . . . . . . . . . . . . . . . . Expand current selection or go to first child
‰ . . . . . . . . . . . . . . . . . . Collapse current selection or go to parent
Special Characters
‘ Opening single quote . . . alt 0145
’ Closing single quote . . . . alt 0146
“ Opening double quote . . . alt 0147
“ Closing double quote. . . . alt 0148
– En dash. . . . . . . . . . . . . . . alt 0150
— Em dash . . . . . . . . . . . . . . alt 0151
… Ellipsis. . . . . . . . . . . . . . . . alt 0133
• Bullet . . . . . . . . . . . . . . . . alt 0149
® Registration Mark . . . . . . . alt 0174
© Copyright . . . . . . . . . . . . . alt 0169
™ Trademark . . . . . . . . . . . . alt 0153
° Degree symbol. . . . . . . . . alt 0176
¢ Cent sign . . . . . . . . . . . . . alt 0162
1⁄4 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . alt 0188
1⁄2 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . alt 0189
3⁄4 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . alt 0190
PC Keyboard Shortcuts
Creating unique images in a uniform world! Creating unique images in a uniform world!
é . . . . . . . . . . . . . . . alt 0233
É . . . . . . . . . . . . . . . alt 0201
ñ . . . . . . . . . . . . . . . alt 0241
÷ . . . . . . . . . . . . . . . alt 0247
File menu options in current program
Alt + E Edit options in current program
F1 Universal help (for all programs)
Ctrl + A Select all text
Ctrl + X Cut selected item
Shift + Del Cut selected item
Ctrl + C Copy selected item
Ctrl + Ins Copy selected item
Ctrl + V Paste
Shift + Ins Paste
Home Go to beginning of current line
Ctrl + Home Go to beginning of document
End Go to end of current line
Ctrl + End Go to end of document
Shift + Home Highlight from current position to beginning of line
Shift + End Highlight from current position to end of line
Ctrl + f Move one word to the left at a time
Ctrl + g Move one word to the right at a time
MICROSOFT® WINDOWS® SHORTCUT KEYS
Alt + Tab Switch between open applications
Alt +
Shift + Tab
Switch backwards between open
applications
Alt + Print
Screen
Create screen shot for current program
Ctrl + Alt + Del Reboot/Windows® task manager
Ctrl + Esc Bring up start menu
Alt + Esc Switch between applications on taskbar
F2 Rename selected icon
F3 Start find from desktop
F4 Open the drive selection when browsing
F5 Refresh contents
Alt + F4 Close current open program
Ctrl + F4 Close window in program
Ctrl + Plus
Key
Automatically adjust widths of all columns
in Windows Explorer
Alt + Enter Open properties window of selected icon
or program
Shift + F10 Simulate right-click on selected item
Shift + Del Delete programs/files permanently
Holding Shift
During Bootup
Boot safe mode or bypass system files
Holding Shift
During Bootup
When putting in an audio CD, will prevent
CD Player from playing
WINKEY SHORTCUTS
WINKEY + D Bring desktop to the top of other windows
WINKEY + M Minimize all windows
WINKEY +
SHIFT + M
Undo the minimize done by WINKEY + M
and WINKEY + D
WINKEY + E Open Microsoft Explorer
WINKEY + Tab Cycle through open programs on taskbar
WINKEY + F Display the Windows® Search/Find feature
WINKEY +
CTRL + F
Display the search for computers window
WINKEY + F1 Display the Microsoft® Windows® help
WINKEY + R Open the run window
WINKEY +
Pause /Break
Open the system properties window
WINKEY + U Open utility manager
WINKEY + L Lock the computer (Windows XP® & later)
OUTLOOK® SHORTCUT KEYS
Alt + S Send the email
Ctrl + C Copy selected text
Ctrl + X Cut selected text
Ctrl + P Open print dialog box
Ctrl + K Complete name/email typed in address bar
Ctrl + B Bold highlighted selection
Ctrl + I Italicize highlighted selection
Ctrl + U Underline highlighted selection
Ctrl + R Reply to an email
Ctrl + F Forward an email
Ctrl + N Create a new email
Ctrl + Shift + A Create a new appointment to your calendar
Ctrl + Shift + O Open the outbox
Ctrl + Shift + I Open the inbox
Ctrl + Shift + K Add a new task
Ctrl + Shift + C Create a new contact
Ctrl + Shift+ J Create a new journal entry
WORD® SHORTCUT KEYS
Ctrl + A Select all contents of the page
Ctrl + B Bold highlighted selection
Ctrl + C Copy selected text
Ctrl + X Cut selected text
Ctrl + N Open new/blank document
Ctrl + O Open options
Ctrl + P Open the print window
Ctrl + F Open find box
Ctrl + I Italicize highlighted selection
Ctrl + K Insert link
Ctrl + U Underline highlighted selection
Ctrl + V Paste
Ctrl + Y Redo the last action performed
Ctrl + Z Undo last action
Ctrl + G Find and replace options
Ctrl + H Find and replace options
Ctrl + J Justify paragraph alignment
Ctrl + L Align selected text or line to the left
Ctrl + Q Align selected paragraph to the left
Ctrl + E Align selected

7ቱ ለላፕቶፕ ኮምፕዩተራችን ልናደርግ የሚገቡ ጥንቃቄዎች⚠️1⃣ ሁሌም ተጠቅመን ስንጨርስ shutdown ‼️ ማድረግ ⚠️(በ power button ማጥፋት ኮምፒውተሮትን ይጎዳል )2⃣ የላፕቶፕዎ...
14/10/2020

7ቱ ለላፕቶፕ ኮምፕዩተራችን ልናደርግ የሚገቡ ጥንቃቄዎች⚠️
1⃣ ሁሌም ተጠቅመን ስንጨርስ shutdown ‼️ ማድረግ
⚠️(በ power button ማጥፋት ኮምፒውተሮትን ይጎዳል )
2⃣ የላፕቶፕዎን ቅዝቃዜ ይጠብቁ
⚠️ እግር ላይ, ትራስ ላይ, አልጋ ላይ አስቀምጦ መጠቀም የላፕቶፕ ኮምፒውተሮት 💻 በቶሎ እንዲግል እና ማቀዝቀዣው (fan) እንዳይሰራ ያደርጋል ።
3⃣ ቻርጅ ሰክታችሁ ላፕቶፑን አትጠቀሙ ።
4⃣ በማይጠቀሙበት ጊዜ ማንኛውንም accessories ይንቀሉ ❌ ምክንያቱም ኮምፕዩተሮትን 🖥 እንዲግል ወይንም አላስፈላጊ ስራ እንዲሰራ ያደርጋሉ።
5⃣ አንቲ ቫይረስ ይጫኑ ⚠️ Update መደረጉን እርግጠኛ ይሁኑ።
6⃣ ከውሀና ከአቧራ ይጠብቁት።
7⃣ ቢያንስ በአመት 1 ጊዜ service ያስደርጉት
t.me/getutechinonews

Getu techinology news, [02.10.20 06:32]ስለ ቴሌግራም አካዉንታችሁ ማወቅ ያለባችሁ በጣም ጠቃሚ ነገሮች።**************‼️በማታዉቁት🤔 ስልክ ቁጥር ሁል ጊዜ እየተ...
02/10/2020

Getu techinology news, [02.10.20 06:32]
ስለ ቴሌግራም አካዉንታችሁ ማወቅ ያለባችሁ በጣም ጠቃሚ ነገሮች።
*******
*******

‼️በማታዉቁት🤔 ስልክ ቁጥር ሁል ጊዜ እየተደወላችሁ ተቸግራችሗል?

‼️ስልኬን ከየት አገኘኸው/ሽዉ ስትሉ ከቴሌግራም ወይም ከ facebook ሊባሉ ይችላሉ ስለዚህ ስልካችሁን ቴሌግራም ላይ በመግባት ማስተካከል አለባችሁ።

ለማስተካከል
👇👇
1️⃣ ቴሌግራም አካዉንታችሁ ላይ ይግቡ እና የሚለዉን ይምረጡ

2️⃣ # Privacy and security የሚለዉን ይምረጡ

3️⃣ Phone Number የሚለዉን ይምረጡ

4️⃣ Who can see my phone number የሚል ይመጣል።

✅ከዛ ስር Everybody,My Contacts, Nobody የሚል አማራጭ ሲመጣ ስልኮን አስልካችሁ ላይ ያሉት ኮንታክቶች እንዲያገኙት ከፈለጋችሁ My Contact የሚለዉን ይምረጡ።

✅ስልክ ቁጥራችሁን ማንም እንዳያገኘዉ ከፈለጋችሁ Nobody የሚለዉን ይምረጡ።

✅ስልክ ቁጥራችሁን ሁሉም ቴሌግራም ተጠቃሚ እንዲያየዉ Every Body የሚለዉን ይምረጡ።

✅እዛዉ Privacy and Security Setting ዉስጥ ሆናችሁ ብዙ ነገር ማስተካከል ትችላላችሁ።

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ

በምስል እና በቪድዮ የተደገፍ አስተማሪ ይዘት ያላቸው ቁምነገሮች እየሰራን ስለሆነ ከዚህ በታች ባለው YouTube channel ሊንክ በመግባት Subscribe በማድረግ ያበረታቱን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን::
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
for more information join my telegram channel t.me/getutechinonews

የኮምፑውተር እውቀትዎን ያሳድጉ ግዜዎን ይቆጥቡ▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️Button Function on keyboard👉⌨Ctrl + A : Select All👉⌨Ctrl + B: bold👉⌨Ctrl + ...
01/10/2020

የኮምፑውተር እውቀትዎን ያሳድጉ ግዜዎን ይቆጥቡ
▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️
Button Function on keyboard
👉⌨Ctrl + A : Select All
👉⌨Ctrl + B: bold
👉⌨Ctrl + C: copy
👉⌨Ctrl + D: font
👉⌨Ctrl + E : Center Alignment
👉⌨Ctrl + F : Find
👉⌨Ctrl + G: go to
👉⌨Ctrl + H : Replace
👉⌨Ctrl + I : Italic
👉⌨Ctrl + J : Justify Alignment
👉⌨Ctrl + K: insert hyperlinks
👉⌨Ctrl + L : Left Alignment
👉⌨Ctrl + M: Incrase indent
👉⌨Ctrl + n: new
👉⌨Ctrl + O: open
👉⌨Ctrl + P: Print
👉⌨Ctrl + Q: normal style
👉⌨Ctrl + R : Right Alignment
👉⌨Ctrl + S : Save / Save As
👉⌨Ctrl + T : Hanging Indent
👉⌨Ctrl + U : Underline
👉⌨Ctrl + V: Paste
👉⌨Ctrl + w: close
👉⌨Ctrl + x: cut
👉⌨Ctrl + Y: redo
👉⌨Ctrl + Z: undo
👉⌨Ctrl + 1 : Single Spacing
👉⌨Ctrl + 2 : Double Spacing
👉⌨Ctrl + 5 : 1,5 lines
👉⌨Ctrl + ESC: start menu
👉⌨F1: running the help function provided on word
👉⌨F2: altering name a file / folder
👉⌨F3: running orders command
👉⌨F4: repeating previous orders
Ann: running search and replace command or goto
👉⌨F6.: running other command pane
👉⌨F7: memeriksaan typos and text spelling (spelling)
👉⌨F8: the beginning of the highlight / selection of text or object
👉⌨F9 : Mengupdate Field (Mail Merge)
👉⌨F10: enable menu
👉⌨F11: entering the next field (mail merge)
👉⌨F12: activating the us save dialog
👉⌨ESC: cancel dialogue / command
👉⌨Enter: perform an option or end a paragraph
👉⌨Tab: move text according to the existing tab tags on horizontal ruler
👉⌨Windows: Mengktifkan start menu
👉⌨Shortcut: activating shortcut at cursor position
👉⌨Delete: Remove 1 characters on the right of the cursor
👉⌨Backspace: Removing 1 characters on the left of the cursor
👉⌨Insert: Menyisip character in cursor position
👉⌨Home: move cursor position to the beginning of the line
👉⌨End: move cursor position to end of line
👉⌨Page Up: Roll the screen up
👉⌨Page Down: Roll the screen down
👉⌨Up: MOVE CURSOR 1 line up
👉Down: MOVE CURSOR 1 line down
👉⌨Left: MOVING CURSOR 1 characters to left
👉⌨Right: MOVE THE CURSOR 1 characters to the right
👉⌨Num Lock on: function typing numbers and active math operators
👉⌨NUM LOCK OFF: Active Navigation button function
👉⌨Shift + F10: open the shortcut, just like clicking right
👉⌨Alt: button emphasis that is not combined with other buttons only
Work to enable or start using bar menu
👉⌨Shift + Delete: delete selected items permanently without placing items
In Recycle bin
👉⌨Ctrl + Right Arrow: move the insertion point to the beginning of the next word
👉⌨Ctrl + Left Arrow: move the insertion point to the beginning of the previous word
👉👉Ctrl + Down Arrow: move the insertion point to the beginning of the next paragraph
👉⌨Ctrl + Up Arrow: move the insertion point to the beginning of the previous paragraph
👉⌨Alt + F4: close active items, or log out of active programs
👉⌨Alt + Enter: displaying properties from selected objects
👉⌨Alt + Spacebar: open the shortcut menu for active windows
👉⌨Ctrl + F4: close active documents in programs that allow you To have some open documents simultaneously
👉⌨Alt + Tab: switch between open items
👉⌨Alt + ESC: cycle through items in an open order
👉⌨Ctrl + shift + Tab: move backwards through tabs
👉⌨Shift + Tab: move backwards through options
Version 2:
• 👉⌨Ctrl + C (copy)
• 👉⌨Ctrl+X (cut)
• 👉⌨Ctrl+V (Paste)
• 👉⌨Ctrl+Z (undo)
• 👉⌨Delete (delete)
• 👉⌨Shift+Delete (delete selected items permanently without putting items in recycle bin)
• 👉⌨Ctrl while dragging (Men-drag) an item (copying selected items)
• 👉⌨Ctrl + shift while dragging items (make shortcuts to selected items)
• 👉⌨F2 Button (change the name of the selected item)
• 👉⌨Ctrl + Right Arrow (move the insertion point (Cursor) to the beginning of the next word)
• 👉⌨Ctrl + Left Arrow (move the insertion point (Cursor) to the beginning of the previous word)
• 👉⌨Ctrl + Down Arrow (move the insertion point (Cursor) to the beginning of the next paragraph)
•👉⌨ Ctrl + Up Arrow (move the insertion point (Cursor) to the beginning of the previous paragraph)
• 👉⌨Ctrl + shift with one of the arrow key (highlight text block)
• 👉⌨Shift with one of the arrow key
(Select more than one item in a window or on desktop, or select text in document)
•👉⌨ Ctrl + a (Select all)
• 👉⌨F3 Button (looking for a file or folder)
• 👉⌨Alt + Enter (view properties for selected items)
• 👉⌨Alt + F4 (closing active items, or out of active programs)
• 👉⌨Alt + Enter (display properties from selected objects)
• 👉⌨Alt + Spacebar (Open Shortcut Menu for active windows)
• 👉⌨Ctrl + F4 (closing active documents in programs that allow you to have some open documents simultaneously)
• 👉⌨Alt + Tab (switch between open items)
• 👉⌨Alt + ESC (cycle through items in an open order)
• 👉⌨The F6. Button (cycle through the screen elements in the window or on desktop)
• 👉⌨F4 Button (featuring address bar list on my computer or windows explorer)
• 👉⌨Shift + F10 (Featuring Shortcut Menu for selected items)
• 👉⌨Alt + Spacebar (system menu display for active windows)
•👉⌨ Ctrl + ESC (featuring start menu)
• 👉⌨Alt + underlined letter in menu name (display the appropriate menu)
• 👉⌨underlined letter in the name of the command on the open menu (do the appropriate command)
• 👉⌨Button Button (enable bar menu in active program)
• 👉⌨Arrow (open the next menu to the right, or open the submenu)
• 👉⌨Left Arrow (open the left menu, or close the submenu)
• 👉⌨Ann Button (updating active windows or refreshing)
• 👉⌨Backspace (see folder one level up on my computer or windows explorer)
• 👉⌨ESC (cancel duty now)
•👉⌨ Shift when you enter a CD-Rom into a CD-ROM (Prevent CD-Rom automatically playing / autoplay)
Keyboard Shortcuts Dialog Box
• 👉⌨Ctrl + Tab (move forward through tab)
• 👉⌨Ctrl + shift + Tab (move backwards through tab)
• 👉⌨Tab (move forward through options)
•👉⌨ Shift + Tab (move backwards through choice)
• 👉⌨Alt + underlined letters (do the appropriate command or choose the appropriate option)
• 👉⌨Enter (do command for option or active button)
• 👉⌨Spacebar (select or remove the checkbox if an active option is check box)
• 👉⌨Arrow Tombols Arrow (Select a button if an active option is a selection button group)
• 👉⌨F1 Button (featuring help)
• 👉⌨F4 Button (showing items in active lists)
• 👉⌨Backspace (open folder one level to the top if the folder is selected in save as or open the dialog box)
Microsoft Natural Tombolboard Shortcuts
• 👉⌨Windows Logo (featuring or hiding the start menu)
• 👉⌨Windows Logo + Break (Featuring System Properties dialog box)
• 👉⌨Windows Logo + D (featuring the desktop)
•👉⌨ Windows Logo + M (minimize all windows)
• 👉⌨Windows Logo + shift + M (restore minimized window)
• 👉⌨Windows Logo + E (open my computer)
• 👉⌨Windows Logo + F (search for a file or folder)
• 👉⌨Ctrl + Windows Logo + F (search for computer)
• 👉⌨Windows Logo + F1 (featuring windows help)
• 👉⌨Windows Logo + L (Lock Keyboard)
• 👉⌨Windows Logo + R (open the run dialog box)
• 👉⌨Windows Logo + U (Open Utility Manager)
Accessibility Tombol board Shortcuts
• 👉⌨Right shift for eight seconds (switch filtertombols on or off)
•👉⌨ LEFT ALT + LEFT SHIFT + PRINT SCREEN (Beralih High Contrast on atau off)
• 👉⌨Left Alt + left shift + Num Lock (activate mousetombols on or off)
• 👉⌨Shift five times (activate stickytombols on or off)
• 👉⌨Num Lock for five seconds (activate toggletombols on or off)
• 👉⌨Windows Logo + U (Open Utility Manager)
Windows Explorer Tombolboard Shortcuts
• 👉⌨End (displaying the bottom of the active window)
• 👉⌨Home (showing the top of the active window)
• 👉⌨Num Lock + Asterisk Sign (*) (show all subfolders that are under the selected folder)
• 👉⌨Num Lock + Plus Sign (+) (featuring content from the selected folder)
• 👉⌨Num Lock + minus sign (-) (collapse selected folder)
• 👉⌨Left Arrow (collapse current option if expanded, or select main folder)
• 👉⌨Right Arrow (featuring current selection, or select the first subfolders)
Shortcut Tombols for character map shortcut for character map
• 👉⌨Once you click twice on the character character grid, you can move through the grid by using the shortcut Shortcut:
• 👉⌨Right Arrow (move to the right or to the beginning of the next line)
• 👉⌨Left Arrow (move to the left or to the end of the previous line)
• 👉⌨Up Arrow (move to top one line)
• 👉⌨Down Arrow (move down one line)
• 👉⌨Page Up (move to top one screen at a time)
• 👉⌨Down (move down one screen at a time)
• 👉⌨Home (move to early line)
•👉⌨ End (move to end line)
• 👉⌨Ctrl + Home (move to first character)
• 👉⌨Ctrl + End (move to last character)
• 👉⌨Spacebar (switch between the bigger and normal when a character is selected)
Microsoft Management Console (MMC) Main Window Tombol board Shortcuts
• 👉⌨Ctrl + O (open that saved console)
• 👉⌨Ctrl + N (open new console)
• 👉⌨CTRL + S (Save the open console)
• 👉⌨Ctrl + M (add or remove console items)
• 👉⌨Ctrl + W (open new window)
• Ann Button (content update from all console windows)
•👉⌨ Alt + Spacebar (featuring mmc window menu)
•👉⌨ ALT + F4 (Close the console)
• 👉⌨Alt + a (display the action menu)
• 👉⌨Alt + V (featuring the view menu)
• 👉⌨Alt + F (featuring the menu file)
• 👉⌨Alt + O (featuring the favourites menu)
Console mmc window tombolboard shortcuts
•👉⌨ Ctrl + P (Print Active page or active pane)
•👉⌨ Alt + minus sign (-) (featuring an active console window window)
• 👉⌨Shift + F10 (featuring the action menu shortcut for selected items)
•👉⌨ F1 Button (open the help topic, if any, for selected items)
• Ann Button (content update from all console windows)
• 👉⌨Ctrl + F10 (Maximize Active Console Windows)
• 👉⌨Ctrl + Ann (Restore Active Console Window)
• 👉⌨Alt + Enter (display the properties dialog box, if any, for selected items)
• 👉⌨F2 Button (change the name of the selected item)
•👉⌨ Ctrl + F4 (close the active console window. When a console has only one console window, this shortcut will close the console)
Remote Desktop Connection Navigation
• 👉⌨CTRL+ALT+END (Open the m*cro$oft Windows NT Security dialog box
• 👉⌨Alt + page up (switch between program from left to right)
• 👉⌨Alt + page down (switch between program from right to left)
• 👉⌨Alt + Insert (cycle through programs last used)
• 👉⌨Alt + Home (featuring start menu)
• 👉⌨Ctrl + Alt + Break (switch client computer between windows and full screen)
• 👉⌨Alt+Delete (featuring the windows menu) Alt + Delete (featuring the windows menu)
• 👉⌨Ctrl + Alt + minus sign (-) (creating a snapshot of the client's active window on the terminal server clipboard and provides the same function by pressing screen print on a local computer. )
• 👉⌨Ctrl + Alt + Plus Sign (+) (create a snapshot of the entire client window area on the terminal server clipboard and provide the same function by pressing alt + print screen on local computers. )
Internet Explorer Navigation Internet Explorer navigation
•👉⌨ Ctrl + B (open favorite set dialog box)
• 👉⌨CTRL + E (Open the select bar)
• 👉⌨CTRL + F (Start the Find utility)
• 👉⌨CTRL + H (Open the History bar)
•👉⌨ CTRL + I (Open the Favorites bar)
• 👉⌨Ctrl + L (open open dialog box)
• 👉⌨Ctrl + N (start another example of a browser with the same web address)
• 👉⌨Ctrl + O (open dialog box, just like ctrl + L)
• 👉⌨Ctrl + P (Open Print dialog box)
• 👉⌨Ctrl + R (updating this web page)
• 👉⌨Ctrl + W (close window active)
• Prin Scrn + Active Printer (Printing Snapshot / overall window)
• 👉⌨Alt + Print Scrn + Smart Active (Printing Windows Active)
• 👉⌨Shift + F3 (1 x) (Capital front letter)
• 👉⌨Shift + F3 (2 x) (all uppercase / big letters)
•👉⌨Shift + F3 (3 x) (all small letters)
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
በምስል እና በቪድዮ የተደገፍ አስተማሪ ይዘት ያላቸው ቁምነገሮች እየሰራን ስለሆነ ከዚህ በታች ባለው YouTube channel ሊንክ በመግባት Subscribe በማድረግ ያበረታቱን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን::
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እንዴት ኢሜል   አካውንት እንከፍታለን?እንደነገርኳችሁ Email account ለመክፈት መጀመሪያ Google Account መክፈት አለብን።Gmail website ሲገቡ ወደ Google sign u...
01/10/2020

እንዴት ኢሜል አካውንት እንከፍታለን?
እንደነገርኳችሁ Email account ለመክፈት መጀመሪያ Google Account መክፈት አለብን።
Gmail website ሲገቡ ወደ Google sign up page ይወሰዶታል።
መሰረታዊ መረጃዎች name, birth date, gender,እና location እንድታስገቡ ይጠዪቃችኋል።
ለሚከቱትፍ email address ስም መስጠት ዪጠበቅባችኋል።
አካዉንቱን ለመክፈት ከታች ያሉትን እስቴፖች ዪከተኩ።

1.የሚወዱtን አሳሽ (Google Chrome, Opera mini, Firefox ,PHX browser ወይም ሌላ) ይክፈቱና www.gmail.com (http://www.gmail.com/) ብለው ይጻፉ
2. Account የሚለውን ዪጫኑ
3. Sign Up form ሲመጣላችሁ የሚጠዪቃችሁን (First Name ,Last Name, Username እና Password) አስገብታችሁ የሚለውን ተጫኑ
4. የስልክ ቁጥራችሁን አስገቡ እና አካውንታችሁን አድርጉ።
ስልክ ቁጥራችሁን አስገብታችሁ የሚለውን ስትጫኑ ስልክ ቁጥራችሁ ላይ የማረጋግጫ ኮድ (Verification Code ) በ SMS Google ይልክላች ሗል
5.ተላከላችሁን የማረጋገጫ ኮድ ያሲገቡ እና የሚልውን ዪጫኑ
6. Information ማስገቢያ ዪመጣላችኋል ከዛ , Birth day እና Gender አስገብታችሁ የሚለውን ይጫኑ።
7. privacy and Terms የሚል ሲመጣ I agree የሚልውን ዪጫኑ
8.ሁን በሚገባ አካውንታችሁን ፈጥራችኋል🤷♀።
አስኪ እና በማድረግ አበረታቱን💪።
ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ።
ለጓደኞቻችሁ ↪️ አድርጉ
ስለተከታተሉን እናመሠግናለን🙏

ኮምፒተርኮምፒተር መረጃዎችን የሚያከማች ፣ ሰርስሮ የሚያወጣ እና የሚያከናውን ፕሮግራም ሊሰራ የሚችል መሳሪያ ነው ፡፡ “ኮምፕዩተር” የሚለው ቃል በመጀመሪያ የተሰጠው ለሰዎች (ለሰው ልጅ ኮም...
30/09/2020

ኮምፒተር
ኮምፒተር መረጃዎችን የሚያከማች ፣ ሰርስሮ የሚያወጣ እና የሚያከናውን ፕሮግራም ሊሰራ የሚችል መሳሪያ ነው ፡፡ “ኮምፕዩተር” የሚለው ቃል በመጀመሪያ የተሰጠው ለሰዎች (ለሰው ልጅ ኮምፒተር) እንደ አባክ እና ስላይድ ደንብ ያሉ ሜካኒካል ካልኩሌተሮችን በመጠቀም የቁጥር ስሌቶችን ለሚያካሂዱ ነው ፡፡ የሰው ኮምፒውተሮችን መተካት ስለጀመሩ ቃሉ በኋላ ለሜካኒካል መሣሪያ ተሰጠ ፡፡ የዛሬዎቹ ኮምፒውተሮች መረጃን (ግቤኮምፒተርትን) የሚቀበሉ ፣ መረጃውን የሚያካሂዱ ፣ ውጤትን የሚያመነጩ እና ውጤቶችን የሚያከማቹ (የሚያከማቹ) ኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ናቸው ፡፡

 ኮምፒተርዎን ከቫይረሶች የሚከላከሉባቸው 11 መንገዶችo ሁላችንም ልንጠብቀው የምንጠብቀው ነገር ነው ነገር ግን የጉዳዩ እውነት ለዘለዓለም ማቃለል አንችልም ፡፡ አንዳንዶቻችን ዕድለኞች የኮ...
30/09/2020

 ኮምፒተርዎን ከቫይረሶች የሚከላከሉባቸው
11 መንገዶች
o ሁላችንም ልንጠብቀው የምንጠብቀው ነገር ነው ነገር ግን የጉዳዩ እውነት ለዘለዓለም ማቃለል አንችልም ፡፡ አንዳንዶቻችን ዕድለኞች የኮምፒተር ቫይረሶች ናቸው ፡፡ ምንም እንኳን ሁል ጊዜ አዳዲስ ቫይረሶች ቢወጡም ከፍተኛ ምርጫ ግምገማዎች የኮምፒተርን ቫይረሶችን ለመከላከል የ 11 መንገዶችን ዝርዝር አዘጋጅተዋል ፡፡
 የፀረ-ቫይረስ(antivirus) መርሃግብርን ይጫኑ
ከበይነመረቡ ጋር እየተገናኙም ሆኑ ባይሆኑም አስተማማኝ ጥበቃ ማግኘቱ የሚሄድበት መንገድ ነው ፡፡ ጸረ-ቫይረስ ፕሮግራሞች አነስተኛ ኢንቬስትሜንት ናቸው እናም ዶላሮች ዋጋ አላቸው ስለዚህ ያንን ኮምፒተር ልክ እንደጨረሱ ጥበቃዎን ያረጋግጡ!
 የፀረ-ስፓይር እና የፀረ-ማልዋር መርሃግብሮችን ይጫኑ(install-antspyware or antimalware)
አብዛኛዎቹ እነዚህ ፕሮግራሞች ነፃ ናቸው እና ቫይረሶች በኮምፒተርዎ ላይ ማንኛውንም ጉዳት እንዳያደርሱ ይከላከላሉ ፡፡ ቀጣይነት ያለው ሩጫ እና ማዘመን ይፈልጋሉ ነገር ግን በትክክል ሲጠቀሙ ዓላማቸውን ያገለግላሉ ፡፡
 አጠራጣሪ ድርጣቢያዎችን ያስወግዱ(avoid suspicious website)
በኮምፒተርዎ ላይ ፕሮግራምን ለመጫን ወይም ለማሄድ የሚሞክር ድርጣቢያ ለመግባት ከፈለጉ ግን ብዙ ጊዜ ድርጣቢያዎች ብዙ ጊዜ ያሳውቁዎታል ፡፡ እንደ እነዚያ ያሉ ድር ጣቢያዎችን ያስወግዱ ፡፡
 እነሱን ሳያሳዩ የኢሜል አባሪዎችን በጭራሽ አይክፈቱ (never open email without screening out them)
ቫይረሶች የሚተላለፉበት በጣም የተለመደው መንገድ በኢሜል ሆኖ ይቀራል ፡፡ ኮምፒተርዎ ቫይረስ እንደማያገኝ ለማረጋገጥ ከመክፈቻው በፊት ሁሉም ማያያዣዎች እንዲቃኙ የሚጠይቅ የኢሜይል አቅራቢ መጠቀሙን ያረጋግጡ ፡፡
 ራስ-ሰር ቅኝቶችን ያዘጋጁ(set up outomatic scan)
በየቀኑ ወይም በየሳምንቱ በኮምፒተርዎ ላይ የሚሰሩ ቅኝቶችን ማዘጋጀት ማንኛውንም ቫይረሶችን ለማስወገድ ጥሩ ሀሳብ ነው ፡፡ ይህ ኮምፒተርዎን ወቅታዊ እና ከጉዳዮች ያጸዳል።
 ማውረድዎን ይመልከቱ(watch you downloads)
እንደ ሙዚቃ እና ፊልሞች ያሉ ከበይነመረቡ ፋይሎችን ማውረድ ብዙዎቻችን የምናደርገው ነገር ግን ብዙዎቻችንንም በችግር ውስጥ እንደሚገባ እንረዳለን ፡፡ እንደ እነዚያ ያሉ ትልልቅ ፋይሎች ምን እያወረዱ እንዳሉ እንዲገነዘቡ የተወሰነ ችግርን ለማሾፍ ቀላል ናቸው ፡፡
 ያዘምኑ ፣ ያዘምኑ ፣ ያዘምኑ!(update update update)
ማይክሮሶፍት ዊንዶውስ ‘ወሳኝ ዝመና’ እዚያ ካሉ ሁሉም ጠላፊዎች ቀድሞ የመቀጠል ምሳሌ ነው ፡፡ ወሳኝ ዝመና ኮምፒውተሮችን ቫይረሶችን (ኮምፒውተሮችን) ነፃ ለማድረግ ራሱን የቻለ የ Microsoft ቅርንጫፍ ነው ፡፡ ሁልጊዜ ስርዓትዎ እንደተዘመነ ያቆዩ
 ሁል ጊዜ በእውቀት ውስጥ ይሁኑ(always be in the know)
የኮምፒውተር አድናቂም ሆኑ ወይም እንዲሁ በግዴለሽነት የሚጠቀሙት ሁልጊዜ የቅርብ ጊዜ ቫይረሶች ምን እንደሆኑ እና በኮምፒተርዎ ላይ ምን ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ ይወቁ ፡፡ ችግሩን ቶሎ ማስተካከል እንዲችሉ አንድ ነገር ከተከሰተ ይህ ያዘጋጅዎታል።
 የተሰነጠቀውን የሶፍትዌር ክፍልን ያስወግዱ(avoid cracked software)
በኪስ ቦርሳው ላይ ቀለል ያለ የሚመስለውን ህገ-ወጥ ወይም ‹የተሰነጠቀ› ሶፍትዌርን በመስመር ላይ ማውረድ እንደሚችሉ ሁሉም ሰው ያውቃል ነገር ግን በእውነቱ እነዛ ፕሮግራሞችን ማውረድ እርስዎን ይጎዳዎታል ፡፡ ኮምፒተርዎን ለመለየት ለሚቸገሩ ሳንካዎች ይገዛሉ እና በመጨረሻም ብዙ ችግሮች ያመጣብዎታል።
 የእሳት ማገዶን ጫን(install a firewall)
ፋየርዎል መጪውን የበይነመረብ እና የኔትወርክ ትራፊክን የሚያጣራ ፕሮግራም ነው ፡፡ ከቫይረስ ፕሮግራምዎ ጋር ያልተፈቀደ የኮምፒተርዎን መዳረሻ ለመከላከል ይረዳል ፡፡
 ዝግጁ መሆን(be prepared)
በከፍተኛ ጥንቃቄ ላይ መሆንዎን እርግጠኛ ከመሆን ይልቅ እንደ ሰደድ እሳት የሚዞረውን የቫይረስ ንፋስ ካገኙ ፡፡ ኢሜሎችን እና ፋይሎችን ሲከፍቱ ማንኛውንም ውርዶች አይቀበሉ እና የበለጠ ጥንቃቄ ያድርጉ ፡፡
 ይህ ዝርዝር ለእርስዎ ሊመጣ ለሚችል ለማንኛውም የኮምፒተር ቫይረሶች ዝግጅት ሊረዳዎ ይገባል ፡፡ ኮምፒተርዎን ሲጠቀሙ ሁል ጊዜ ጠንቃቃ እና ብልህ መሆንዎን አይርሱ
for additional information my telegram page
t.me/getutechinonews

እስክ ዛሬ ደግሞ ከዌብሳይታችን ባገኘሁት መረጃ አንድ ታርክ ላስተዋዉቃችሁ.............በአካባቢው ካሊ አዲ የቡናው አፈታሪክ በመባል የሚታወቀው የፍየል መንጋ የተወለደው በቡኒ ተብሎ በ...
03/09/2020

እስክ ዛሬ ደግሞ ከዌብሳይታችን ባገኘሁት መረጃ አንድ ታርክ ላስተዋዉቃችሁ.............
በአካባቢው ካሊ አዲ የቡናው አፈታሪክ በመባል የሚታወቀው የፍየል መንጋ የተወለደው በቡኒ ተብሎ በሚጠራው ንዑስ መንደር ውስጥ በካፋ ደቻ ወረዳ ማኪራ ቀበሌ ነው ፡፡ ታሪኩ ይሄዳል እናም ቃል አዲ ፍየሏን ከዛፍ ላይ ቀይ ፍሬዎችን ከበላ በኋላ በጣም ስለተደሰተ እንቅልፍ ሳይወስዱ አደረ ፡፡ ስለሆነም ይህ አስገራሚ ታሪክ ለሽማግሌዎች ተላልፏል ፣ ከዚያ ወደ መንደር ተላልፎ በመላ አገሪቱ እና በዓለም ዙሪያ ተሰራጭቷል ፡፡
የቡና ሥነ ጽሑፍ ጸሐፊዎች ስም አጥፊዎች የአከባቢውን ስም ካል አዲ ቀይረው የቡና መነሻ መድረሻውን ለመቀየር ከአረብ ስም ጋር ያዛምዱት ፡፡ይህ ትንፋሽ የሚወስድ ታሪክ እዚህ አያበቃም - ስለዚህ ወደ ካል አዲ የትውልድ ስፍራ ይምጡ እና በተወለዱበት ቦታ ቡና ይደሰቱ ፡፡ ለበጠ መረጃ www.kaffazone.gov.et ብላችሁ culture and tourism ስር በምገኙ ልንኮች መመልከት ትችላላችሁ

እስክ ዛሬ ደግሞ ከዌብ ሳይታችን በ kaffa music ፈታ ላድርጋችሁ www.kaffazone.gov.et ብላችሁ gallery_video gallery_click_fetaaaaaaaaaaaaaaaaa
01/09/2020

እስክ ዛሬ ደግሞ ከዌብ ሳይታችን በ kaffa music ፈታ ላድርጋችሁ www.kaffazone.gov.et ብላችሁ gallery_video gallery_click_fetaaaaaaaaaaaaaaaaa

ዉድ የ ገጻችን ተከታታዮች በቅርቡ የተሰራ ዌብሳይታቸን አየር ላይ መዋሉ ይታዎቃል በመሆኑም ዌብሳይታችን አንድ አንድ ተጨማሪ ነገሮች የተሰሩበት ስለሆኑ ጥያቄ አስተያየት ካላችሁ ለግዘዉ በኮመ...
31/08/2020

ዉድ የ ገጻችን ተከታታዮች በቅርቡ የተሰራ ዌብሳይታቸን አየር ላይ መዋሉ ይታዎቃል በመሆኑም ዌብሳይታችን አንድ አንድ ተጨማሪ ነገሮች የተሰሩበት ስለሆኑ ጥያቄ አስተያየት ካላችሁ ለግዘዉ በኮመንት መልክ እየያዛችሁ ቴሌገራም ቻናል ስለምከፈት በትግስት እንድትጠብቁኝ ሲል እጠይቃለሁ::
በተጨማሪም አንድ የማስታዉሳችሁ ነገር አለኝ እሱም አድስ ዬተለቀቀ የ ዌብሳይታችን ድህረገጽ www.kaffazone.gov.et በማለት እንድትጎበኙ እጋብዛለሁ::

Mobile wifi 4G Lite router ✔ በፈለጉበት ቦታ እያንቀሳቀሱ ሚጠቀሙበት✔በጣም ፈጣን✔ሰላሳ ሰው በ እኩል speed የሚያስጠቅም✔Sd card& sim card የሚቀበል✔Call an...
19/08/2020

Mobile wifi 4G Lite router
✔ በፈለጉበት ቦታ እያንቀሳቀሱ ሚጠቀሙበት
✔በጣም ፈጣን
✔ሰላሳ ሰው በ እኩል speed
የሚያስጠቅም
✔Sd card& sim card የሚቀበል
✔Call and order 0900061313
✔free delvery

we ready to host its already approved please follow me
29/07/2020

we ready to host its already approved please follow me

we are ready to host our site please follow me!!!!!!!!!!!!!!
29/07/2020

we are ready to host our site please follow me!!!!!!!!!!!!!!

Say good job to me
18/05/2020

Say good job to me

coooming sooon will be.....
12/04/2020

coooming sooon will be.....

kaffa zone administration web site is now at the last level you can  join our page and contact with us to develop your o...
11/03/2020

kaffa zone administration web site is now at the last level you can join our page and contact with us to develop your own governmental and non governmental organization and the like company web site.
phone number 0904475596
email add [email protected]📲📞📞📞📞☎️☎️☎️

Address

Bonga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Getu Shagiz Ye Kitaw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Getu Shagiz Ye Kitaw:

Videos

Share

0904475596

let us contact

Nearby media companies


Other News & Media Websites in Bonga

Show All