Afar Post

Afar Post Ok

21/03/2020
20/03/2020



በሀገራት የታገዱ፣ በአየር መንገዱ የተሰረዙ እና በከፊል የሚሰሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎች!

[በጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት]

በሀገራት የታገዱ በረራዎች፦ ሶማልያ፣ ጅቡቲ፣ ግብፅ፣ ሊባኖስ፣ ሱዳን፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ኳታር፣ ኩዌት፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ናሚብያ፣ ባህሬን፣ ቻድ፣ ካሜሮን፣ ኒጀር፣ ማዳጋስካር፣ አንጎላ፣ ኮንጎ ብራዛቪል፣ ማሊ፣ ሴኔጋል፣ ኮንጎ ኪንሻሳ፣ ርዋንዳ፣ ናይጄርያ (በከፊል)።

በአየር መንገዱ የተሰረዙ በረራዎች፦ ጣልያን ፣ አየርላንድ ፣ ስፔን፣ ስዊዘርላንድ፣ ኢንዶኔዥያ ፣ ፊሊፒንስ፣ ፈረንሳይ።

ከዜጎች ውጭ ሌሎች ተጓዦችን የማይቀበሉ ሀገራት፦ ካናዳ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ቤልጂየም፣ ኦስትሪያ፣ ህንድ፣ ሩሲያ፣ ኖርዌይ፣ ስዊድን፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ኬንያ፣ ማሌዥያ።

20/03/2020

ጉድ ስሙ

20/03/2020

እንዴት ናችሁ?
ዛሬ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዞዉ ያቋረጠባቸው አገሮችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል ይሁን እንጂ ካስቀመጣቸው ዝርዝሮች ጅቡቲ ትገኛለች።
ኢትዮጵያ ይህን ትበልኝ እንጂ ጂቡቲ የኢትዮጲያን አየርም ባቡርም ካገደች 3 ቀን አልፋታል እንኳን የኢትዮጵያ አየሮች ይቅርና የአሜሪካን አየርን ከኤርፖርት ሰዉ ሳያራግፍ ከዛው ተነስተው እንዲበር አድርጋለች። የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገሮች ሁሉ ከአገዷት በኋላ አግደናል ብሎ መግለጫ መስጠት ምን የሚሉት የሞኝ ሞራል ነው ?

20/03/2020

መረጃ

20/03/2020

የተደበቀው የአብይ መንግስት ፍርሀት በመቀሌ

Rabtemih yalli kenih rahmatay tenimih qafarah  tamqem yalli ken abay na agira
20/03/2020

Rabtemih yalli kenih rahmatay tenimih qafarah tamqem yalli ken abay na agira

20/03/2020

News / ዜና

20/03/2020
20/03/2020

News/ ዜና አማርኛ

Address


Telephone

+25377566206

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar Post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share