Gadaan sirna

Gadaan sirna Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gadaan sirna, Digital creator, .

ዛሬም ኢትዮጲያ ከፍፍፍ ብታ ትታያለች!!
15/12/2023

ዛሬም ኢትዮጲያ ከፍፍፍ ብታ ትታያለች!!

ከራስ በፊት የህዝብን እና የሀገር ጥቅም የሚያስቀድም ጀግና ሰራዊት !!
15/12/2023

ከራስ በፊት የህዝብን እና የሀገር ጥቅም የሚያስቀድም ጀግና ሰራዊት !!

15/12/2023

እርምጃው ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ብልፅግና ቤቱን ማፅዳት አጠናክሮ ይቀጥላል። ብልፅግና ሰሞኑን ከብዙ ትዕግስት እና መዘግየት በኋላ ታዬ ላይ እርምጃ ወስዷል። ታዬ ፓርቲው ውስጥ ለተከሰተው ብልሽት ማሳያ ቢሆንም ከኋላ ሆነው በዋነኛነት ታዬን እንደ ጓንት ተጠቅመው ሲሰሩ የነበሩ ጉምቱ ባለስልጣናት እና ባለሀብቶች አልተነኩም። ከሰሞኑ ዋና የችግር ባለቤቶች የሆኑ የብልፅግና ውስጥ የተሰገሰጉ ባለስልጣናት እና ባለሀብቶች ላይ እርምጃዎች የሚወሰዱ ይሆናል።

ብልጽግና ቤቱን ማፅዳት አጠናክሮ ይቀጥላል።

Example of unity and unity of our country, father of change and far vision Dr. Abiy Ahmed‼️
15/12/2023

Example of unity and unity of our country, father of change and far vision Dr. Abiy Ahmed‼️

አቶ ታዬ ደንደኣ ከሸኔ ጋር  በሚስጥር ያደረጉት ሴራ ተጋለጠ ‼️ አቶ ታዬ ደንደኣ መንግስትን እንደፈለገ ሲተች እና ሲሳደብ መቆየቱ የሚታወቅ ነው፤ ይሁንና መንግስት ቀድም ሲሰራቸው ለበርው ...
14/12/2023

አቶ ታዬ ደንደኣ ከሸኔ ጋር በሚስጥር ያደረጉት ሴራ ተጋለጠ ‼️
አቶ ታዬ ደንደኣ መንግስትን እንደፈለገ ሲተች እና ሲሳደብ መቆየቱ የሚታወቅ ነው፤ ይሁንና መንግስት ቀድም ሲሰራቸው ለበርው መልካም ስራ ሲል ሁሉን በትግስት ስያልፍ ቆይቷል። አሁን ኝ በተደረሰበት መረጃ መሰረት አቶ ታዬ ደንደኣ መንግስት ቤት ውስጥ ሆኖ ከጽንፈኛ ቡድኖች ጋር ሴራ ሲሰራ እንደነበር ተደርሶበታል።


የቁማር ፖለቲካዉ ማስተር | ታዬ ደንደኣ  ታዬ ደንደኣ በብልፅግና ፓርቲ ዉስጥ ሆኖ ከፅንፈኛ ቡድኖች ጋራ የተለያዩ የፖለቲካ ቁማሮችን ሲጫወት ሲቆምር እንደነበረ ተደርሶበታል። ለአንገት ቆራጩ...
14/12/2023

የቁማር ፖለቲካዉ ማስተር | ታዬ ደንደኣ

ታዬ ደንደኣ በብልፅግና ፓርቲ ዉስጥ ሆኖ ከፅንፈኛ ቡድኖች ጋራ የተለያዩ የፖለቲካ ቁማሮችን ሲጫወት ሲቆምር እንደነበረ ተደርሶበታል።

ለአንገት ቆራጩ #ጃዉሳ የፖለቲካ ሽፋን እንዲሰጥ እንደነ አበባዉ ያሉ የአማራ ባለሃብቶች ገንዘብ ይከፍሉት ነበር። በትላንትናዉ እለትም በቤቱ ከተገኙ ሰነዶች መካከል አንዱ ይሄንኑ ከነ አበባዉ እና ሌሎች የፅንፈኞቹ ደጋፊ ጋር ባለሃብቶች ያለዉ ግንኙነት ነዉ።

እንዲሁም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጋር በመወገን ሁሌም ሲመኘዉ የነበረዉን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት የመሆን ህልሙን ሊያሳካ ቀን ከሌት ሲለፋ ነበር። ለዛ #ድርድሩ ያለስምምነት መቋጨቱን ተከትሎ ያለዉ እዉነታ ወደ ጎን በመግፋት መንግስት ላይ ጫና ለመፍጠር "የሰላም ድርድሩ እንዳይሳካ መንግስት ነዉ ያደረገዉ ያለዉ"



ፈስ ያለበት.........በተደጋጋሚ የመንግስት አመራር ውስጥ የሸኔ  #ኔትወርክ አለ እያለ ሲያደነቁረን የነበረው የሸኔ አመራር   በስተመጨረሻም ሴራው ተጋልጠዋል።   #እውነት ትዘገያለች እ...
14/12/2023

ፈስ ያለበት.........

በተደጋጋሚ የመንግስት አመራር ውስጥ የሸኔ #ኔትወርክ አለ እያለ ሲያደነቁረን የነበረው የሸኔ አመራር በስተመጨረሻም ሴራው ተጋልጠዋል።

#እውነት ትዘገያለች እንጂ መውጣቷ አይቀርም የሚባለው ለዚህ ነው።

ለካ ጩኸት አብዝቶ የነበረው ከራሱ ላይ ትኩረት ለመቀየር(attention divert) ለማድረግ ነበር እንጂ መንግስት ውስጥ ያለው የሸኔ ኔትወርክ እሱ ነበር😡




Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gadaan sirna posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share