WAYN SPORT ዋይን ስፖርት

WAYN SPORT ዋይን ስፖርት ሁሉንም ስፖርት በአንድ መነፅር, "THE IN & OUT" We feed all sport news and analysis from every corner. sport news source

London marathon winners
21/04/2024

London marathon winners

21/04/2024

London marathon 2024

በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ እየተካሄደ ባለው ውድድር በ54ኪግ ሮማን አስፋ የቦትሱዋና አቻዋን በማሽነፍ ለፍፃሜ ደርሳለች።
20/04/2024

በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ እየተካሄደ ባለው ውድድር በ54ኪግ ሮማን አስፋ የቦትሱዋና አቻዋን በማሽነፍ ለፍፃሜ ደርሳለች።

ለዢመን ቻይና ዳይመንድ ሊግ ዝግጀሰትአትሌት +  ጉዳፍ ፀጋዬ
19/04/2024

ለዢመን ቻይና ዳይመንድ ሊግ ዝግጀሰት
አትሌት + ጉዳፍ ፀጋዬ

Gudaf Tsegay Desta 🇪🇹  is starting her season with a 1500m in the Xiamen Diamond League tomorrow 🇨🇳 .
19/04/2024

Gudaf Tsegay Desta 🇪🇹 is starting her season with a 1500m in the Xiamen Diamond League tomorrow 🇨🇳 .

SOUTH AFRICA  🇿🇦 DURBAN  CITYበደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ እየተደረገ በሚገኘው የማንዴላ ካፕ የቦክስ ፍልሚያ በ4ኛ ቀን ጨዋታ ማለትም ዛሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹  4 ተፋላሚዎች ያሏ...
19/04/2024

SOUTH AFRICA 🇿🇦 DURBAN CITY

በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ እየተደረገ በሚገኘው የማንዴላ ካፕ የቦክስ ፍልሚያ በ4ኛ ቀን ጨዋታ ማለትም ዛሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹 4 ተፋላሚዎች ያሏት ሲሆን
በ51 KG ፍትዊ ጥኡማይ
በ63.5 kG አብርሀም አለም
በ75 KG ተመስገን ምትኩ
እንዲሁም በሴት
በ60 KG ሚሊዮን ጨፎ ውድድራቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።

መልካም እድል ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ለተከታታይ 6 ቀናት በቡታጅራ ከተማ  ሲካሄድ የቆየው የማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል  አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና የታዳጊ ፕሮጀክቶች ሻምፒዮና ዛሬ ተጠናቀቀ ።በዕለቱ በተካሄደው 4በ100ሜ ወንዶች...
16/04/2024

ለተከታታይ 6 ቀናት በቡታጅራ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና የታዳጊ ፕሮጀክቶች ሻምፒዮና ዛሬ ተጠናቀቀ ።

በዕለቱ በተካሄደው 4በ100ሜ ወንዶች ወድድር
ጉራጌ ዞን 1ኛ
ምስራቅ ጉራጌ ዞን 2ኛ
ሀዲያ ዞን 3ኛ ደረጃ ያገኙ ሲሆን በሴቶች በተካሄደው 4በ100ሜ ዱላ ቅብብሎሽ
ሀዲያ ዞን 1ኛ
ጉራጌ ዞን 2ኛ
ም/ጉራጌ ዞን 3ኛ ደረጃ በመገኘት ውድድሩ የተጠናቀቀ ሲሆን በመዝጊያ ፕሮግራም የማ/ዕ/ክ/አት/ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ተስፋዬ ብለቱ :የማ/ዕ/ክ/ወ/ስ/ቢሮ ም/ቢሮ ሃላፊና የስፖርት ዘርፍ ሃላፊ አቶ መዘረዲን ሁሴንና ሌሎችም እንግዶች ተገኝቷሉ።

16/04/2024
በ128ኛው ቦስተን ማራቶን ኬኒያውያን አትሌቶች  የአምናው ሻምፒዮን  #ሄለን ኦብሪየአቻናና አምና ሻምፒዮን  #ኢቫንስ ቺቤት
15/04/2024

በ128ኛው ቦስተን ማራቶን ኬኒያውያን አትሌቶች
የአምናው ሻምፒዮን #ሄለን ኦብሪ
የአቻናና አምና ሻምፒዮን #ኢቫንስ ቺቤት

ለጀግኒት ቤቴል ወልዴ የማበረታቻ 100,000 ሺህ ብር ተበረከተላትየወላይታ ዞን ስፖርት ምክርቤት ለጀግኒት ቤቴል ወልዴ የማበረታቻ ሽልማት 100,000 ሺህ ብር አበርክተዋል።የማበረታቻ ሽልማ...
07/04/2024

ለጀግኒት ቤቴል ወልዴ የማበረታቻ 100,000 ሺህ ብር ተበረከተላት

የወላይታ ዞን ስፖርት ምክርቤት ለጀግኒት ቤቴል ወልዴ የማበረታቻ ሽልማት 100,000 ሺህ ብር አበርክተዋል።

የማበረታቻ ሽልማቱ ሌሎች ወጣቶች የቤቴል ፈለግን በመከተልና ጠንክሮ በመስራት ሀገሪቱን ለማስጠራት እንዲሰሩ ለማነቃቃት እንደሆነ ተገልጿል።

ጀግኒት ቤቴል ወልዴ የ68 ወርቅ ባለቤት ስትሆን የቀድሞ የጦና ቦክስ ክለብ ፍሬ የሆነችው የዛሬዋ የኢትዮጵያ ኩራት መሆን መቻሏን ተገልጿል።

ጀግኒት ቤቴል በጋና አክራ በተካሄደው 13ኛው መላው አፍሪካ ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ ድንቅ ቦክሰኛ ቤተልሔም ወልዴ ከዛምቢኳ ቡጢኛ ጋር ለፍፃሜ ተገናኝታ በሚገርም ብቃት በቦክስ ስፖርት ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ ማስገኘቷ ይታወቃል።

የወላይታ ሶዶ ከተማ በበኩሉ 50,000 ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።

Abebayehu Temesgen

Ethiopian Athletics Federation President and Assistant Commissioner Derartu Tulu received the gold medal given to him fr...
03/04/2024

Ethiopian Athletics Federation President and Assistant Commissioner Derartu Tulu received the gold medal given to him from the Japanese government
They have just received their prize.
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
March 24/2016 E.C. M

This recognition and award has been the honor given to foreign citizens by the Japanese government since 1875 AD. The honorable assistant commissioner Derartu Tulu is the first to receive the gold medal award from the Japanese government. Japan and Ethiopia have received the award for their great contribution in the field of sport diplomacy and exchange, for developing friendship between other countries and regions, for the development of athletics, for the country's peace and for their achievements in international fields. His excellency assistant commissioner Derartu has received his award today March 24/2026 from the ambassador of Japan Mr. Shibata Hironori.

The secret behind   new history ልምድ + ሂዝ ኳሊቲ
01/04/2024

The secret behind new history
ልምድ + ሂዝ ኳሊቲ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ መጋቢት 23 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የ...
01/04/2024

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ መጋቢት 23 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

በሳምንቱ መርሃ ግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አራት በመሸናነፍ ቀሪ ሶስቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 17 ጎሎች ተቆጥረዋል። አንድ ጨዋታ(የባህር ዳር ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ) በተጫዋች አለልኝ አዘነ ድንገተኛ ህልፈት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል። 19 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ የተመዘገበ ቀይ ካርድ የለም።

በሳምንቱ በስድስት ተጫዋቾች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፏል። በረከት ግዛው(ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)፣ ብሩክ ሙሉጌታ(ኢትዮጵያ መድን)፣ በረከት ሳሙኤል (ሃዋሳ ከተማ)፣ ቢንያም አይተን(አዳማ ከተማ) እና አማኑኤል ኤረቦ(ቅዱስ ጊዮርጊስ) በሳምንቱ ጨዋታ አምስተኛ የጨዋታ ቢጫ ካርድ በመመልከታቸው ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍሉ ሲወሰን ማይክል ኔልሰን /ሻሸመኔ ከተማ - ተጫዋች/ ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር በነበረው ጨዋታ ከዳኛውና ከረዳት ዳኞች እይታ ዉጪ የተጋጣሚ ቡድን ተጫዋችን ገፍትሮ ከጣለው በኋላ እግሩን ረግጦት የሄደ መሆኑን ሪፖርት በመደረጉ በፈጸመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሠረት 4/አራት ጨዋታ እንዲታገድና ብር /3000/ ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል ተወስኗል።

ማርች 30/2024 በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው በ45ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችንን ወክሎ የተሳተፈው የልዑካን ብድናችን  ከቤልግሬድ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞውን ጀምሯል...
01/04/2024

ማርች 30/2024 በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው በ45ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችንን ወክሎ የተሳተፈው የልዑካን ብድናችን ከቤልግሬድ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞውን ጀምሯል።

👉ነገ ማክሰኞ 24/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ ወደ 1:00 ሰዓት አካባቢ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ይደርሳል ።

🛫 መልካም ጉዞ!!

 ለ400 ሰወች ከ60 በላይ ኩንታል እህል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች እረዳ እግዚያብሔር ይባርክህ‼️ መልካም እድል በሉት እስኪ      ❤🙏❤
29/03/2024


ለ400 ሰወች ከ60 በላይ ኩንታል እህል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች እረዳ እግዚያብሔር ይባርክህ‼️


መልካም እድል በሉት እስኪ
❤🙏❤

የጨዋታ ማራዘም መረጃ!በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በወጣው መርሃ ግብር መሰረት መጋቢት 21/2016 ዓ.ም 10፡00 ሰዓት ባህር ዳር ከተማን ከወልቂጤ ከተማ ያገናኛል። ነገር ግ...
29/03/2024

የጨዋታ ማራዘም መረጃ!

በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በወጣው መርሃ ግብር መሰረት መጋቢት 21/2016 ዓ.ም 10፡00 ሰዓት ባህር ዳር ከተማን ከወልቂጤ ከተማ ያገናኛል። ነገር ግን የ2015 የሊጉ እጩ ኮከብ ተጫዋች ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የባህር ዳር ከተማ ተጫዋች የሆነው አለልኝ አዘነ ድንገተኛ ህልፍት ምክንያት ጨዋታው ላልተወሰን ጊዜ መራዘሙን እየገለፅን በቀጣይ የሚወሰነውን የመጫወቻ መርሃ ግብር የምንገልፅ ይሆናል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ

ለረጅም አመት በስራ የተጣመሩ
29/03/2024

ለረጅም አመት በስራ የተጣመሩ

የሀዘን መግለጫ !የቀድሞ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢ/ር ግዛው ተክለማርያም ዜና እረፍት ተሰምቷል።  ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋር ሰፊ ትስስር ያላቸው ኢ/ር ግዛው የኢትዮጵያ እግ...
27/03/2024

የሀዘን መግለጫ !

የቀድሞ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢ/ር ግዛው ተክለማርያም ዜና እረፍት ተሰምቷል።

ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋር ሰፊ ትስስር ያላቸው ኢ/ር ግዛው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ከ1988 - 1996 በፕሬዝዳንትነት ያገለገሉ ሲሆን በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን /ካፍ/ የፋይናንስ ኮሚቴ አባል፣ የሙገር ሲሚንቶ ስፖርት ክለብ እና የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት እንዲሁም የተለያዩ ተቋማትን በኃላፊነት በመምራት የሚታወቁ ነበሩ።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በቀድሞ ፕሬዝዳንታችን ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ ፣ ለወዳጅ ዘመድ እና የእግር ኳስ ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።
EFF

ባለተሰጥኦው በመጀመሪያ ቋሚ ሆኖ በጀመረበት የዌብሌ ታሪካዊ ምሽት ጨዋታ ምርጥ ተጫዋች ተሰኝቷል።ለሶስቱ አናብስት የመጀመሪያ ቆሚ ሆኖ ጨዋታውን በዌብሌ የአቋም መለኪያ መርሃግብር ላይ ያደረገ...
27/03/2024

ባለተሰጥኦው በመጀመሪያ ቋሚ ሆኖ በጀመረበት የዌብሌ ታሪካዊ ምሽት ጨዋታ ምርጥ ተጫዋች ተሰኝቷል።

ለሶስቱ አናብስት የመጀመሪያ ቆሚ ሆኖ ጨዋታውን በዌብሌ የአቋም መለኪያ መርሃግብር ላይ ያደረገው የ 18 አመቱ ተስፈኛ ኮቢ ማይኑ ምርጥ ተጫዋች የተሰኘበትን ድንቅ ብቃት ተወጥቷል።

ለሶስቱ አናብስት የመጀመሪያ ቆሚ ሆኖ ጨዋታውን በዌብሌ የአቋም መለኪያ መርሃግብር ላይ ያደረገው የ 18 አመቱ ተስፈኛ ኮቢ ማይኑ ምርጥ ተጫዋች የተሰኘበትን ድንቅ ብቃት ተወጥቷል።

እንግሊዝ ከቤልጀም 2-2 አቻ በተለያየችበት ጨዋታ ላይ ኮቢ ማይኑ ኮከብ ተጫዋች ያስባለውን ግሩም እንቅስቃሴ በማድረግ ታሪካዊ ምሽትን አሳልፏል።

እጅግ አሳዛኝ ዜና  😭😭😭 ተስፈኛው አለለልኝ አዘነ አረፈበአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከታዳጊ ጀምሮ በዋናው ቡድን ከዛም ሐዋሳ እና በባህርዳር ከተማ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን...
27/03/2024

እጅግ አሳዛኝ ዜና 😭😭😭 ተስፈኛው አለለልኝ አዘነ አረፈ

በአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከታዳጊ ጀምሮ በዋናው ቡድን ከዛም ሐዋሳ እና በባህርዳር ከተማ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባለውለታ እና የመሃል ሜዳ ኮከቡ አለልኝ አዘነ በድንገት ህይወቱ አለፈ።

ለኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን ይመኛል

ወንድማችን ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በስፖርት ቤተሰብ ልብ ውስጥ ትኖራለህ ነፍስ ይማር 😭

የ45ኛው ዓለም አትሌቲክስ  አገር አቋራጭ  ሻምፒዮና የልዑካን ቡድን ዛሬ  ተሸኘ :: # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # #...
26/03/2024

የ45ኛው ዓለም አትሌቲክስ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የልዑካን ቡድን ዛሬ ተሸኘ ::
# # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # #
መጋቢት 17/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ

የፊታችን ማርች 30/2024 በሰርቢያ ቤልግሬድ ለሚካሄደው በ45ኛው ዓለም አትሌቲክስ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የሚካፈለው የልዑካን ቡድን ዛሬ በቤለቪው ሆቴል ተሸኘ ::

በመርሀግብሩ መጀመሪያ የቡድኑ መሪና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ዶ/ር ተስፋዬ አስግዶም ስለቡድኑ አጠቃላይ ቆይታቸው የወሰዱት የአካል እና የስነልቦና ስልጠና ለውጤታማነት እንደሚያበቃቸው በመተማመን መልካም እድል ለቡድኑ ተመኝተዋል ።

አትሌቶችን በመወከል ደሞ አትሌት ለምለም ንብረት እና አትሌት ታደሰ ወርቁ የነበራቸውን የስልጠና እና የሆቴል ቆይታ ጥሩና ደስተኛ እንደነበሩ በመግለፅ የኢትዮጵያ ህዝብ ፀሎት ከእኛ ጋር አይለየን ከፈጣሪ ጋር በጥሩ ውጤት እንመጣለን ብለዋል ።

አሰልጣኞችን በመወከል ረ/ኮ አሰልጣኝ ሁሴን ሺቦ ስለነበራቸው የስልጠና ቆይታቸው ጥሩ እደነበረ እና የሰራነው ስራ ከአለም አንደኛ ለመውጣት ነው ከፈጣሪ ጋር ከአለም አንደኛ ወጥተን በደመቀ ሁኔታ እንደምትቀበሉን ተስፋ አደርጋለሁ ብለዋል ።

በመቀጠልም የቡድኑ ቴክኒክ መሪና የኢ.አ.ፌ የተሳትፎና ውድድር ዳይሬክተሩ አቶ አስፋው ዳኜ ሰለ አትሌቶች አመራረጥ ፣ስለ ልምምድ ቦታ እና ስለነበራቸው ስልጠና ሰፊ ማብራሪያ ስጥተዋል ።

በዚህ የሽኝት መርሀግብር ላይ የእለቱ የክብር እንግዳ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚ/ር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ የመዝጊያ ንግግር ፣ የመልካም ምኞት መግለጫ እና የስራ መመሪያ በመስጠት
የሰንደቅ ዓላማ ርክክብ ተደርጓል ።

በዚህ መርሃግብር ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀ/ምክ/ፕሬዝዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራ ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ እንግዳ፣ ታዋቂ አትሌቶች ፣ አሰልጣኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
EAF

Matteo Messi the son of Leo Messi helped his team escape loss from 4-1 to 6-4, after scoring four goals and giving 1 ass...
24/03/2024

Matteo Messi the son of Leo Messi helped his team escape loss from 4-1 to 6-4, after scoring four goals and giving 1 assist in the game.

🚨🚨Jurrien Timber will play in Champions league against Bayern Munich at Emirates Stadium 💪Arsenal🔴
24/03/2024

🚨🚨Jurrien Timber will play in Champions league against Bayern Munich at Emirates Stadium 💪

Arsenal🔴

 #የሳምንቱ ልዩ ስጦታ ከዋይን ስፖርት #ይገምቱ ዘመናዊ ስልክ ይሸለሙለመሸለም የሚያበቁ መስፈርቶች 1 ጨዋታው እስከሚጀምር ድረስ ትክክለኛ ውጤት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ 2 ፔጁን ላይክ ያድርጉ...
24/03/2024

#የሳምንቱ ልዩ ስጦታ ከዋይን ስፖርት
#ይገምቱ ዘመናዊ ስልክ ይሸለሙ
ለመሸለም የሚያበቁ መስፈርቶች
1 ጨዋታው እስከሚጀምር ድረስ ትክክለኛ ውጤት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ
2 ፔጁን ላይክ ያድርጉ
3 ይኼን ፖስት ሼር ያድርጉና ብዙ ላይክ ያገኘ
ከላይ ያሉትን መስፈርቶች ያሟሉ 3 ቤተሰቦች እያንዳዳቸው ተሸላሚ ይሆናሉ።
መልካም እድል ስፖንሰራችንን GOV mob solution እናመሰግናለን

24/03/2024

የሳምንቱ ትክክኛ ገማቾች በፌስ ቡክ ስማቸው
1ኛ.አሻግሬ - ፕሮፋይል ሎክድ በመሆኑ ማረጋገጥ አልተቻለም፡፡
2ኛ.ደምሊክ - በአስቸኳይ በውስጥ መስመር አናግረን

በ23 አመታቸው ለብራዚል ያበረከቱት።Neymar Jr 🆚 Vinicius Jr stats for Brazil National Team at the age of 23. 👀🇧🇷
24/03/2024

በ23 አመታቸው ለብራዚል ያበረከቱት።
Neymar Jr 🆚 Vinicius Jr stats for Brazil National Team at the age of 23. 👀🇧🇷

21/03/2024

በ10000 ሜትር ሴቶች ፍፃሜ ለሃገራችን በጀግኖች አትሌቶቻችን የብር እና የነሃስ ሜዳልዎች ተመዝግበዋል።

🥈ውዴ ከፍያለው🇪🇹
🥉ተኬን አማረ 🇪🇹
4ኛ አበሩ አያና

እንኳን ደስ አለን!!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WAYN SPORT ዋይን ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to WAYN SPORT ዋይን ስፖርት:

Videos

Share