Ethio Media and Event

Ethio Media and Event �Media � � Advertising�
� Event Organizing � �Marketing� �Documentary� �Promotion

!!!
02/03/2023

!!!

📌ተዋናይ እንፈልጋለን!ድርጅታችን ኢትዮ ሚዲያና ኢቨንት (ኢትዮ ፒክቸርስ) አዲስ ለሚሰራው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ (ሲትኮም) በርካታ አዲስ ተዋናዮችን ይፈልጋል ። ስለሆነም እድሜያችሁ ከ1...
13/02/2023

📌ተዋናይ እንፈልጋለን!

ድርጅታችን ኢትዮ ሚዲያና ኢቨንት (ኢትዮ ፒክቸርስ) አዲስ ለሚሰራው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ (ሲትኮም) በርካታ አዲስ ተዋናዮችን ይፈልጋል ። ስለሆነም እድሜያችሁ ከ15-40 የሚገኝ የትወና ችሎታ እና ፍላጎት ያላችሁ ከስር በሚገኘው ቴሌግራም አካውንት፦ ስም፣ አድራሻ ፣ ዕድሜ ፣ ፎቶ በመላክ መመዝገብ እንደምትችሉ እንገልፃለን።

https://t.me/Ethiomediaa

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ!ድርጅታችን ኢትዮ ሚዲያና ኢቨንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ልምድ እና በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ባላቸው የሚዲያ ባለሞያዎች የተቋቋመ እና የሀገራችን ባህልና ታሪክ እንዲ...
19/06/2021

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ!

ድርጅታችን ኢትዮ ሚዲያና ኢቨንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ልምድ እና በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ባላቸው የሚዲያ ባለሞያዎች የተቋቋመ እና የሀገራችን ባህልና ታሪክ እንዲሁም የሕዝባችን የጋራ እሴቶች እና ሀገራዊ ክንውኖች በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ለኢትዮጵያውያን እና ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማቅረብ የተቋቋመ ተቋም ነው።

ኢትዮ ሚዲያ እና ኢቨንት በተለያዩ የሚዲያና የኢቨንት ዝግጅቶች፣ በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች አዳዲስና ወቅታዊ እንዲሁም ትክክለኛ መረጃወችን ለህዝብ ተደራሽ እያደረገ ይገኛል፡፡

በአሁኑ ሰዓት ኢትዮ ሚዲያና ኢቨንት ድርጅቱን በማስፋት ላይ ያለ ሲሆን በሚዲያው ዘርፍ በአዲስ አማራጭ ህጻናት ላይ ትኩረት ያደረገ ዝግጅት ለመሥራት ከዘርፉ ባለሞያዎች ጋር ሲመክር እና ሲያማክር ቆይቷል፤ ስለሆነም ለአዲሱ የሚዲያ አማራጫችን የህጻናት ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች በተቀመጠው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

1. የስራ መጠሪያ- አዘጋጅና አቅራቢ
2. የት/ት ዝግጅት- በጋዜጠኝነት እና በተመሳሳይ የስራ መስኮች የተመረቀ/የተመረቀች
3. ተፈላጊ የስራ ልምድ- ለህጻናት ቅርበት ያለው፣ የህጻናት ፕሮግራም አዘጋጅቶ የሚያውቅ፣ የማቅረብ ፍላጎት ያለው እና የህጻናት መጽሐፍ ጸሐፊ የሆነ እንዲሁም ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል።
4. ጾታ- አይለይም
5. ደመወዝ- በስምምነት
6. ብዛት- 2
7. የስራ ቦታ- አዲስ አበባ/ አራት ኪሎ
8. መመዝገቢያ ቦታ፦ አዲስ አበባ፤ አራት ኪሎ፤ ቱሪስት ሆቴል አካባቢ፤ አዲስ ብርሃን የገበያ ማዕከል፤ ቢሮ ቁጥር 114፤ ስልክ ቁጥር 0927732850/ 0941393695 ፤ Email; [email protected]

ማሳሰቢያ፡-
1.ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ ወይም በኢሜል ስትልኩ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1 እስከ 3 የተጠቀሱትን የምታሟሉ ከሆነ የት/ት ማስረጃችሁን ኦርጅናል ዶክመንታችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማምጣት ወይም መላክ ይኖርባችኋል፡፡

ሰኔ 12 ቀን 2013 ዓ.ም

የአድዋ ድል በዓል በምኒልክ አደባባይ የዕለቱ ምርጥ ፎቶዎች
02/03/2021

የአድዋ ድል በዓል በምኒልክ አደባባይ የዕለቱ ምርጥ ፎቶዎች

ኢትዮ ሚዲያና ኢቨንት ኃ/የተ/የግል/ማህበር!1. ማንኛውንም አይነት የማስታወቂያ ሥራዎች ይሰራል።2. የሚዲያ ፕሮዳክሽን ስራዎችን ይሰራል።3. የመጽሐፍ ምርቃትን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት የኢ...
30/12/2020

ኢትዮ ሚዲያና ኢቨንት ኃ/የተ/የግል/ማህበር!

1. ማንኛውንም አይነት የማስታወቂያ ሥራዎች ይሰራል።

2. የሚዲያ ፕሮዳክሽን ስራዎችን ይሰራል።

3. የመጽሐፍ ምርቃትን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት የኢቨንት ዝግጅቶች ይሰራል።

4. የህትመት ሥራዎችን (መጽሔት፣ ጋዜጣ፣ ብሮሸር እና የቲሸርት ላይ ሥራዎችን) በቀጥታም ሆነ በውክልና ይሰራል።

5. የሙዚቃ ክሊፖን እና የፊልም ሥራዎችን ያከናውናል።

ለበለጠ መረጃ፦

አድራሻ፦ አዲስ አበባ፤ አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አካባቢ አዲስ ብርሃን የገበያ ማዕከል 2ተኛ ፎቅ 222 ቢሮ ቁጥር

ስልክ ቁጥር፦ 0927732850/ 0912740668 በመደወል ማናገር ይቻላል።

ኢትዮ ሚዲያና ኢቨንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Media and Event posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Media and Event:

Share