Adi Entertainment

Adi Entertainment This is Adi Entertainment Page which deals with Art works and Ethiopianism contents.

21/12/2023

ሀሌሉያ ተክለጻድቅ ከዛሬ ሪዲዮ ጋ ስለአዲሱ ነጠላ ዘፈ ና እና ስለአዳዲሰ ጉዳዮዋች ያደረገችበት ቆይታ በቅርብ ቀን በዛሬ ሪዲዮ ዩቱብ ቻናል ላይ በቅርብ ቀን ይጠብቁ https://youtube.com/shorts/3ZYFJpYO1xk?si=PQdEbAMYZ9UZsCwM
#ኢትዮጵያ
#ሸዊትከበደ #ሙሉጌታስዩም #ሐሌሉያተክለጻድቅ

21/12/2023

እንስማ ፣ ትዉልድ እናድን፣ እንፈርም
#ኢቲዮጵያ 💚💛❤️

14/12/2023

እውነቱን ክዶ ማን አምሮበት ታየ?

ተለቋል!

14/12/2023

#ኢትዮጵያ LOMII MEDIAA

13/12/2023
10/12/2023

አሰፍሸዬ እናትና ልጅ ምህረቱን ይላኩልህ!! የሚወድህ እና የምትወደዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጸሎት ይድረሰልህ!!
ዛሬ የአሰፍዉ መሸሻ ልጅ ከebs ጋር ባደረገዉ ቆይታ ሰለ አባቱ ያለበትን ሁኔታ አሳዉቋል እንደገለጸዉ #አሰፍዉመሸሻ የሁላችንን እርዳታ ይሽል!!
ይህንን ቪዲዮ ሙሉዉን ሲመለከቱ /gofundme. አድራሻ ያገኛሉ።
በዚህ አጋጣሚ ebs tv ከልብ እናመሠግናቹዋለን
#አሰፍዉመሸሻ #ኢትዮጵያ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.gofundme.com/f/asfaw?utm_campaign=p_cp+share-sheet&utm_medium=

10/12/2023

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It inclu...

04/12/2023

የፕሮግራም ጥቆማ ለሀገር ልጆች
ከዛሬ አዘጋጆች

የዛሬ የራዲዮ ፕሮግራም አዘጋጆች ነገ ህዳር 25/2016 ዓ.ም ከሰብለ መኮንን(ሀኒ ባኒ) ጋር ቆይታ ያደርጋሉ::

ማክሰኞ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ላይ ይጠብቁን::

01/12/2023

በማርያም!

ሕይወት መስፍን ሰለሞን
1000181181129

01/12/2023
11/10/2023
ከእግዲህስ በኃጢአት ያረጀ ማንነታችንን እንተው። አዲሱን ዓመት  "ማለዳ ማለዳ አዲስ" ከሆነው ፈጣሪያችን ጋር ለመኖር ለራሳችን ብሩህ ተስፋ እንሰንቅ። እስኪ አምና ወድቀን ከተሰበርንበት የዘ...
12/09/2023

ከእግዲህስ በኃጢአት ያረጀ ማንነታችንን እንተው። አዲሱን ዓመት "ማለዳ ማለዳ አዲስ" ከሆነው ፈጣሪያችን ጋር ለመኖር ለራሳችን ብሩህ ተስፋ እንሰንቅ። እስኪ አምና ወድቀን ከተሰበርንበት የዘር፣ የጥላቻ ጉድጓድ ወጥተን ዘንድሮን ተዋድደን፣ ተፋቅረን በሰላም እንኑር። እስኪ ደግሞ ወደ ሰላማዊ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀርበን ይህችን ዓመት በሰላም ጀምረን እንፈጽማት።
#መልካምአዲሰዓመት #ኢትዮጵያ 💚💛❤
መልካም አዲስ ዓመት!!!

11/09/2023

162 likes, 3 comments. “ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻♥️🎄🕯🕯🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄”

ቅድስት ይልማ ድንቅ የጥበብ ጀግና!! ዛሬም እደትላንቱ እደረኛዬ "በዶቃ" ሀገርሽን ከፍ አድርገሻል!! "በእረኛዬ" በዋሸግተን ከተማ በዶቃ በቶሮንቶ ካናደ የሀገርሽን ሰም አሰጠርተሻል እናመሠ...
10/09/2023

ቅድስት ይልማ ድንቅ የጥበብ ጀግና!! ዛሬም እደትላንቱ እደረኛዬ "በዶቃ" ሀገርሽን ከፍ አድርገሻል!! "በእረኛዬ" በዋሸግተን ከተማ በዶቃ በቶሮንቶ ካናደ የሀገርሽን ሰም አሰጠርተሻል እናመሠግናለን!! ኪዲዋ በነገዉ TlFF(Toronto film festival ) ላይ የአለም ድንቅ የፊልም ባለሙያ ጋር ዶቃን ስለምታሳይ እንኳን ደሰ አለሸ! መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ! በአክብሮት ለዶቃ ፊልም ፕሮዲሰር እና ተዋንያት ማሀደረ አሰፍ ና ለተሳተፍችሁ በሙሉ እንኳን ደሰ አላችሁ!!

kidist Yilma Writer, Producer& Director of "Rebuni", "Meba" "Eregnaye " & so on. Expressing my proudness & excitment for you at this moment of time to reach this level, your hard work worth this moment. As an ethiopian, our heart flows with pride seeing you on the red carpet of TIFF (Toronto film festival) representing our country Ethiopia. Good luck for tomorrow's screening of "Doka".
#ቅድስትይልማ #ኢትዮጵያ 💚💛❤

03/09/2023

አሰቴር ፡ በዳኔ "ኢትዮጵያን የሚጠላ ወየዉለት!!!!
#ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያለዘላለምትኑር Aster Bedanee

02/09/2023

ዘማሪት አቦነሸ፡ አድነዉ " ፈዋሼ!!!
#ኦርቶዶክሰተዋህዶ 🙏🙏🙏✝️✝️
#ኢቲዮጵያ 💚💛❤️
#አቦነሸአድነዉ

01/09/2023

የትም ብንወለድ የትም ብናድግ እምዬ ኢቲዮጵያዬን የምንወድበት ልዪ አንጀት፣ ልዩ ፍቅር ነዉ ያለን! ማ?? እኛ ኢቲዮጵያዊያኖች 💚💛❤️ #ታማኝበየነ #ኢቲዮጵያ

22/08/2023

ብርቱ #ፍቅር ባለበት ክፉነገር የለም....
ፍቅር እሰከ መቃብር ደራሲ ሀዲሰ ዓለማየሁ
#ፍቅር ❤ #ኢቲዮጵያ

22/08/2023

የእመቤታችን ትንሣኤ ብዙዎችን ማከራከሩ እንዴት ያሳዝናል? ክርስቶስ ‹ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ› ብሏል፡፡ እውነት ትንሣኤን ለወለደች እናት መነሣትዋ ትልቅ ነገር ነው? የሕይወት እናት ሕያው ሆነች ቢባል ያስቆጣልን? ሞትን የሞተው በልጅዋ አይደለምን? የሕይወትን እናት ሞት ይዞ አስቀራት ማለት ደስታ የሚሠጠው ለሞት አበጋዞች ነው፡፡ ‹‹አምላክ ያደረባት የምትናገር ታቦት ፈርሳ ቀርታለች ማለት ፣ ታቦተ ጽዮን ድንግል በሞት ፍልስጤም ተማርካ ቀርታለች›› ማለት የሚያስደስተው በማኅፀንዋ ፍሬ የተፈረካከሰው ዲያቢሎስ ነው፡፡ ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን የሚደንቀን መሞትዋ እንጂ መነሣትዋ አይደለም፡፡

ቅዱስ ያሬድ ‹‹የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል›› እንዳለው ሕይወትን ያስገኘች ድንግል ፣ አምላክን የታቀፉ ክንዶች ፣ የእግዚአብሔር ዙፋን የሆኑ ጉልበቶች በሞት መሸነፋቸው ያስደንቀናል፡፡ መነሣትዋ ግን የምንጠብቀው ነው፡፡ አልዓዛርን ‹አልዓዛር አልዓዛር› ብሎ ያስነሣ ጌታ ፣ በዕለተ ዓርብ በሞቱ ብዙ ሙታንን ያስነሣ ጌታ እናቱን አስነሣ ሲባል የሚቆጡ እንዴት ያሉ ናቸው?

ሁለቱ ምስክሮች የተባሉ ሄኖክና ኤልያስ ወደ ምድር መጥተው አስተምረው ከተገደሉ ‹‹ከሦስት ቀን ተኩል በኋላ ከእግዚአብሔር የወጣ የሕይወት መንፈስ ገባባቸው በእግሮቻቸውም ቆሙ… በሰማይም ፡- ወደዚህ ውጡ የሚላቸውን ታላቅ ድምፅ ሰሙ ፤ ጠላቶቻቸውም እየተመለከቱአቸው ወደ ሰማይ ወጡ›› ይላል፡፡ (ራእ. 11፡4-12) ሄኖክና ኤልያስን ከምጽአቱ በፊት ዳግም ላይሞቱ ከሞት አስነሥቷቸው በጠላቶቻቸው ፊት ወደ ሰማይ የሚያሳርጋቸው አምላክ እናቱን በወዳጆችዋ ፊት አስነሥቶ አሳርጓታል ሲባል በቁጣ መቃወም ምን ይባላል?

እንደልጅዋ በራስዋ ዐረገች (Ascension) በማለትና ልጅዋ ወደ ራሱ ነጥቆ ወሰዳት (Assumption) በማለት መካከል ያለውን ልዩነት መረዳት ከቻልን የእመቤታችን ማረግ ምኑ ያከራክራል? ዝናምን ከከለከለው ኤልያስ ንጹሑን ዝናም ያስገኘችው ድንግል አትበልጥምን ፣ አካሔዱን ከእግዚአብሔር ጋር ካደረገው ሄኖክስ ይልቅ ለእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነችው እመ አምላክ አትበልጥምን?

እኛ ግን ቅዱስ ኤጲፋንዮስ ‹‹በሞትዋ ምድር መራራ ኀዘን ስታዝን በሰማይ ደስታ ሆነ እንዳለ›› እመቤታችን ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም ስትሸጋገርም ሆነ ፣ በልጅዋ ሥልጣን ተነሥታ ስታርግ በሰማይ የሚኖረውን ደስታ በእምነት እናስተውላለን፡፡ ያ ደሃ አልዓዛር እንኳን ሲሞት መላእክት ነፍሱን ወደ አብርሃም አጅበው ወስደውት ነበር ፣ ኤልያስም ሲያርግ መላእክት በእሳት ሰረገላና በእሳት ፈረሶች ነጥቀውት ነበር፡፡ የአምላክን እናት ዕርገት ስናስብ ከዚህ በላይ ዝማሬ ይታየናል ፤ ቅዱስ ቴዎዶስዮስ እንደጻፈው ቅዱስ ያሬድም ‹በመሰንቆሁ እንዘ የሐሊ› እንዳለው አባትዋ ዳዊት ‹አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦት› እያለ እየዘመረ ወላዲተ አምላክ ወደዚያኛው ዓለም ተሸጋግራለች፡፡ ኤልያስ ወደ ሰማይ ሲነጠቅ መጎናጸፊያውን ለበረከት እንዲሆነው ለደቀ መዝሙሩ ኤልሳዕ እንደሠጠው እመቤታችንም በልጅዋ ሥልጣን ወደ ሰማይ ስታርግ መግነዝዋን (መታጠቂያዋን) ለቶማስ በመሥጠትዋ ኦርቶዶክሳዊያን አብያተ ክርስቲያናት አሁንም ድረስ ተከፋፍለው በታላቅ ፍቅር በረከትዋን ይቀበሉበታል፡፡

እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ስለ እመቤታችን መነሣት ስናስብ የምንጠይቀው ‹ተነሣች ወይስ አልተነሣችም ፤ ወደ ሰማይ ዐረገች ወይንስ ዐላረገችም› ሳይሆን ‹በሰማይ የተደረገላት አቀባበል ምን ይመስል ይሆን?› ብለን ነው፡፡ ደሃው አልዓዛር በሞተ ጊዜ መላእክት ወደ አብርሃም እቅፍ ወሰዱት ከተባለ የአምላክን እናት ምን ያህል አጅበዋት ይሆን? ወደ ሰማይ ማረግ ለእርስዋ ቁምነገር አይደለም፡፡ ምክንያቱም ሰማይን በእጆቹ የሚይዘውን አምላክ በእጆችዋ የያዘች ሁለተኛ ሰማይ ናት፡፡ እርስዋ ወደ ሰማይ በማረግዋም ዕድለኛዋ እርስዋ ሳትሆን ሰማዩ ነው፡፡ ሰማይ ዙፋኑ ነው ፣ ምድርም የእግሩ መረገጫ ናት ድንግል ማርያም ግን እናቱ ናት፡፡ ከእናትና ከዙፋን እናት ትበልጣለች፡፡ ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ እንዳለው ሰማይ አልወለደውም ፣ አላሳደገውም ፣ አላጠባውም ድንግል ግን ይህንን ሁሉ አድርጋለች፡፡ ስለዚህ ወደ ሰማይ ማረግዋ ክብሩ ለሰማዩ እንጂ ለእርስዋ አይደለም፡፡

እመቤታችን ወደ ሰማይ ስታርግ በእርግጥ አቀባበሉ እንዴት ይሆን? እኛ የሰው ልጆች እናታችንን ማክበርም መጦርም የምንችለው በምድር እስካለችና እኛም እስካለን ድረስ ነው፡፡ ‹እናትና አባትህን አክብር› ያለን ፈጣሪ ግን እናቱን ማክበር የሚችለው በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም ጭምር ነው፡፡ እናቱ ወደ እርሱ ስትመጣ መድኃኔዓለም ክርስቶስ እንዴት ተቀብሏት ይሆን?

ንጉሥ ሰሎሞን እናቱ ቤርሳቤህ ወደ ቤተ መንግሥቱ በመጣች ጊዜ ያደረገውን እናስታውስ፡፡ ‹‹ንጉሡም ሊቀበላት ተነሣ ሳማትም ፤ በዙፋኑም ተቀመጠ ፤ ለእናቱም ወንበር አስመጣላት በቀኙም ተቀመጠች፡፡ እርስዋም ፡- አንዲት ታናሽ ልመና እለምንሃለሁ አታሳፍረኝ አለች፡፡ ንጉሡም ፡- እናቴ ሆይ አላሳፍርሽምና ለምኚ አላት›› ተብሎ ተጽፎአል፡፡ (1ነገሥ. 2፡19-20) ከዳዊት ሆድ ፍሬ በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠው ንጉሥ ሰሎሞን ይልቅ በዳዊትን ዙፋን ለዘለዓለሙ ይነግሣል የተባለለት ክርስቶስ ይበልጣል፡፡ ስለ ክርስቶስ ‹‹ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ›› ተብሎ ተጽፎአል፡፡ (ማቴ. 12፡42) ክርስቶስ ከሰሎሞን የሚበልጥ ከሆነ የክርስቶስ እናትም ከሰሎሞን እናት ትበልጣለች፡፡ ሰሎሞን ለእናቱ ከሠጣት ክብርም በላይ ክርስቶስ ለእናቱ የሚሠጣት ክብር ይበልጣል፡፡ የሰሎሞን ቤተ መንግሥት በምድር ነው ፤ የክርስቶስ ቤተ መንግሥት ግን በሰማይ ነው፡፡ መድኃኔ ዓለም ወደ ሰማያዊው መንግሥቱ እናቱን በጠራት ጊዜ እንደምን ተቀብሏት ይሆን? እንደ ሰሎሞን እናት ወንበር አስመጣላት እንዳንል በሰማይ መቆም መቀመጥ የለም፡፡ ነገር ግን ‹‹የወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች›› ተብሎ ድንግሊቱ ስለተሠጣት ክብር ተጽፎአል፡፡ ወርቅ መልበስዋ አነሳት የሚል ካለ ደግሞ ‹‹አሕዛብን በብረት በር የሚገዛቸውን ወንድ ልጅ የወለደችው›› ድንግል ‹‹ፀሐይን ተጎናጽፋ ፤ ጨረቃም ከእግሮችዋ በታች የሆነላት ፣ ዐሥራ ሁለትም ከዋክብት አክሊል የሆኑላት አንዲት ሴት ነበረች›› ተብሎ ተጽፎላታል፡፡ (መዝ. 44፡9 ፣ ራእ. 12፡1)

ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊያን ድንግል ወደማያልፈው ዓለም ስትሸጋገር የነበራትን የክብር አቀባበል በሕሊናችን ከማሰብ በቀር ምን የሚያውከን ነገር የለም፡፡ ቅዱስ ገብርኤል ድንግልን ምን ብሎ ተቀብሏት ይሆን? እዚህ ‹ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ› ብሎ ሰላምታ ያቀረበላት ይህ መልአክ ጸጋን የተሞላችው ወደ እርሱ ስትመጣ ምን ብሎ ተቀብሏት ይሆን? ቅድስት ኤልሳቤጥስ አሁንም ‹ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?› ብላት ይሆን? መጥምቁስ ዳግም በሰማይ በደስታ ዘልሎ ይሆን? ነቢያቱ ድንግልን እንዴት ተቀበሏት? ኢሳይያስ ‹ትፀንሳለች› ያላትን ድንግል ሲያያት ምን ይል ይሆን? ሕዝቅኤልስ ‹የተዘጋችዋ ደጅ› ወደ እርሱ ስትመጣ ምን አለ? ጌዴዎን ጸምሩን ፣ ኤልሳዕ ማሰሮውን ፣ አሮን በትሩን ፣ ኖኅ መርከቡን ባየ ጊዜ ምን ብሎ ይሆን? ሙሴስ ያልተቃጠለችው ዛፍ ወደ እርሱ ስትመጣ ዳግም እንደ ሲና ተራራው ጊዜ ጫማውን አውልቆ ይሆን? አዳም የልጅ ልጁን ሲያይ ሔዋንስ ዳግሚት ሔዋንን ስታይ ምን ብላ ይሆን? ሁሉንም በሰማይ ለመረዳት ያብቃን!

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ሚያዝያ 21 2010 ዓ ም

20/08/2023

የሚመካ አዋ በእግዛቤሔር ይመካ!!

18/08/2023

እንኳን አደረሰን!! ሀገራችንን ወገኖቻችንን ከጫፍ እሰከ ጫፍ ሰላም ያድርግልን!! የአመት ሰዉ ይበለን!! 💚💛❤️
#ኢቲዮጵያ #ሀገር

18/08/2023
17/08/2023

ማርያም እናቴ! እመቤቴ ሁሌም ጸሎትሸ ልመናሸ አይለየን!!

17/08/2023

ከሰጦታም ትልቁ ሰጦታ!! በጣም ትከከል!l
#ጊዜ #ሰጦታ 💚💛❤️
Daggy's Life Classs

17/08/2023

ከሰጦታም ትልቁ ሰጦታ!! በጣም ትከከል!
Daggy's Life Class #ጊዜ #ሰጦታ 💚💛❤️

 #ኢቲዮዽያዬ  #ሀገሬ💚💛❤️ይህን ንባብ የተጋራነዉ ትዝታሸን ለኔ ትዝታዬን ላንቺ
06/08/2023

#ኢቲዮዽያዬ #ሀገሬ💚💛❤️

ይህን ንባብ የተጋራነዉ ትዝታሸን ለኔ ትዝታዬን ላንቺ

በመጀመርያ አሰጀምሮ ላሸጨረሰሸ አምላክ እንዲሁም ሁሌም በነገሮችሸ ገብቶ ድንቅ አድርጎ የማከናዉነዉ ፈጣሪሸ ክብርና ምሰጋናዉን ይዉሰድ።   #ሳያትደምሴ ጽናት፣ ብርታት፣ ይቻላል ራእይ ባለቤት...
02/08/2023

በመጀመርያ አሰጀምሮ ላሸጨረሰሸ አምላክ እንዲሁም ሁሌም በነገሮችሸ ገብቶ ድንቅ አድርጎ የማከናዉነዉ ፈጣሪሸ ክብርና ምሰጋናዉን ይዉሰድ። #ሳያትደምሴ ጽናት፣ ብርታት፣ ይቻላል ራእይ ባለቤት እንኳን ደሰ አለሸ! እንኳን ደሰ አለን!! ሳዩዬ አንቺን ጎበዝ አልልሸም እንዳየሁት ሁሌም በጀመርሽዉ ማንኛዉም የህይወት ጉዞ ጸንተሸ ሆነሸ ነዉ የምታሳይን በጀመርሸዉ ስራ አሳምነሸን ሰታጠናቅቂ ነዉ የምናዉቀዉ! ፣ በተማርሽዉ ተምረሸ ሰትመረቂ ነዉ ያየነዉ! ይህን ነዉ ሰኬት የሚባለዉ!! ብዙ የምልሸ ነበረኝ ባጭሩ ላሁኑ የምልሸ ብርቱ ጀግናዬ ነዉ!
አሁንም በህይወት ጎዞሸ ዉሰጥ እንደሁሌም መንገድሸ የቀና ነገርሸ የተሳካ ይሁን! ፈጣሪ እናትና ልጅ በነገሮችሸ ሁሉ ይቅደሙ ተባረኪልኝ እወድሻለሁ 🙏🙏💚Sayat Demissiee

 #ነጻነትመለሰ እጅግ ድንቅ ድምጻዊት!! እጅግ መልካም ሰዉ!! በብዙ ብዙ የፈተንኩሸ ገዜ ፣ ገንዘብ፣ ሁኔታዋች የማይለዉጡሸ! የወዳጅነት ፣ የእህትነት ጥጉን ያሳየሸኝ!! ለክፉ መንፈሰ (ለጥ...
24/07/2023

#ነጻነትመለሰ እጅግ ድንቅ ድምጻዊት!! እጅግ መልካም ሰዉ!! በብዙ ብዙ የፈተንኩሸ ገዜ ፣ ገንዘብ፣ ሁኔታዋች የማይለዉጡሸ! የወዳጅነት ፣ የእህትነት ጥጉን ያሳየሸኝ!! ለክፉ መንፈሰ (ለጥላቻ) በሩን የማትከፍችለት ልዩ ሰዉ ነሸ!!ለአለም ሳይሆን ለፈጣሪሸ ብቻ የምትኖሪ አሰገራሚ ሰዉ ነሸ!! ነጹዬ በሒወቴ እንኳን የኔ ሆኖ እንኳን አወኳቸዉ እንዲህም አይነት ሰዉ አለ ከምላቸዉ ሰዉ አንዷነሸ!! ስለሁሉም ነገር አመሠግንሻለሁ!! እወድሻለሁ!!🙏
#ነጻነትመለሠ #ፍቅር #እህት ❤️❤️

ራሄል፡ ጌቱ "ወረት" #ኢትዮጵያ  #ሙዚቃ      #ራሔልጌቱ💚💛❤️
11/07/2023

ራሄል፡ ጌቱ "ወረት"
#ኢትዮጵያ #ሙዚቃ
#ራሔልጌቱ💚💛❤️

01/07/2023

ሸዬ የኔ መልካም እንኳን ለዛሬዋ ለተወለድሸባት ቀን በሰላም በጤና አደረሰሸ!! ሸዬ እንኳንም እህቴ ሆንሸ! በመወለድሸ አትርፋለሁ። ሸዬ ቀሪዉ ዘመንሸ ምኞቶችሸ የሚሳኩበት የልጆችሸን ፍሬ የምታይበት ይሁንልሸ!! የእናትና ልጅ ጥበቃ አይለይሸ! ጤና ይጡርሸ!! ብዙ ልደቶችሽን የምናከብር ያድርገን! ሳንጎል በጤና! መልካም ልደት በድጋሚ ሸዬ
እወድሻለሁ!!🎂🍾🥂❤❤❤❤❤❤❤❤
#ተዋናይት #ሸዊትከበደ

26/06/2023

መምህር ሄኖ
#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ኢቲዮጵያ 💚💛❤️

25/06/2023

ቀይ ሸንኩርት ...
#ኢትዮጵያ #ፍቅር 💚💛❤️
Sayat Demissie

24/06/2023

የሚስቶቼ ባሎች

ደራሲ
አበባየሁ ታደሰ

አዘጋጆች
ተስፋዬ ገ/ማርያም እና
ይገረም ደጀኔ አስቴር

ተዋንያን

ይገረም ደጀኔ አስቴር
ሸዊት ከበደ
ሔኖክ ብርሃኑ
የምሥራች ግርማ
ብሩክ ምናሴ ቡቡ

በአሜሪካን ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውን፤ (ሩም ሜት፤ ደባል) ሆነው በሚኖሩበት ቤት ውሰጥ፥ ያለፈና የአሁን የፍቅር ታሪካቸው የሚፈጥርባቸው የእርስ በእርስ ግጭት ላይ የተመሰረተ ነው።

ዘውግ ፡ ኮሜዲ

መቼቱ ፡ አሜሪካ

ዝግጅት ፡ ከሦስት ወራት በላይ ወስዷል

በአጠቃላይ አምስት ተዋንያን ተሳትፈውበታል። ከብሩክ ውጪ ሌሎቹ ነባር አክተሮች ስለሆኑ ጊዜ ቆጥቦልናል።

የሚስቶቼ ባሎች ትያትር ፕሮዲውስ የተደረገው በአምስቱ ተዋንያን ነው።

ዘወትር ረቡዕ 11:30 ሰዓት
በዓለም ሲኒማ

23/06/2023

"እሳት ዘር አይመርጥም" #ዶቃ የተሰኝዉ የቅድስት ይልማ ፊልም ከሰኔ 22 ጀምሮ ለተወሰኑ ቀናቶች ብቻ በአለም ሲኒማ ብቻ #ኢትዮጵያ 💚💛❤️💚💛❤️
Kidist Yilma

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adi Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share