Dani El Tegabu News media

  • Home
  • Dani El Tegabu News media

Dani El Tegabu News media 🙏 እንኳን ወደ ተወዳጇ ወደ ታሪካዊቷ #ጎንደር በደና መጡ❗️
═════════════════ ስለ ጎንደር እንወቅ

2 ቅርሶች በዓለም አቀፍ ቅርስነት እንዲመዘገቡ የዩኔስኮ ጉባዔ እየተጠበቀ ነውአዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የሚዳሰስ እና አንድ የማይዳሰስ በድምሩ ሁለት ቅርሶችን በዓ...
03/02/2023

2 ቅርሶች በዓለም አቀፍ ቅርስነት እንዲመዘገቡ የዩኔስኮ ጉባዔ እየተጠበቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የሚዳሰስ እና አንድ የማይዳሰስ በድምሩ ሁለት ቅርሶችን በዓለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ጉባዔ እየተጠበቀ ነው፡፡ በሚዳሰሱና በማይዳሰሱ ቅርሶች ከክልሎች በዩኔስኮ የይመዝገብልኝ ጥያቄዎች መቅረባቸውን እና ከእነዚህ መካከል ወደ ዩኔስኮ የተላኩ እና አሁን ጥናትና ሥነዳ እየተደረገላቸው ያሉ መኖራቸውን በኢትዮጵያ ቅርስ…

የመርቆርዮስ በዓል እና የአጅባር ሜዳ  የፈረስ ጉግስ ትርዒት በዓል (ደብረ ታቦር)
03/02/2023

የመርቆርዮስ በዓል እና የአጅባር ሜዳ የፈረስ ጉግስ ትርዒት በዓል (ደብረ ታቦር)

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ነገ እንደሚያበቃ ተገለጸአዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ነገ ...
03/02/2023

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ነገ እንደሚያበቃ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ነገ ጥር 26/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት የሚያበቃ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ።

ቀድመው ቅሬታ ያቀረቡ ተፈታኞች የቅሬታቸውን መልስ www.neaea.gov.et:8081 ድረ ገጽ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን (Registration Number/ID) ብቻ በማስገባት ከዛሬ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።

የቀረቡ ቅሬታዎች ተጣርተው ሲጠናቀቁ የቅሬታዎቹን ምላሽ በቀጣይ ቀናት የሚያሳውቅ መሆኑን የገለጸው አገልግሎቱ ፥ የቅሬታ ምላሽ ያልደረሳችሁ ተፈታኞች በትዕግስት እንዲጠብቁ አሳስቧል።

በተመሳሳይ ያልተሟላ ወይም የተሳሳተ ወይም የሌላ ሰው መለያ ቁጥር በመጠቀም ቅሬታ ያቀረቡ ተፈታኞች የስም ዝርዝራቸውን ዛሬ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ ከላይ በተጠቀሰው ድረ ገጽ ላይ በመመልከት ቅሬታቸውን በትክክለኛ መለያ ቁጥራቸው በድጋሚ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑንንም ነው ያስታወቀው።

Address

ስለ ጎንደር እንወቅ

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dani El Tegabu News media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share