ዳጋ ሚዲያ - Daga Media Official

  • Home
  • ዳጋ ሚዲያ - Daga Media Official

ዳጋ ሚዲያ - Daga Media Official የታላቋን የኢትዮጵያ ጥንተ ታሪክና ጊዜ ታሪክ፣ ወቅታዊና ትኩስ ወሬዎችን በተንቀሳቃሽ ምስልና በጽሑፍ የሚቀርብበት አውታር ነው። https://bit.ly/3eQsnhD

https://t.me/DagaMedia

ሰበር ዜናእናት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን እንዳያካሂድ "በመንግሥት" ተከለከለ!                                                                        ...
05/03/2023

ሰበር ዜና
እናት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን እንዳያካሂድ "በመንግሥት" ተከለከለ! ከዚህ በፊት እናት ፓርቲ ጠቅለላ ጉባኤውን ለማካሄድ ለምርጫ ቦርድ አሳውቆ ለየካቲ 4/2015 ቀጠሮ ይዞ ነበር። ነገር ግን በወቅቱ በነበረው ሀገር ዓቀፍ ችግር ከምርጫ ቦርድ ጋር በመነጋገርና በማሳወቅ ለሌላ ጊዜ በመራዘሙ ሳይካሄድ ቀረ። እንዲሁም ከምርጫ ቦርድ ጋር በመነጋገር ለየካቲት 26/2015ዓ.ም ተወስኖ ነበር። በትናንትናው ዕለት (24/06/2015)ለጠቅላላ ጉባኤው የተጠሩ አባላት አዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ ከ48 ሰዓት ባነሰ ጊዜ የስብሰባ ቦታውን "መንግሥት" ይፈልገዋል በሚል ምክንያት ተከለከለ። በወቅቱ ሌሎች ሆቴሎችም ፈቀደኛ ሊሆኑ አልቻሉም። በወቅቱ ምንም ማድረግ ስለማይቻል በከፍተኛ ዋጋ ክፍያ ተፈጽሞ ሌላ የስብሰባ አደራሽ መገኘቱን ቀደመው የተጠሩት የሚዲያ አካላት እንዲያውቁት ተደረገ። ዛሬ (26/06/2015ዓ.ም) ጥዋት ሁሉም የጠቅላላ ጉባኤ ተሳታፊዎችና የሚዲያ አካላት ከተገኙ በኋላ በ"መንግሥት ኃይል" ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄድ አትችሉም በሚል ስለተከለከለ ጉባኤው በታቀደለት መሠረት ማካሄድ አልተቻለም። ገዥ ሆየ! በ"ዲሞክራሲያዊ "መንገድ ለውጥ እንቢ ብለሃልና! እያለቃቀስን የህዝባችን ሁለገብ ሰቆቃ እንዲቀጥል አንፈቅድምና... በነፃ ነፃ ሀገር አልተረከብንምና!
Meseret Worku
26/06/2015ዓ.ም

ሰበር መረጃዎች
17/02/2023

ሰበር መረጃዎች

https://youtu.be/TUFRICkoKxg
16/02/2023

https://youtu.be/TUFRICkoKxg

ሰብስክራይብ በማድረግ አዲሱን ቻናላችንን እንድትቀላቀሉን በአክብሮት እንጠይቃለን

ይድረስ ለኦርቶዶክሳዊያንዋናው ቻናላችን አደጋ ውስጥ በመግባቱ ምክንያት አማራጭ ቻናል ከፍተናልና ቤተሰብ እንድትሆኑን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን👇
15/02/2023

ይድረስ ለኦርቶዶክሳዊያን
ዋናው ቻናላችን አደጋ ውስጥ በመግባቱ ምክንያት አማራጭ ቻናል ከፍተናልና ቤተሰብ እንድትሆኑን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን👇

ታላቁ ኦርቶዶክስን የመታደግ መንፈሳዊ ትዕይንት 3 ቀን ቀረውታላቅ ኦርቶዶክሳዊ ሰልፍና ጸሎተ ምህላ በባሕር ዳር ከተማቀን - እሑድ ጥር 28/2015 ዓ.ምሰዓት - ከጠዋቱ 1:30ቦታ -ባሕር ...
02/02/2023

ታላቁ ኦርቶዶክስን የመታደግ መንፈሳዊ ትዕይንት 3 ቀን ቀረው

ታላቅ ኦርቶዶክሳዊ ሰልፍና ጸሎተ ምህላ በባሕር ዳር ከተማ

ቀን - እሑድ ጥር 28/2015 ዓ.ም
ሰዓት - ከጠዋቱ 1:30
ቦታ -ባሕር ዳር መስቀል አደባባይ ሁሉም ምእመን ከአጥቢያው በኅብረት 1:00 ላይ ተነሥቶ 1:30 ላይ መስቀል አደባባይ ይደርሳል።
አዘጋጅ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባ/ዳር ሀገረ ስብከት።

ማሳሰቢያ -
በኮሚቴውና በአጥቢያው ከተዘጋጁ ባነሮች ውጭና ያልተፈቀዱ መልእክቶችን ይዞ መምጣትና ማስተላለፍ የተከለከለ ሲሆን ከቤተ ክርስቲያኒቱ ዐርማ ውጭም ምንም ነገር መያዝ አይፈቀድም። ሁሉም ክርስቲያናዊ አለባበስ መልበስ ይጠበቅበታል።

        "ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖት
23/01/2023










"ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖት

20/01/2023

#ኢትዮጵያ

18/01/2023

#ኢትዮጵያ

ከራድዮን የሆቴልና ቱሪዝም ንግድ አክስዮን ማኅበር የአክሲዮን ሽያዥ ጥር 30 ይጠናቀቃል።ግዙፍ ዓላማን ይዞ የተነሳው አክስዮን ማኅበራችን👉 በሆቴል አገልግሎት👉 በቱሪዝም አገልግሎት ዘርፍ👉 በ...
14/01/2023

ከራድዮን የሆቴልና ቱሪዝም ንግድ አክስዮን ማኅበር የአክሲዮን ሽያዥ ጥር 30 ይጠናቀቃል።

ግዙፍ ዓላማን ይዞ የተነሳው አክስዮን ማኅበራችን
👉 በሆቴል አገልግሎት
👉 በቱሪዝም አገልግሎት ዘርፍ
👉 በሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት
👉 የሆቴልና ሬስቶራንት ግብዓቶችን በማምረትና በማከፋፈል
👉 ለሆቴልና ቱሪዝም አገልግሎት የሚሆኑ የኢንዱስትሪ ምርቶችን በማምረትና በማከፋፈል
👉 በአስጎብኝና ጉዞ ወኪል
👉 በገበያ ማእከል ግንባታ ለመሠማራት አቅዶ እየሠራ የሚገኝና በአሁኑ ሰዓት ከራድዮን ካፌና ሬስቶራንት የተባለ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ይምጡና ይጎብኙን ከመልካም መስተንግዶ ጋር እንታዘዝዎታለን።
👉 በቅርቡ ከራድዮን ካፌና ሬስቶራንት ቁጥር 2 እና ከራድዮን የባልትና ውጤቶች ማምረትና ማከፋፈል ሥራ ለመጀመር ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን።
👉 በተጨማሪም ከዝቅተኛው 15 ዕጣዎች ጀምሮ እስከ ከፍተኛው 1000ዕጣዎች ሲገዙ የዚህ ባለግዙፍ ዓላማ ተቋም ባለቤት መሆን ይችላሉ። የአንድ ዕጣ ዋጋ 1000 ብር ሲሆን የአገልግሎት ክፍያ 10% ነው።
ለበለጠ መረጃ:- በስልክ ቁጥር
09 51 54 54 54 ይደውሉልን።
በአካል ማግኘት ለምትፈልጉ ባሕር ዳር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ፓፒረስ በሚወስደው ዋና መንገድ አዝዋ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
ይጻፉልን👉https://t.me/DagaMedia

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዳጋ ሚዲያ - Daga Media Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ዳጋ ሚዲያ - Daga Media Official:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share