BeiN Sport and Entertainment

BeiN Sport and Entertainment @ hot sport news
@ highlight about forign sport like english premier leage, spansish laliga, boundesliga, seria, leage 1
@ your #1 sport choice page

What a player 👏👏👏
03/12/2022

What a player 👏👏👏

08/09/2022

ኤልዛቤትየ😪😪😪

25/08/2022

የሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል በቀጥታ ይከታተሉ

25/08/2022

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በትልቅ ደረጃ ሀበሻን አይተን አናውቅም ነበር

እነሆ ይህ ትውልደ ኤርትራዊ በዜግነት ስዊዲናዊ #አይዛክ የኒውካስትል ዝውውሩን አጠናቆ የመጀመሪያው በ epl የሚጫወት ሀበሻ ሊሆን ነው
like ይደረግ

ስሟ Sasuphan ትውልዷ ደግሞ ከወደ ታይላንድ ነው ፣ ታዲያ ከልጅነቷ ጀምሮ Ambras Syndrome በሚባል በሽታ ተጠቅታለች።ይሄም በሽታ በተለምዶ ፀጉር ከሚበቅልበት ቦታ በተለየ መልኩ ...
22/08/2022

ስሟ Sasuphan ትውልዷ ደግሞ ከወደ ታይላንድ ነው ፣ ታዲያ ከልጅነቷ ጀምሮ Ambras Syndrome በሚባል በሽታ ተጠቅታለች።
ይሄም በሽታ በተለምዶ ፀጉር ከሚበቅልበት ቦታ በተለየ መልኩ የተለያየ የስውነት ክፍል ላይ ፀጉር እንዲበቅል ያደርጋል ፣ ታዲያ Sasuphan ፊቷ በጠቅላላ በፀጉር እንዲሽፈን አድርጓታል በዚህ ምክንያት በ 2010 በአለም የድንቅአድንቅ መዘግብ ላይ ባለፀጉራሟ ወጣት በሚል ስሟ ሊስፈር ችሏል።
በተጨማሪም በ 2018 ትዳር መስርታ እየኖርች ትገኛለች።

የማያከራክር የሊጉ ምርጡ ተጨዋች 👏👏👏
21/08/2022

የማያከራክር የሊጉ ምርጡ ተጨዋች

👏👏👏

20/08/2022

ዛሬ ጀሰስና ኦደጋርድ ሊንክ አፕ 👇

ኳስ 45’ ⚽️ ዶርትሙንድ 1-0 ቨርደር ብሬመን 77’ ⚽️ ዶርትሙንድ 2-0 ቨርደር ብሬመን 89’ ⚽️ ዶርትሙንድ 2-1 ቨርደር ብሬመን 93’ ⚽️ ዶርትሙንድ 2-2 ቨርደር ብሬመን 95’ ⚽...
20/08/2022

ኳስ
45’ ⚽️ ዶርትሙንድ 1-0 ቨርደር ብሬመን

77’ ⚽️ ዶርትሙንድ 2-0 ቨርደር ብሬመን

89’ ⚽️ ዶርትሙንድ 2-1 ቨርደር ብሬመን

93’ ⚽️ ዶርትሙንድ 2-2 ቨርደር ብሬመን

95’ ⚽️ ዶርትሙንድ 2-3 ቨርደር ብሬመን

ጨዋታውን ከ 2-0 መምራት በ6 ደቂቃ 3 ጎሎች ተቆጥሮ መሸነፍ 🤯

ካሴሚሮ በማንቸስተር ዩናይትድ በሳምንት £350,000 ፓወንድ ወይም (22,130,243 ኢትዮጵያን ብር) ደሞዝ ያገኛል።The athletic🥇
19/08/2022

ካሴሚሮ በማንቸስተር ዩናይትድ በሳምንት £350,000 ፓወንድ ወይም (22,130,243 ኢትዮጵያን ብር) ደሞዝ ያገኛል።

The athletic🥇

ከኳስ አቀባይነት ለሚወዱት ክለብ እስከ መጫወት foden 🤝 taa 🤝 odoi
17/08/2022

ከኳስ አቀባይነት ለሚወዱት ክለብ እስከ መጫወት

foden 🤝 taa 🤝 odoi

4 fun 😂
17/08/2022

4 fun 😂

የእጮኛህ ቤተሰቦች ጋር ሽምግልና ልከህ የአርሰናል ደጋፊ መሆንህን እናቷ ሲሰሙ

እናቷ 💬 : አየ ልጄን ጠብቶ ጨረሳታ
😁

17/08/2022
🔴🟡 ሰኞ ምሽት 04:00 ማንችስተር የናይትድ እና የሊቨርፑል የሚያደርጉትን የ3ኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታን የሚዳኘው ማይክል ኦሊቨር ነው✅ ለመጨረሻ ግዜ ማንችስተር ዩናይትድን ...
17/08/2022

🔴🟡 ሰኞ ምሽት 04:00 ማንችስተር የናይትድ እና የሊቨርፑል የሚያደርጉትን የ3ኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታን የሚዳኘው ማይክል ኦሊቨር ነው
✅ ለመጨረሻ ግዜ ማንችስተር ዩናይትድን በፕሪምየር ሊጉ ሲዳኝ በማንችስተር ሲቲ 4ለ1 ተሸንፈዋል
✅ ለመጨረሻ ግዜ ሊቨርፑልን በፕሪምየር ሊጉ ሲዳኝ ከቶተንሃም ጋር አንድ አቻ ተለያይተዋል

✅ ማንችስተር ዩናይትዶች በፕሪምየር ሊጉ በማይክል ኦሊቨር ዳኝነት ባደረጉት ያለፉት 5 ጨዋታ ማሸነፍ አልቻሉም

✅ ሊቨርፑል በማይክል ኦሊቨር ዳኝነት በፕሪምየር ሊጉ ማንችስተር ዩናይትድን በገጠመበት ጨዋታ አሸንፎ አያውቅም

✅ የማንችስተር ዩናይትድ እና የሊቨርፑልን ጨዋታ ለመጨረሻ ግዜ በ2019 ሲዳኝ ጨዋታው 0ለ0 ተጠናቆ ነበር

✅ ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ በማይክል ኦሊቨር ዳኝነት ማሸነፍ የቻሉት 38.24% ሲሆን ሊቨርፑሎች ደግሞ 51.11% አሸንፈዋል።

✍ Yisma Mo

ዲዲየር ድሮግባ በአንድ ወቅት ልጁን እንዲህ ሲል ጠየቀው ለአንተ ምርጡ ተጫዋች ማን ነው ብሎ ድሮግባ ልጁን ጠየቀው ልጁም ጥቂት ደቂቃዎች ጸጥ አለ ድሮግባ በለበ ሙሉነት አባዬ አለም ላይ ካሉ...
17/08/2022

ዲዲየር ድሮግባ በአንድ ወቅት ልጁን እንዲህ ሲል ጠየቀው ለአንተ ምርጡ ተጫዋች ማን ነው ብሎ ድሮግባ ልጁን ጠየቀው ልጁም ጥቂት ደቂቃዎች ጸጥ አለ ድሮግባ በለበ ሙሉነት አባዬ አለም ላይ ካሉ ተጫዋቾች ለእኔ አንተ ነህ ይለኛል ብዬ ስጠብቅ እሱ ግን ከጥቂት ደቂቃዎች ዝምታ በኋላ ዳድ ምን ጥያቄ አለው ለእኔ ምርጡ ተጫዋች ቴሪ ዳንኤል ሄነሪ ነው ብሎ መለሰልኝ ይለናል ድሮግባ።

መልካም ልደት ሌጀንዳችን! 🔥

17/08/2022

ራቢዮት ወደ ማን ዩናይትድ
የራቢዮት ወኪሉ/እናቱ የተናገሩት 💬 '' ልጄ ደመወዙ ከሮናልዶ እኩል እንዲሆንለት ይፈልጋል ለዚህም እኔ እሰራለሁ ''

ጋዜጠኞች 💬 : ደመወዙ አልበዛም ማዘርየ

እናቱ 💬 : አልበዛም እዛ ሂዶ ዋንጫ ስለማይበላ ቢያንስ ጥሩ ደመወዝ ይብላ እንጂ
😁

📊 James Milner በፓላሱ ጨዋታ አሲስት ማድረጉን ተከትሎ በፕሪሚየር ሊጉ ለ18 የተለያዩ አመታት አሲስት በማድረግ ከጊግስ ቀጥሎ 2ኛዉ ተጨዋች ሆኗል።2002/03: 12004/05: 1 2...
17/08/2022

📊 James Milner በፓላሱ ጨዋታ አሲስት ማድረጉን ተከትሎ በፕሪሚየር ሊጉ ለ18 የተለያዩ አመታት አሲስት በማድረግ ከጊግስ ቀጥሎ 2ኛዉ ተጨዋች ሆኗል።

2002/03: 1
2004/05: 1
2005/06: 8
2006/07: 5
2007/08: 2
2008/09: 8
2009/10: 12
2010/11: 6
2011/12: 3
2012/13: 4
2013/14: 7
2014/15: 11
2016/17: 3
2017/18: 3
2018/19: 4
2019/20: 2
2020/21: 1
2021/22: 1
2022/23: 1

This man is a machine🤖

ሞ ሳላህ ሰሞኑን በግብፅ በደረሰው የቤት ክርስቲያን ቃጠሎ ማዘኑን ገልፆ መልሶ ለማሰራት የሚውል 3 ሚላየን የግብፅ ፓውንድ ለግሷል ሞ🤝ሰው ❤
16/08/2022

ሞ ሳላህ ሰሞኑን በግብፅ በደረሰው የቤት ክርስቲያን ቃጠሎ ማዘኑን ገልፆ መልሶ ለማሰራት የሚውል 3 ሚላየን የግብፅ ፓውንድ ለግሷል

ሞ🤝ሰው ❤

16/08/2022

ነይማር 💬 ' ሜሲ ለምባፔ ኳስ እንዳታቀብል ገና ለገና የ psg ዳይሬክተር ነኝ ብሎ እኔን ሊሸጠኝ አስቧል እኮ
ሜሲ 💬 : አታነካካኝ እኔ ከአለቃየ ጋር መጣላት አልፈልግም በሰላም ጡረታ ልውጣበት

😁

ማን ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ ከሜዳው ውጪ ባደረገው የመጀመርያ ጨዋታ ላይ በመጀመሪያው አጋማሽ አራት ግቦችን ሲያስተናግድ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው  🤯
13/08/2022

ማን ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ ከሜዳው ውጪ ባደረገው የመጀመርያ ጨዋታ ላይ በመጀመሪያው አጋማሽ አራት ግቦችን ሲያስተናግድ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው 🤯

አቡበከር ናስር ለሰንዳውስ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጠረ 👏👏👏👏👏👏ሰንዳውስ ካይዘር ቺፍን 4-0 እየመራ ይገኛል አቡኪ በ60ኛው ተቀይሮ ገብቶ በ76ኛው ደቂቃ ጎል አስቆጥሯል
13/08/2022

አቡበከር ናስር ለሰንዳውስ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጠረ
👏👏👏👏👏👏

ሰንዳውስ ካይዘር ቺፍን 4-0 እየመራ ይገኛል አቡኪ በ60ኛው ተቀይሮ ገብቶ በ76ኛው ደቂቃ ጎል አስቆጥሯል

የባሎንዶር 30 እጩወች ይፋ ሁነዋል ሊዮ ሜሲ ከ 2005 ቡሀላ እጩ ሳይሆን ቀርቷል
12/08/2022

የባሎንዶር 30 እጩወች ይፋ ሁነዋል

ሊዮ ሜሲ ከ 2005 ቡሀላ እጩ ሳይሆን ቀርቷል

BT SPORT በቲውተር ባሰባሰበው የደጋፊዎች ምርጫ የEPL የምንጊዜውም ምርጥ 11 ይፋ አድርጓልከዩናይትድ እና ከሊቨርፑል ሶስት ሶስት ተጨዋች ተመርጠዋል
12/08/2022

BT SPORT በቲውተር ባሰባሰበው የደጋፊዎች ምርጫ
የEPL የምንጊዜውም ምርጥ 11 ይፋ አድርጓል

ከዩናይትድ እና ከሊቨርፑል ሶስት ሶስት ተጨዋች ተመርጠዋል

" አቡበከር ናስርን የተሻለ ተጫዋች እናደርገዋለን "በደቡብ አፍሪካ የተለያዩ ሚድያዎች ለአሰልጣኙ ሩላኒ ሞክዌና ከቀረቡ ጥያቄዎች መካከል የአቡበከር ናስር ጉዳይ ቀዳሚውን ድርሻ የያዘ እንደነ...
11/08/2022

" አቡበከር ናስርን የተሻለ ተጫዋች እናደርገዋለን "

በደቡብ አፍሪካ የተለያዩ ሚድያዎች ለአሰልጣኙ ሩላኒ ሞክዌና ከቀረቡ ጥያቄዎች መካከል የአቡበከር ናስር ጉዳይ ቀዳሚውን ድርሻ የያዘ እንደነበረ ታውቋል ።

አሰልጣኙ በአቡበከር ናስር ላይ በሰጡት ሰፋ ያለ ሀሳብ " የተሻለ ተጫዋች እናደርገዋለን " ሲሉ ጊዜ እንደሚፈልጉም አያይዘው ጠቁመዋል ።

ባለፉት ሁለት የውድድር ዘመን አቡበከር አርባ እና ሀምሳ ጎሎችን ማስቆጠር መቻሉን የጠቀሱት አሰልጣኙ " ምርጡን አቡበከር ለመመልከት ጊዜ ያስፈልጋል ፣ ሁላችሁም ለቡድናችን ምን ማድረግ እንደሚችል ትመለከታላችሁ ።

አቡበከር የተሻለ ለማድረግ አብረን ከተጫዋቹ በመስራት ከቡድኑ ጋር እንዲላመድ እናደርጋለን ፣ ትዕግስት ያስፈልጋል ከታግሰን ምርጡን አቡበከር ትመለከታላችሁ " በማለት አሰልጣኙ ተናግረዋል ።

Address

Piasa
Addis Ababa

Telephone

+251929083093

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BeiN Sport and Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category