Abba jifar press

  • Home
  • Abba jifar press

Abba jifar press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abba jifar press, Digital creator, .

የአራዳ ልጅ መንገድ ላይ አይፀዳዳም! ይህ ወጣት አራብሳ ሰፈር እስኩዌር አከባቢ ከመኪና ወጥቶ መንገድ ላይ ሲሸና የሚያሳይ ፎቶ ነው። የአዲስ አበባ ልጆች ከተማቸውን ፅዱና ማራኪ ለማድረግ ካ...
03/05/2024

የአራዳ ልጅ መንገድ ላይ አይፀዳዳም!

ይህ ወጣት አራብሳ ሰፈር እስኩዌር አከባቢ ከመኪና ወጥቶ መንገድ ላይ ሲሸና የሚያሳይ ፎቶ ነው።

የአዲስ አበባ ልጆች ከተማቸውን ፅዱና ማራኪ ለማድረግ ካላቸው አቋም የተነሳ መንገድ ላይ የሚፀዳዳ ማንኛውም ሰው ሲያጋጥም ፎቶ እያነሱ በየማህበራዊ ሚዲያ ማጋራት ጀምረዋል።

ካሁን በኋላ በመንገድ ላይ የሚፀዳዳ ማንም ሰው ሲያጋጥማችሁ ፎቶ እያነሳችሁ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ማጋራቱን ቀጥሉበት!

የአራዳ ልጅ መንገድ ላይ አይፀዳዳም!

Ethiopia is on the top with strong military in Africa by 2024.
03/05/2024

Ethiopia is on the top with strong military in Africa by 2024.

 #ቤትመቅደስን እና ገዳማትን እንደ ሽብር መቀሽቀሻ ሚጠቀምባቸው ዘመነ ።
03/05/2024

#ቤትመቅደስን እና ገዳማትን እንደ ሽብር መቀሽቀሻ ሚጠቀምባቸው ዘመነ ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abba jifar press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share