Mihiretu Barza Bassa

  • Home
  • Mihiretu Barza Bassa

Mihiretu Barza Bassa "፤ እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።"
(የማቴዎስ ወንጌል 7: 12)

25/02/2024
እኔም እገኛለሁ ከእምነት ባሻገር መጽሐፍን አስመርቃለሁየፊታችን እሁድ የካቲት 10/2016  ከ 8:30 ጀምሮ በጫኖ ሚሌ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ እንገናኝ ።   እንኳን ደስ ያ...
13/02/2024

እኔም እገኛለሁ ከእምነት ባሻገር መጽሐፍን አስመርቃለሁ

የፊታችን እሁድ የካቲት 10/2016 ከ 8:30 ጀምሮ በጫኖ ሚሌ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ እንገናኝ ። እንኳን ደስ ያለዎት, በጣም እንድኮራ ያደርጉኛል! Tesfatseyon Asa

ብርብር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቅርቡ እውን ይሆናል።
02/02/2024

ብርብር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቅርቡ እውን ይሆናል።

Ubbaykka adhdhess!12_12_2015 wontos tarike mazgaban xaffadis!
18/08/2023

Ubbaykka adhdhess!
12_12_2015 wontos tarike mazgaban xaffadis!

ለጋሞ ዞን አስተዳደር አርባ ምንጭ
07/08/2023

ለጋሞ ዞን አስተዳደር
አርባ ምንጭ

07/08/2023

በልጆቻችን እንዝላልነት መሠረታዊ ሁለት ዋጋ ያላቸውን ጠቃሚ ነገሮቹን አጥተናል
አርባ ምንጭ ከነማ ከሊጉ መውረድ እና ታላቁ ብሔራዊ ክልላችን ናቸው።የአመራር ቁርጠኝነት ካለ አሁንም አርረፈደም!

በጋራ ብዙ ዛፎችን እንትከል!ከአማቂ ልቀት ጋዞች ራሶን ገለልተኛ ያድርጉ።
16/07/2023

በጋራ ብዙ ዛፎችን እንትከል!
ከአማቂ ልቀት ጋዞች ራሶን ገለልተኛ ያድርጉ።

15/07/2023
እግዚአብሔር ቅርብ ነው።ከምታስበው በላይ❤ከእሱ ጋር ተነጋገሩ❤
01/07/2023

እግዚአብሔር ቅርብ ነው።
ከምታስበው በላይ❤
ከእሱ ጋር ተነጋገሩ❤

አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነውሮማን አምባዬ ትባላለች የአርባ ምንጭ ውሃ ጠጥታ ነው ያደገችው።የነገዋ ተስፋ በረኛ ናት።ገና በለጋ ዕድሜዋ 2012 ዓ.ም ነበር የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካ...
17/06/2023

አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ሮማን አምባዬ ትባላለች የአርባ ምንጭ ውሃ ጠጥታ ነው ያደገችው።የነገዋ ተስፋ በረኛ ናት።
ገና በለጋ ዕድሜዋ 2012 ዓ.ም ነበር የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የተቀላቀለችው።
የኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚደረገው እንስቶቹ ለሴካፋ ውድድር ዋና ግቢ ጠባቂ ነች።እህታችን ቸር ሁሉ ይግጠምሽ።

አርባ ምንጭ ከነማዬ ምን አይነት ፍቅር ነው የሰጠሽኝ? በእናንተው ኳስ ብዝናናበት እንጂ አፍረበት አላውቅም።ብትነሱም ቀዳሚ ሆኜ የሚነሳው እኔ ነኝ።ብትወድቁም ወድቀ ምርጡ ደጋፊው ነኝ።ድል ድ...
08/06/2023

አርባ ምንጭ ከነማዬ ምን አይነት ፍቅር ነው የሰጠሽኝ? በእናንተው ኳስ ብዝናናበት እንጂ አፍረበት አላውቅም።ብትነሱም ቀዳሚ ሆኜ የሚነሳው እኔ ነኝ።ብትወድቁም ወድቀ ምርጡ ደጋፊው ነኝ።ድል ድል ይሸተኛል ስማቹን ዛሬ በተግባር አየነው።ሙሉን ዋጣችሁ ነገ ልክ እንደ አባያ እና ጫሞ የሰፋ ይሆናል።ነፍሴ ናችሁ በርቱልን😍.

 Value your self!
28/05/2023


Value your self!

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mihiretu Barza Bassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mihiretu Barza Bassa:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share