Sales Agent

Sales Agent ቅንነት
መልካምነት
ሀቀኝነት
እምነት
ተስፍ
አስፈላጊ ናቸው። everything we have call to us �
(3)

የOvid Real Estate   ሳይት የዋጋ ዝርዝርበካሬ ሜትር 1950 የአሜሪካን ዶላር (111,167ብር)ባለ 2 መኝታ149.68 ካሬ ሜትር👉በዶላር ሙሉ ክፍያ=291,876$30% ቅድመ ክፍያ...
23/12/2023

የOvid Real Estate ሳይት የዋጋ ዝርዝር

በካሬ ሜትር 1950 የአሜሪካን ዶላር (111,167ብር)
ባለ 2 መኝታ
149.68 ካሬ ሜትር

👉በዶላር ሙሉ ክፍያ=291,876$
30% ቅድመ ክፍያ=87,562.8$

👉በብር ሙሉ ክፍያ=16,636,932ብር
30% ቅድመ ክፍያ=4,991,079.6 ብር

ባለ 3 መኝታ ቤት
198.7 ካሬ ሜትር

👉በዶላር ሙሉ ክፍያ=387,465$
30% ቅድመ ክፍያ=116,239.5$

👉በብር ሙሉ ክፍያ=22,085,505 ብር
30% ቅድመ ክፍያ=6,625,651.5 ብር

🔥ኦቪድ ሪል እስቴት 🔥በቅርቡ በቦሌ ጃፓን እና ቦሌ መድሃኒአለም የሚገኙ ሳይቶቻችን በሥስት (3)ቀን ሙሉ ለሙሉ ተሽጠው አልቀዋል ። አሁን ደሞ በአራት ኪሎ(ጥይት ቤት)📌ዘመናዊ አፓርታማዎች📞...
22/12/2023

🔥ኦቪድ ሪል እስቴት 🔥
በቅርቡ በቦሌ ጃፓን እና ቦሌ መድሃኒአለም የሚገኙ ሳይቶቻችን በሥስት (3)ቀን ሙሉ ለሙሉ ተሽጠው አልቀዋል ።
አሁን ደሞ በአራት ኪሎ(ጥይት ቤት)
📌ዘመናዊ አፓርታማዎች
📞 0903640313
📌 በተመጣጣኝ ዋጋ
📌 በወለል 4 አባወራ ብቻ
📌 የታጠረ ሰፊ ግቢ ( gated compound)

♦️የካሬ አማራጮች♦️

👉ባለ 2 መኝታ፡ 147 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ፡ 198 ካሬ

⚡️በመንደራችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ ሁለት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ ላይብረሪ
☞ ዘመናዊ የመዋኛ ገንዳ
☞ የመሮጫ ትራክ
☞ Spa
☞ ዘመናዊ ጅምናዚየም
☞ ሰፊ አረንጔዴ መናፈሻ( Green Area )
☞24 ስዓት ሲሲ ቲቪ ካሜራ
☞ በቂ የከርሰ ምድር ውሃ
☞ ከሱፐር ማርኬት እስከ መዝናኛ ላውንጅ ሁሉንም በአንድ ቦታ የያዙ
◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
🔥🔥🔥የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ
ለዋጋ ዝርዝር እና ለሌሎች አማራጮች ከታች ባለዉ አድራሻ ያገኙናል
ይፍጠኑ ይደውሉ እንደ ቦሌ ጃፓን እና እንደ ቦሌ መዳሀኒዓለም እንዳያመልጦ
0903640313

⚡️በመሃል አራት ኪሎ ጥይት ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ወርቃማ ዕድል⚡️ በካሬ 1900$ (111,150 ብር) ብቻ☎️0903640313👉 በባለ 2 መኝታ ና በባለ 3 መኝታ አ...
22/12/2023

⚡️በመሃል አራት ኪሎ ጥይት ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ወርቃማ ዕድል⚡️


በካሬ 1900$ (111,150 ብር) ብቻ
☎️0903640313
👉 በባለ 2 መኝታ ና በባለ 3 መኝታ አማራጭ የቀረበ።
በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ6 ዙር በ2 ዓመት ግዜ በግንባታ ሂደት ተረጋግተው የሚከፍሉት ለሁሉም ቅርብ የሆነ ሁሉም ያለው ቅንጡ የመኖሪያ መንደር አቅርበንልዎታል!!!

⚡️ባለ 2 መኝታ 149.68 m²
⚡️ባለ 3 መኝታ 198.70 m²

👉3B+G+19 ሆኖ በአንድ ወለል 4 ቤቶች ብቻ ይኖሩታል።
👉ለእያንዳንዱ ቤት 1 የመኪና ማቆሚያ
👉የኤለክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ
👉ዋናው መንገድ ላይ የመኪና ማጠቢያ
👉24/7 የእንግዳ መቀበያና ጥበቃ
👉24/7 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉የከርሰ ምድር ውሃ
👉ካፌና ሬስቶራንቶች
👉የልጆች ማቆያ
👉የስፖርት ማዘውተሪያ ጅምናዚየም
👉ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የመጫወቻ ሜዳ ከመሮጫ ቦታ ጋር
👉ሰፊ የመዋኛ ገንዳ
👉አረንጓዴ ሰገነት
👉እጅግ ውብ እይታ ያለው አረንጓዴ የመናፈሻ ቦታ ያለው!

ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ
0903640313

ታላቅ የገና በአል ቅናሽ ኦቪድ ሪል እስቴት 4 ተኛ ዙር ሽያጭ ጀምረናል  በ 4 ኪሎ ጥይት ቤት 3B+G+19 ኮምፓውንድ ባለ 2 መኝታ 149.68ባለ 3 መኝታ 198.70በካሬ 111,144 ብር...
22/12/2023

ታላቅ የገና በአል ቅናሽ ኦቪድ ሪል እስቴት
4 ተኛ ዙር ሽያጭ ጀምረናል
በ 4 ኪሎ ጥይት ቤት
3B+G+19
ኮምፓውንድ
ባለ 2 መኝታ 149.68
ባለ 3 መኝታ 198.70
በካሬ 111,144 ብር ብቻ [1950 $]
በ 30% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ለ ሳይት ጉብኝቶ
0903640313

21/12/2023
ገና ስጦታ ለእርስዎ ቤቶን በ20% ቅድመ ክፍያ በመሃል ቦሌ 🏙️ ከባለአንድ እስከ ፔንትሃውስግንባታው 50% የተጠናቀቀ 70% የባንክ ብድር ተመቻችቷልለበለጠ መረጃ ይደውሉልን0903640313
21/12/2023

ገና ስጦታ ለእርስዎ
ቤቶን በ20% ቅድመ ክፍያ በመሃል ቦሌ

🏙️ ከባለአንድ እስከ ፔንትሃውስ
ግንባታው 50% የተጠናቀቀ

70% የባንክ ብድር ተመቻችቷል

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
0903640313

ከኦቪድ ሪልእስቴት  በካሬ 85,500ብር ✅ መገኛ ቦታ - ጳዉሎስ ሆስፒታል ፊት ለፊት     ☎️0903640313✴️ አስተማማኝ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ✴️ ተጠባባቂ ጀነሬተር ያለው ✴️ የ...
20/12/2023

ከኦቪድ ሪልእስቴት በካሬ 85,500ብር

✅ መገኛ ቦታ - ጳዉሎስ ሆስፒታል ፊት ለፊት
☎️0903640313
✴️ አስተማማኝ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
✴️ ተጠባባቂ ጀነሬተር ያለው
✴️ የውሃ አቅርቦት የማያሳስቦት
✴️ ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራ ያለው

✍️ ቅድመ ክፍያ 30%
📌ያሉን የካሬ አማራጮች
ℹ️ ባለ 2 መኝታ (110.7ካሬ)
ℹ️ ባለ 3 መኝታ (137ካሬ,148.83ካሬ)
ℹ️ ባለ 3 መኝታ (153.92ካሬ)እና
ℹ️ ባለ 4 መኝታ (181.62 ካሬ)

📌 የግንባታ ስራውን ሙሉ በሙሉ አጠቃሎ ለማስረከብ የተቀመጠለት የጊዜ ገደብ 18 ወራት ብቻ ነዉ።

🙏 የቀሩን ጥቂት ቤቶች ስለሆኑ እዳያመልጦት!!!

ለበለጠ መረጃ ☎️ | 0903640313 ይደውሉልን

🏆ወርቃማው እድል ነገ የለም! 0903640313🤑በሙሉ ፊኒሺንግ በካሬ 85,500 ብር ብቻታላቅ የበአል ቅናሽ     Real Estateአፓርትመንቶች በሽያጭ ላይ!👉ፓስተር አደባባይጳውሎስ ሆስፒ...
20/12/2023

🏆ወርቃማው እድል ነገ የለም! 0903640313
🤑በሙሉ ፊኒሺንግ በካሬ 85,500 ብር ብቻ
ታላቅ የበአል ቅናሽ
Real Estate

አፓርትመንቶች በሽያጭ ላይ!

👉ፓስተር አደባባይ
ጳውሎስ ሆስፒታል ፊት ለፊት

✍4,161 ካ.ሜ ግቢ

💥ባለ1 መኝታ=82 ካ.ሜ(ሁሉም ተሸጦ አልቋል)
💥ባለ2 መኝታ=110 ካ.ሜ
💥ባለ3 መኝታ=148ካ.ሜ -153 ካ.ሜ
💥ባለ4 መኝታ=181 ካ ሜ

💎4 ወለል የመኪና ማቆሚያ
💎ጂም፣ስቲም፣አዳራሽ ያካተተ
💎ምቹ ነፋሻማ አየር ያለው
💎ለመርካቶ፣ለፒያሳ በቅርበት የሚገኝ
💎የእምነት ተቋማት፣ት/ቤት፣ሆስፒታል ወዘተ በቅርበት የሚገኝበት
💎በጥራቱና በፍጥነቱ በሚታወቀው K*m Kan አልሙኒየም ፎርም ወርክ የሚሰራ

♊️30% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ2 ዓመት

✡በ2 ዓመት ተጠናቆ የሚረከብ

ለበለጠ መረጃ
0903640313

🏢 DMC Real estae PLC 0903640313👉  በ 625,000 ብር ቅድመ ክፍያ ቤት መግዛት እንደሚችሉ ያዉቃሉ ?👉 የረጅም ጊዜ የባንክ ብድር ተመቻችቷል 👉እስከ 20% የሚደርስ ታላቅ...
19/12/2023

🏢 DMC Real estae PLC 0903640313

👉 በ 625,000 ብር ቅድመ ክፍያ ቤት መግዛት እንደሚችሉ ያዉቃሉ ?

👉 የረጅም ጊዜ የባንክ ብድር ተመቻችቷል

👉እስከ 20% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ

👉በለቡ መብራት 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ

👉 ከ እስቲዲዬ ጀምሮ በሚፈልጉት የካሬ አማራጭ

👉 ዉብ በሆነዉ መንደራችን ፈጥነዉ የቤት ባለቤት ይሁኑ

👉እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በሚፈልጉት የካሬ አማራጭ ተዘጋጅተዋል

💥 ለቤቶች ቅድመ ክፍያ 10%
💥 ለንግድ ሱቆች ቅድመ ክፍያ 25%

ለበለጠ መረጃ- 📱0903640313

እንዲሁም ቴሌግራም
ቴሌግራም https://t.me/+fdQh3Q6Jvj9kOTRk

 #ሞት እያለ ክፋት እንዲሁ ገርሞኝ ነው!መራራ እዉነት ከሞት በኋላሰው ልጅ ከሞተ በኋላ➵ በ3ኛ ቀን ጥፍሩ መነቃቀል ይጀምራል➵ በ4ኛ ቀን ጸጉሩ ይራገፍና ጭንቅላቱ ባዶ ይቀራል➵ በ5ኛ ቀን ...
16/10/2023

#ሞት እያለ ክፋት እንዲሁ ገርሞኝ ነው!

መራራ እዉነት ከሞት በኋላ
ሰው ልጅ ከሞተ በኋላ
➵ በ3ኛ ቀን ጥፍሩ መነቃቀል ይጀምራል
➵ በ4ኛ ቀን ጸጉሩ ይራገፍና ጭንቅላቱ ባዶ ይቀራል
➵ በ5ኛ ቀን አእምሮው እንደ ቅቤ መቅለጥ ይጀምራል
➵ በ6ኛ ቀን ቆዳው ጠቁሮ መላላጥ ይጀምራል
➵ በ7ኛ ቀን የውስጥ አካሉ ሁሉ ይበሰብስና እጅግ በጣም መሽተት ይጀምራል!
➵ በ60ኛ ቀን ሥጋ ሁሉ ሸሽቶ ብዙ አጥንቶች ብቻቸውን ይቀራሉ!!

👉ይህንን መራራ እዉነት እያወቅን:-
✓ከኩራት
✓ከስግብግብነት
✓ከክፋት
✓ከጥላቻ
✓ከራስ ወዳድነት
✓ከተንኮል ... ብንርቅ አይሻልምን?

በነገሮች ሁሉ ትሁት እንሁን! በሰዎች ሕይወት በጎ ተጽዕኖ ለመፍጠር እንትጋ!

ይህቺ የምናያት ህይወት ከንቱ ናት። ይህቺ ዓለም ጊዜያዊ ድንኳን ናት። በዚህች ዓለም ሰዎች እርስ በርስ የሚተላለቁት ለ2 ነገሮች ብቻ ነዉ ፦ ለስልጣንና ለሀብት። ሰዎች ለስልጣንና ለሀብት የንፁሐን ደም ያፈሳሉ። ሰዎች ለስልጣንና ለሀብት ከፈጣሪ ጋር ይጣላሉ። ሰዎች ለሴልጣንና ለሀብት ኃጥአት ፤ ወኝጀል ፤ ነዉር ይሰራሉ።

ነገር ግን ስልጣንና ሀብት ወደ ዘላለማዊ ሕይወት አያስገቡም። ከዚህ ዓለም ስንለይ ወደ ዘላለም ህይወት ወይም ወደ ዘላለም ሞት መሄድ ምርጫችን ነው! ደግሞም ይህ እውነታ አይካድም።

✓የፈጣሪን ትዕዛዝ እናክብር :ፈጣሪንም እንፍራ
✓እርስ በርሳችን እንዋደድ
✓ለሌሎች መልካም እንሁን
✓አንቅና
✓ሁሌም ደግ ደጉን እናድርግ፤ በጎ በጎዉን እናስብ!
የኛ ያልሆነውን ነገር ከሌሎች አንቀማ!
ይህንን ስናደርግ እግዚአብሔር ይባርከናል!

ማህራዊ ሚዲያን ለመማማር ፣ ለቁምነገርና ለመዝናኛ ዓላማ ብቻ እንጠቀም። ደግ ደጉን እናድርግ ፤ በጎ በጎዉን እናስብ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ማስተዋልና ጥበብ ይስጠን። አሜን።

👇👇👇
Subscribe to my YouTube channel

https://youtube.com/?si=x9VGkyN2TAM8rZa2

መልካምነት ቅንነት ❤
04/07/2023

መልካምነት ቅንነት ❤

መልካም ቅዳሜ ይሁንላቹሁ😍
27/05/2023

መልካም ቅዳሜ ይሁንላቹሁ😍

የምናከብራት የፕሮግራማችን አድማቂ ሉላ ገዙHappy Day መልካም ቀን በያላችሁበት ይቅናቹ አሜን በሉ😍
17/03/2023

የምናከብራት የፕሮግራማችን አድማቂ ሉላ ገዙ
Happy Day መልካም ቀን በያላችሁበት ይቅናቹ አሜን በሉ😍

😍
16/03/2023

😍

Have a blessed Sunday 😍
12/03/2023

Have a blessed Sunday 😍

💠✅ በጣም መሳጭ ታሪክ ስለሆነ ልብ ብለው ያንብቡ።✅💠👉 በጣም ሚዋደዱ ሁለት ፍቅረኞች ለመጋባት ይወስናሉ፡፡ ቀለበት ሊያስሩ ጥቂት ወራት ሲቀራቸዉ ልጅቱ የመኪና አደጋ ይደርስባት እና ፊቷ ሙ...
02/02/2023

💠✅ በጣም መሳጭ ታሪክ ስለሆነ ልብ ብለው ያንብቡ።✅💠

👉 በጣም ሚዋደዱ ሁለት ፍቅረኞች ለመጋባት ይወስናሉ፡፡ ቀለበት ሊያስሩ ጥቂት ወራት ሲቀራቸዉ ልጅቱ የመኪና አደጋ ይደርስባት እና ፊቷ ሙሉ በሙሉ ተበላሸ፡፡ ‹ቀሪ ሂወቴን መልከ- ጥፉ እና አስጠሊታ ሁኘ መኖሬ ግድ ሁኗል፡፡ ከእንግዲህ ላንተ የምገባ ሴት አደለሁም፡፡ ሌላ ቆንጆ ወጣት ሴት ፈልገህ አግባ፡፡› ብላ ለልጁ ፃፈችለት፡፡

👉 ከጥቂት ቀናት በኋካ እንዲህ ሚል ደብባቤ ደረሳት ‹ዉዴ ማፈር ያለበት ሰዉ ካለ እኔ ነኝ ማፈር ያለብኝ፡፡ በአይን ህመም ምክንያት ማየት እንደማልችል ዶከረተር ነግሮኛል፡፡ እንዲህ ሁኘ የምታገቢኝ ከሆነ እኔ አንቺን ለማግባት እፈልጋለሁ፡፡› ወዲያዉ ተጋቡ፡፡

👉 ልጁ ጭራሽ ማየት አይችልም ነበር፡፡ ለ 20 አመታት በፍቅር በደስታ በመተሳሰብ ኖሩ፡፡ እሷ የአይኑ ብርሃን ሁና እየመራችዉ ፍቅራቸዉ ፈክቶ በሃሴት ኖሩ፡፡

👉 ከ20 አመት ቆይታ በኋላ ሴቷ በጠና ታመመች፡፡ በባዶ ጨለማ ትቸዉ ልሞት ነዉ ካለኔ ማን አለዉ እያለች ትጨነቅ ነበር፡፡ ሞት አይቀርምና ወደ ማይቀርበት አለም ሄደች፡፡

👉 ሚስቱ የሞተችበት እለት ሰዉየዉ አይኑን ገልጦ
ማየት ጀመረ፡፡ ሰዉ ሁሉ ተገረመ ‹አይነ ስዉር አልነበርኩም የተበላሸዉን ፊቴን አየብኝ ብላ እንዳትሳቀቅ ብየ ነዉ አይነ ስዉር መስየ የኖርኩት፡፡› አለ፡፡

👉 የታሪኩ ‹ሞራል› እዉነተኛ ፍቅር አካላዊ ዉበትን ሳይሆን ሚመለከተዉ ዉስጣዊ ዉበትን ነዉ፡፡ ምክንያቱም እዉነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነዉ ሚመለከተዉ፡፡

ሼርርርር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ
Telegram channel
💠✅ በጣም መሳጭ ታሪክ ስለሆነ ልብ ብለው ያንብቡ።✅💠

👉 በጣም ሚዋደዱ ሁለት ፍቅረኞች ለመጋባት ይወስናሉ፡፡ ቀለበት ሊያስሩ ጥቂት ወራት ሲቀራቸዉ ልጅቱ የመኪና አደጋ ይደርስባት እና ፊቷ ሙሉ በሙሉ ተበላሸ፡፡ ‹ቀሪ ሂወቴን መልከ- ጥፉ እና አስጠሊታ ሁኘ መኖሬ ግድ ሁኗል፡፡ ከእንግዲህ ላንተ የምገባ ሴት አደለሁም፡፡ ሌላ ቆንጆ ወጣት ሴት ፈልገህ አግባ፡፡› ብላ ለልጁ ፃፈችለት፡፡

👉 ከጥቂት ቀናት በኋካ እንዲህ ሚል ደብባቤ ደረሳት ‹ዉዴ ማፈር ያለበት ሰዉ ካለ እኔ ነኝ ማፈር ያለብኝ፡፡ በአይን ህመም ምክንያት ማየት እንደማልችል ዶከረተር ነግሮኛል፡፡ እንዲህ ሁኘ የምታገቢኝ ከሆነ እኔ አንቺን ለማግባት እፈልጋለሁ፡፡› ወዲያዉ ተጋቡ፡፡

👉 ልጁ ጭራሽ ማየት አይችልም ነበር፡፡ ለ 20 አመታት በፍቅር በደስታ በመተሳሰብ ኖሩ፡፡ እሷ የአይኑ ብርሃን ሁና እየመራችዉ ፍቅራቸዉ ፈክቶ በሃሴት ኖሩ፡፡

👉 ከ20 አመት ቆይታ በኋላ ሴቷ በጠና ታመመች፡፡ በባዶ ጨለማ ትቸዉ ልሞት ነዉ ካለኔ ማን አለዉ እያለች ትጨነቅ ነበር፡፡ ሞት አይቀርምና ወደ ማይቀርበት አለም ሄደች፡፡

👉 ሚስቱ የሞተችበት እለት ሰዉየዉ አይኑን ገልጦ
ማየት ጀመረ፡፡ ሰዉ ሁሉ ተገረመ ‹አይነ ስዉር አልነበርኩም የተበላሸዉን ፊቴን አየብኝ ብላ እንዳትሳቀቅ ብየ ነዉ አይነ ስዉር መስየ የኖርኩት፡፡› አለ፡፡

👉 የታሪኩ ‹ሞራል› እዉነተኛ ፍቅር አካላዊ ዉበትን ሳይሆን ሚመለከተዉ ዉስጣዊ ዉበትን ነዉ፡፡ ምክንያቱም እዉነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነዉ ሚመለከተዉ፡፡

ሼርርርር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ
በምስል የተደገፉ ታሪኮችን ለመስማት
YouTube channel
https://youtube.com/?feature=shares

🌀🌀 የጠቢቡ የሰሎሞን ፍርድ 🌀🌀✅ ሦስት ነጋዴዎች ድንገት አንድ ቀን በንጉሥ ሰሎሞን የዘውድ ችሎት ተገኙ፡፡ ሦስቱም ለብዙ ዘመን አብረው ለመነገድ ተማምለው፣ ግመል ጭነው፣ ገንዘብ ቋጥረው፣ ...
31/01/2023

🌀🌀 የጠቢቡ የሰሎሞን ፍርድ 🌀🌀

✅ ሦስት ነጋዴዎች ድንገት አንድ ቀን በንጉሥ ሰሎሞን የዘውድ ችሎት ተገኙ፡፡ ሦስቱም ለብዙ ዘመን አብረው ለመነገድ ተማምለው፣ ግመል ጭነው፣ ገንዘብ ቋጥረው፣ ስንቅ አንጠልጥለው፣ ሀገር ጥለው የሄዱ ናቸው፡፡

‹ንጉሥ ሆይ› አለ አንዱ በዙፋኑ ፊት እጅ ነሥቶ፡፡ ‹እኛ አብረን ለመነገድ ተስማምተን መንገድ የጀመርን ጓደኛሞች ነን› አለ፡፡ ሁለተኛውም ነጋዴ ተቀብሎ ‹ቃላችንንም አክብረን ለንግድ ሩቅ ሀገር ስንጓዝ ድንገት የሰንበት በዓል ደረሰብን› ሲል ቀጠለ፡፡ ሦስተኛውም ነጋዴ ‹ሰንበትን አክብረን ለመዋል ስለፈለግንም ድንኳን ከተከልንበት ቦታ ራቅ አድርገን ጉድጓድ ቆፍረን ገንዘባችንን በከረጢት ቀበርነው፡፡ ከመካከላችን ማናችንም ገንዘቡን ተደብቀን ላንወስድ መሐላ ፈጽመን ነበር፡፡ በማግሥቱ ግን ወደ ጉደጓዱ ሄደን ስንቆፍረው ገንዘባችንን አጣነው› አለና አስረዳ፡፡

የመጀመሪያው ነጋዴም አንገቱን ከነቀነቀ በኋላ ‹ንጉሥ ሆይ ጉድጓዱን ስንቆፍርም ሆነ ገንዘቡን ስንደብቅ ሌላ ሰው ያየን የለም፡፡ ከሰረቅነው እኛው ነን፡፡ ነገር ግን ማናችን እንደሰረቅን ልንተማመን አልቻልንም› አለ፡፡

ንጉሥ ሰሎሞን በልቡ ‹መስረቅ የቻለ ሰው መዋሸትና መሐላን ማፍረስ አያቅተውም› ብሎ አሰበና ነገሩን ቀለል አድርጎ ‹ነገ ተመልሳችሁ ስትመጡ ማን እንደሰቀረው እነግራችኋለሁ› ሲል አሰናበታቸው፡፡

በማግሥቱ ሦስቱ ጓደኛሞች መጡ፡፡ ችሎቱም ተጀመረ፡፡ ንጉሥ ሰሎሞን ‹የእናንተን ጉዳይ ከመመልከቴ በፊት ሦስታችሁም ጠቢባን መሆናችሁን ማወቅ እፈልጋለሁ፡፡ በመሆኑም በሚከተለው ታሪክ ላይ ያላችሁን አስተያየት እንድትሰጡ እፈልጋለሁ፡፡

ነገሩ እንዲህ ነው፡- አንዲት ሴትና አንድ ወንድ ከልጅነታቸው ጀምሮ አብረው እየተማሩና እየተጫወቱ አደጉ፡፡ ወደፊት ትልቅ ሰው ሲሆኑ ተጋብተው አብረው ለመኖር ቃል ተግባቡ፡፡ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የኑሮ መሥመር አለያያቸውና በተለያዩ ቦታዎች መኖርና መሥራት ጀመሩ፡፡

በዚህ መካከልም ሴቷ ቃል ኪዳንዋን ረሳችውና ሌላ ባል አገባች፡፡ ጋብቻው በተፈጸመበት ቀን ማታ የገባቺው ቃል ኪዳን ትዝ አላት፡፡ ደነገጠች፡፡ ነገሩን ለባልዋ ነገረቺው፡፡ ባልዋም ለቃል ኪዳን ትልቅ ቦታ የነበረው ሰው ነበርና ‹በይ ተነሺ ቃል የገባሺለትን ሰው እንፈልገው፤ ስናገኘውም ቃል ኪዳኑን ማፍረሳችንን ነግረነው፣ የገንዘብ ካሣም ከፍለነው ይቅርታ ያድርግልን፡፡ ያለበለዚያ ትዳራችን ይበላሻል› አላት፡፡

ሁለቱ አዲስ ተጋቢዎች ልጁ ይገኝበታል ወደሚባለው ቦታ ሩቅ መንገድ ተጉዘው አገኙት፡፡ የሆኑትንም ነገር ሁሉ ገለጡለት፡፡ ይቅርታ እንዲያደርግላቸው፣ ገንዘቡን እንዲቀበላቸው ለመኑት፡፡ ልጁ ቀና ሰው ስለነበር ይቅርታ አደረገላቸው፡፡ ‹ያልሠራሁበትን ገንዘብ አልቀበልም› ብሎ ገንዘቡን ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነም፡፡ እነርሱም አመስግነውት ተመለሱ፡፡

ሲመለሱ በመንገድ ላይ አንድ ዘራፊ አጋጠማቸውና የያዙትን ገንዘብ ነጠቃቸው፡፡ ልጂቱም ገንዘቡ በምን ምክንያት እንደተያዘ ታሪኩን እያለቀሰች ለዘራፊው ነገረቺውና እንዲመልስላቸው ለመነቺው፡፡ ዘራፊውም በታሪኩ ተደንቆ የወሰደውን ገንዘብ መለሰላቸው፡፡

ንጉሥ ሰሎሞን ይህን ታሪክ ከተረከ በኋላ ‹ከባልየው፣ ከሚስቱ፣ ከቀድሞ ወዳጇና ከዘራፊው የትኛው ሰው የበለጠ ምስጋና ይገባዋል ብላችሁ ታስባላችሁ?› ሲል ጠየቃቸው፡፡

የመጀመሪያው ነጋዴም ‹ለእኔ የበለጠ ምስጋና የሚገባት ሴቲቱ ናት፡፡ ቃል ኪዳንዋን አስታውሳ ይቅርታ ለመጠየቅ መነሣቷ ያስመሰግናታል› ሲል ሐሳቡን ሰጠ፡፡ ሁለተኛው ነጋዴም ‹ለእኔ ግን የበለጠ ምስጋና የሚገባው ባልዋ ነው፡፡ ምክንያቱም ሚስቱ ቃል ኪዳንዋን ማፍረሷን

#ሼር አድርጉት ለሌሎች አካፍሉ🙏

 #በግዴታ ይሁንባችሁ ሳታነቡ እንዳታልፉ ። #ቤተሰብ ሁናችሁ  #በውርስ ገንዘብ  #ለማትግባቡ ይሄን የሁለቱ ወንድማማቾች ታሪክ አንቡት!!የእርሻ መሬት ወርሰው በጋራ የሚሰሩ ሁለት ወንድማማቾ...
11/01/2023

#በግዴታ ይሁንባችሁ ሳታነቡ እንዳታልፉ ።
#ቤተሰብ ሁናችሁ #በውርስ ገንዘብ #ለማትግባቡ ይሄን የሁለቱ ወንድማማቾች ታሪክ አንቡት!!
የእርሻ መሬት ወርሰው በጋራ የሚሰሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ!
አንድኛው ትዳር መስርቶ ትልቅ ቤተሰብ ሲኖረው ሁለተኛው ግን ብቻውን ነበር የሚኖረው፡!
ከዕለታት አንድ ቀን ወንድማማቾቹ ከቤተሰባቸው የወረሱትን ሀብትና ንብረት በመከፋፈል በየግላቸው ለመስራት
ይስማማሉ! ከዚያም ያለውንም ሀብት እኩል ተከፋፍለው የየግላቸው ኑሮ ይጀምራሉ፡፡
ወድያውኑ ግን ብቻውን የሚኖረው ወንድሙ ከራሱ ጋር መነጋገር ይጀምራል ያለውን #ሀብትና ትርፍ እኩል መከፋፈላችን አግባብ አልነበረም ብሎ ያስብ እና እኔ ብቻየን ነው የምኖረው የሚያስፈልገኝ ነገር በጣም ትንሽ ነው እርሱ ግን ብዙ የቤተሰብ ሀላፊነት አለበት በማለት ያስባል፡፡
እናም በጎተራው ካለው እህል አንድ ጆንያ የሚሆነውን ሁል ግዜ ማታ ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል፡፡
በተመሳሳይ ግዜ ሚስትና ልጆች ያሉት ወንድምም በተመሳሳይ ሁኔታ ያስባል “ይህንን ሀብት እኩል መካፈል አልነበረብንም፡፡ እኔኮ
ትዳር አለኝ፡፡ ሚስቴና ልጆቼ ሁል ግዜ ከጎኔ በመሆናቸው ወደፊት በደንብ ይንከባከቡኛል፡፡ወንድሜ ግን ብቸኛ ነው፡፡ ወደፊት አጠገቡ ሆኖ የሚንከባከበው እንኳ የለውም” ሲል ያስባል፡፡
እርሱም እንደዚያኘው ወንድም በጎተራ ካለው እህል አንድ ጆንያ የሚሆነውን ሁል ግዜ ማታ ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል፡፡ ወንድማማቾቹ በዚህ ሁኔታ ለብዙ ግዜ ኖሩ፡፡
ከብዙ ግዜ ብኋላ ግን ሁለቱንም አንድ ነገር ያስገርማቸው ጀመር፡፡ በጎተራቸው ውስጥ ያለው እህል መጠን እየቀነሰ አለመሄዱ ግራ ያጋባቸዋል፡፡ ሁለቱም የገጠማቸውን ያልተለመደ ነገር ለመመርመር በየግላቸው
እየጣሩ ሳለ ከእለታት አንድ ቀን ሌሊት ላይ የተለመደውን ተግባራቸውን ለመፈጸም እህል የተሞላበት ከረጢት እንደተሸከሙ
በድንገት ተገናኙ ። ምንም አይነት ቃላት ሳይለዋወጡ ሸክማቸውን መሬት ላይ በመጣል በፍቅር ተቃቅፈው አለቀሱ።
የመተሳሰብ ፍቅር በአይምሮህ አስበህ በአንደበትህ የምታወጣው ቃል ሳይሆን፣ በልብህ የሚንፈራገጥ የማይወለድ ፅንስ ነው።
የአንድ አባት ልጆች ነን!!
ምንጭ:- FACEBOOK

በጣም አስተማሪ ነው !!-------------''------------ሰውየው አስር ክፍል ቤት ሠርቶ ብቻውን ሲኖር አንድቀን በሩ ተንኳኳ ሲከፍት ጌታ ነው፡፡ "ውይ አምላኬጌታዬ አንተ እኔ ቤቴ ...
04/01/2023

በጣም አስተማሪ ነው !!
-------------''------------
ሰውየው አስር ክፍል ቤት ሠርቶ ብቻውን ሲኖር አንድ
ቀን በሩ ተንኳኳ ሲከፍት ጌታ ነው፡፡ "ውይ አምላኬ
ጌታዬ አንተ እኔ ቤቴ መጣህ?" ብሎ በደስታ
ተቀብሎት አንድ ክፍል ቤት ሰጥቶት መኖር ጀመሩ፡፡
በሌላ ጊዜ በሩ ተንኳኳ፣ ሲከፍት ሰይጣን ነው፡፡
ተበሳጭቶ ይዘጋና "ጌታዬ ሆይ አንተ እኔ ቤት እያለህ
ሰይጣን የእኔን ቤት እንዴት ያንኳኳል?" አለው፡፡
ጌታም "ቤቱ የአንተ እንጂ የእኔ አይደለም " አለው፡፡
ሰውየውም ተሰምቶት ሁለት
ክፍል ቤት ለጌታ ጨምሮለት እርሱ ሰባት ክፍል ይዞ
መኖር ቀጠሉ፡፡ በሩ ተንኳኳ ሲከፈት ሰይጣን ነው፡፡
ተበሳጭቶ ይዘጋና "ጌታዬ ሆይ አንተ እኔ ቤት እያለህ
ሰይጣን የእኔን ቤት እንዴት ያንኳኳል? " አለው፡፡
ጌታም " ቤቱ የአንተ እንጂ የእኔ አይደለም " አለው፡፡
ሰውየውም ተሰምቶት ከጌታ
ጋር እኩል ለእኩል ተካፈለ፡፡
ነገር ግን ቤቱ ከቀድሞ ይልቅ ተንኳኳ ፡፡ አዝኖም
ይዘጋና ጌታ ሆይ አለው፡፡ ጌታም የቀድሞውን መልስ
ሰጠው፡፡
በዚህ ጊዜ ሰውየው ለራሱ አንድ ክፍል ቤት ይዞ
ዘጠኙን ክፍል ቤት ለጌታ ሰጠው፡፡ ነገር ግን
ከቀድሞው ይልቅ በጣም ተንኳኳ፡፡ ቢከፈት ሰይጣን
ነው፡
በሩን ይዘጋና ወደ ጌታ ሄዶ " ጌታ ሆይ ምሥጢሩ
ምንድን ነው? " አለው፡፡ "ጌታ ግን ቤቱ የአንተ እንጂ
የእኔ አይደለም "አለው፡፡
በዚህ ጊዜ ዐሥሩንም ክፍል ለጌታ አስረከበ፡፡ ጌታም
አንድ ክፍል ቤት ለሰውየው ሰጠው፡፡ በሩም ተንኳኳ
፡፡ ጌታም ሊከፍት ተነሣ፡፡ ሲከፍት ሰይጣን ነው፡፡
ሰይጣንም " ይቅርታ የአንተ ቤት መሆኑን አላወቅሁም
" ብሎ ሄደ፡፡ ከዚያን ቀን ጀምሮ መንኳኳት ቆመ፡፡
ሁሉንም የሕይወታችንን ክፍል ለጌታ እግዚአብሔር
ካላስረከብነው መንኳኳት አይቆምም፡፡ 1ዐ% ስንሰጥ
ይንኳኳል፡፡ 30% ስንሰጥ ይንኳኳል፡፡ 50% ስንሰጥ
ይንኳኳል፡፡ 99% ስንሰጥ ይበልጥ ይንኳኳል፡፡ 100%
ስንሰጥ መንኳኳት ይቆማል፡፡ እኛ ከከፈትን ሰይጣን
ይገዳደረናል፡፡ ጌታ ሲከፍት ሰይጣን " ይቅርታ የአንተ
ቤት መሆኑን አላወቅሁም " ብሎ ይሄዳል፡፡
ጌታ ሰማይን የደስታ አገር ያደረጋት ሙሉ
በሙሉ የፈጣሪ ፈቃድ የጸናባት በመሆኗ ነው፡፡
ባንተም ሕይወት የሰማይ ደስታ የሚመጣው
የፈጣሪ ፈቃድ በሕይወትህ ሙሉ በሙሉ
ሲፈጸም ነው፡፡ ስለዚህ፡-
· ፈጣሪን እረኛህ አድርገው፡፡
· በፍጹም ልብህ ተከተለው፡፡
· የሚያስፈልጉህ ነገሮችም አንተን ይከተሉሃል፡፡
"ሙሉ ሕይወታችንን ለእግዚአብሔር እናስረክብ።"
ሼር ማድረግ አይርሱ

⚽️  #18ካራት በሆነ ፡ ስድስት ኪሎ ወርቅ የሚሰራው የአለም ዋንጫ የሚቀረፅበት ትንሽዬ ቤት 🏠......... በቢሊየን የሚቆጠሩ የአለም ህዝቦች ፡ በተለይም 32 ሀገራት የራሳቸው ሊያደርጉ...
22/12/2022

⚽️ #18ካራት በሆነ ፡ ስድስት ኪሎ ወርቅ የሚሰራው የአለም ዋንጫ የሚቀረፅበት ትንሽዬ ቤት 🏠.........

በቢሊየን የሚቆጠሩ የአለም ህዝቦች ፡ በተለይም 32 ሀገራት የራሳቸው ሊያደርጉት የሚፈልጉት ፡ የፊፋ የአለም ዋንጫ የሚሰራው ብዙዎቻችን እንደምናስበው ፡ ውስብስብ ማሽኖች ባሉበት ፡ ብዙ ሰራተኞች በሚተራመሱበት ትልቅ ካምፓኒ ሳይሆን ፡ ቤርቶኒ ሚላኖ በሚባል ትንሽ ወርክሾፕ ውስጥ ነው።..............

በጣሊያን ሚላን አቅራቢያ በምትገኝ ፓደርኖ ዱኛኖ በምትባል አነስተኛ ከተማ ውስጥ ሮዝ ቀለም የተቀባ ፡ ባለሁለት ፎቅ ህንጻ አለ ። በህጻው መግቢያ ላይ ፡ በነሀስ የተቀረፀ GDE Bertoni የሚል ፅሁፍ ያለው አነስተኛ ቦርድ ይታያል ። እንግዲህ የአለም ዋንጫ ከእርሳስ ንድፍ ጀምሮ ሁሉም ነገሩ ተሰርቶ አምሮና ተውቦ የሚወጣው በዚህች ቤት ውስጥ ነው ።................................

ይህ አነስተኛ ወርክሾፕ እነዚህን የአለም ዋንጫን ማምረት የጀመረው ፡ ከአመታት በፊት ፡ የአለም ዋንጫን ለመቅረፅ ፊፋ ባወጣው ውድድር ከመላው አለም ከሚገኙ የቅርጻ ቅርፅ ማምረቻ ድርጅቶች ጋር ተወዳድሮ በአንደኝነት በመውጣቱ ነበር ፡ እናም ከዛ በኋላ የአለም ዋንጫንና ፡ የወርቅ ፡ የብርና የነሀስ ሜዳልያዎችን በብቸኝነት ይሰራል።............

ወሳኙ ነገር ግዙፍ ማሽኖች ወይም የሰራተኞች ብዛት ቢሆን ኖሮ በርቶኒ ሚላኖ ፡ በአንዲት ትንሽ ህንጻ ውስጥ 12 ሰራተኞች ብቻ ይዞ ፡ ካሉት ሁሉ በመብለጥ ተመራጭ አይሆንም ነበር ። ነገር ግን ወሳኙ እውቀትና ችሎታ በመሆኑ ፡ በዚህ አነስተኛ ቤት ውስጥ የአለም ዋንጫ ብቻ ሳይሆን ፡ የአውሮፓ Supercup ... UEFA Europa League እና UEFA Champions League ዋንጫዎች እንዲሁም የአረብ ባህረ ሰላጤ ዋንጫ... የሁሉም ሜዳልያዎችና በበርካታ ሀገራት ለሚገኙ የስፖርት ድርጅቶች የተለያዩ ዋንጫዎች ይሰራሉ። ..........................

አስገራሚው ነገር የአለም ዋንጫም ሆነ ሜዳልያዎቹ የሚሰሩት ያላንዳች ትልቅ ማሽን ንክኪ ፡ በእጅ ብቻ ነው። በእጅ ቅርፅ ይወጣለታል ፡ እያንዳንዷን ጭረትና ቅርፅ በእጅ ይሰራል ፡ እንደዛም ሆኖ ያለውስብስብ ማሽን እና በጥቂት ሰራተኞች የሚንቀሳቀሰው ይህ ወርክሾፕ ፡ ለጣልያን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከሚያስገኙ በሽህ የሚቆጠሩ ኢንተርፕራይዞች መሀከል ቀዳሚ ሆኖ ተመዝግቧል።..............

በነገራችን ላይ በአለም ላይ ካሉ የውድድር ሽልማት ዋንጫዎች መሀከል ፡ ሀያ ሚሊየን ዶላር የሚገመት ዋጋ በማውጣት የአለም ዋንጫን የሚያህል የለም።

Wasihun Tesfaye



(ለብዙዎች አስፈሪ የሆነው የዓለም መጨረሻ)                                              ወደፊት ዓለምን ሊያጠፉ እንደሚችሉ የሚታሰቡ አንዳንድ ክስተቶችን እስቲ በአ...
08/12/2022

(ለብዙዎች አስፈሪ የሆነው የዓለም መጨረሻ) ወደፊት ዓለምን ሊያጠፉ እንደሚችሉ የሚታሰቡ አንዳንድ ክስተቶችን እስቲ በአጭሩ እንመልከት። ከእነዚህ ክስተቶች መካከል የሰውን ዘር ከምድር ገጽ ሊያጠፉ የሚችሉት ስለ ተፈጥሮ አደጋዎች 2 ከጠፈር ወይም ከሰማይ የሚወድቁ አለቶች
በ1908 ሳይቤሪያ ውስጥ የወደቀው አለት 35 ሜትር ስፋት ያለውና 100 ሚሊዮን ኪሎ ግራም ገደማ የሚመዝን አለት ወይም ( አስትሮይድ) ነበር ። አለቱ በከፍተኛ ፍጥነት ተወርውሮ ወደ ምድር ከባቢ አየር ዘልቆ ሲገባ በተፈጠረው ኃይለኛ ግፊትና ግለት ሳቢያ የተከሰተው ፍንዳታ፣ ሂሮሽማን ያወደመው አቶሚክ ቦምብ ከነበረው 1,000 ጊዜ የሚበልጥ ኃይል አመንጭቶ ነበር በማመንጨቱ 2,000 ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት የሚሸፍን የሳይቤሪያ ደን ጠፍቷል። ከዚህ የሚበልጥ መጠን ያለው አለት ወይም (አስትሮይድ) ወደ ምድር ቢመጣ ደግሞ የሚያስከትለው ጥፋት እጅግ የከፋ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም፤ እንዲህ ያለው ፍንዳታ፣ ከባድ ሰደድ እሳት የሚያስከትል ሲሆን ይህን ተከትሎ የምድር ሙቀት በከፍተኛ መጠን ስለሚያሽቆለቁል በርካታ ሕያዋን ፍጥረታት ከምድር ገጽ ይጠፋሉ።
“ምድር በታሪኳ በሙሉ ከጠፈር በሚመጡ ጅራታም ኮከቦችና አለቶች ስትደበደብ ኖራለች። ባለፉት ዘመናት እንዲህ ዓይነት ሁኔታዎች በተደጋጋሚ ይከሰቱ ነበር፤ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ወደፊትም መከሰታቸው አይቀርም።”— NASA

14/10/2022
05/10/2022

አሳዛኝ ክስተት 😭 አራት የአንድ ቤተሰብ አባል

በዳዉሮ ዞን ሎማ ቦሣ ወረዳ ፑላሳ ቦርዜ የገጠር ቀበሌ በመብራት አደጋ ከአንድ ቤተሰብ አራት ሰዎች ህይወታቸዉ አልፏል።

አንዱ ሌላውን ለማትረፍ በሚጥርበት አጋጣሚ አባትና እናትን ጨምሮ ሁለት ልጆች በመብራት አደጋ መሞታቸውን ታውቋል።

በመብራት አደጋ በተደጋጋሚ በዳውሮ ዞን በሰው ህይወት ላይ አደጋ እየደረሰ ስሆን ባለፈው ዓመት ብቻ በዞኑ ዋና ከተማ ታርጫ ሁለት አሳዛኝ ክስተት ተመዝግቧል።

ለሞቱት ወገኖች ነፈስ ይማር እያልን መጽናናትን ለወዳጅ ዘመድ እንመኛለን።
Via Dawrotube

YouTube channel
https://youtube.com/channel/UCuYtiO6cXltpy-fbJ-uMwIg

መልካም በዓል😍
27/09/2022

መልካም በዓል😍

Address

Addis Ababa

Telephone

+251903640313

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sales Agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share



You may also like