Broadcasting Media Sources - BMS

Broadcasting Media Sources - BMS Social media plat form of any legal business Advertising and advocating channel. Private Media Outlet

ለሸዋ ጠቅላይ ግዛት አለም አቀፍ የእርዳታ ማሰባሰብያ ዝግጅት ለመሳተፍ ይህን ዌብሳይት ይጎብኙ፦ http://shewa.org
16/04/2024

ለሸዋ ጠቅላይ ግዛት አለም አቀፍ የእርዳታ ማሰባሰብያ ዝግጅት ለመሳተፍ ይህን ዌብሳይት ይጎብኙ፦ http://shewa.org

08/03/2024
HEY DEAR ALL!TO CENTRAL OR WEST ADDIS DISTRICTS, ADDIS ABABA CITY BRANCHES:-ANY BUSINESS MANAGER WHO WANT TO TRANSFER FR...
22/02/2024

HEY DEAR ALL!

TO CENTRAL OR WEST ADDIS DISTRICTS, ADDIS ABABA CITY BRANCHES:-

ANY BUSINESS MANAGER WHO WANT TO TRANSFER FROM ANY BRANCH IN ADDIS ABABA CITY OF CENTRAL OR WEST DISTRICTS CAN CONTACT ME.

TO LAMBERET MENEHARIA BRANCH CAN CONTACT ME THROUGH.. +251942068420 or gash*[email protected] or [email protected]

THANK YOU!

GASHAW NARDOS

ቀድማችሁ ነቅታችሁ ለቀሰቀሳችሁን እንኳን አደረሳችሁ!የካቲት 7፣2❤❤7ቤተ አማራ
15/02/2024

ቀድማችሁ ነቅታችሁ ለቀሰቀሳችሁን እንኳን አደረሳችሁ!
የካቲት 7፣2❤❤7
ቤተ አማራ

14/02/2024

HEY DEAR ALL!

ANY ONE BANK OF ABYSSINIA'S BRANCH BUSINESS MANAGER WHO WANT TO TRANSFER FROM FERENSAY, 5 KILO, 6 KILO, EYESUS/RAS KASSA, GURARA/BIRET DILDIY AND ANY OTHER NEAREST AREAS TO LAMBERET MENEHARIA BRANCH CAN CONTACT ME THROUGH.. +251942068420 or gash*[email protected] or [email protected]

I want lateral transfer since my family is around there.

THANK YOU!
GASHAW NARDOS
0942068420

ምርትና አገልግሎቶን ባስተማማኝ መልኩ በሶሻል ሚዲያ ያስተዋውቁ!!ከቴሌቪዥን እና ራዲዮ በተሻለ መልኩ መድረስ የሚችል የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያን በመጠቀም ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ ስራዎ...
14/12/2023

ምርትና አገልግሎቶን ባስተማማኝ መልኩ በሶሻል ሚዲያ ያስተዋውቁ!!
ከቴሌቪዥን እና ራዲዮ በተሻለ መልኩ መድረስ የሚችል የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያን በመጠቀም ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ ስራዎን ያሳድጉ።

ያለ ድካም ብዙ ደንበኛን ያግኙ!!

https://www.facebook.com/profile.php?id=100011171284725

Dear customer,You are invited to register on Apollo by Bank of Abyssinia.
Proceed with the onboarding process and once you have successfully completed, enter your referral phone number.
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo

14/12/2023

ምርትና አገልግሎቶን ባስተማማኝ መልኩ በሶሻል ሚዲያ ያስተዋውቁ!!
ከቴሌቪዥን እና ራዲዮ በተሻለ መልኩ መድረስ የሚችል የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያን በመጠቀም ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ ስራዎን ያሳድጉ።

ያለ ድካም ብዙ ደንበኛን ያግኙ!!

https://www.facebook.com/profile.php?id=100011171284725

Dear customer,You are invited to register on Apollo by Bank of Abyssinia.
Proceed with the onboarding process and once you have successfully completed, enter your referral phone number.
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo

06/12/2023

Business Advertising

*CARE WORKERS NEEDED IN WALES ,MANCHESTER AND SWANSEA*Caregiver positions available in Swansea, Wales and Manchester!We ...
04/12/2023

*CARE WORKERS NEEDED IN WALES ,MANCHESTER AND SWANSEA*

Caregiver positions available in Swansea, Wales and Manchester!
We offer a competitive 5-year Certificate of Sponsorship for those with the right skills and experience.
If you're looking for a rewarding and stable career, apply today and join our team of dedicated care professionals!

*PRICE*
Total Fee: £11,000

First Payment: *£8000*
Balance Payment: *£3000* (when the COS is out)

PROCESSING TIME :
2 weeks.

*REQUIREMENTS*

☑️Data Page

☑️Care Training Certificates

☑️CV

☑️BSC or IELTS 5.5 in Reading, Speaking, Listening and Writing.

☑️TB Test

☑️Police Character

❌ No IHS fess.

NB: Cost of Visa not included.

To find out more, contact us at
*+2349072220686*

ብፁዕ አቡነ ሉቃስ
03/12/2023


ብፁዕ አቡነ ሉቃስ

A pool and gardens lead up to the Taj Mahal, final resting place of the fifth Mogul emperor of India and his wife in Agr...
03/12/2023

A pool and gardens lead up to the Taj Mahal, final resting place of the fifth Mogul emperor of India and his wife in Agra, India.

and with

03/12/2023

ይሄን ህዝብ ምን አድርግ ነው የሚሉት? ከኦሮሚያ ንብረቱን አውድመው ግማሹን ጨፍጭፈው አፈናቀሉት። ያም አልበቃቸውም ከተፈናቀለበት ካምፕ በተቀመጠበት ድሮን እየላኩ በጀምላ ይገድሉታል።

የአማራ ህዝብ ያለው አማራጭ ሁሉ ጉለበት ያለው በጉልበቱ፣ እውቀት ያለው በእውቀቱ፣ ገንዘብ ያለው በገንዘቡ መርዳት አለበት።

Nothing can break the spirit of Israelis🇮🇱🇮🇱they have already won the hearts of millions that support them especially Go...
28/10/2023

Nothing can break the spirit of Israelis🇮🇱🇮🇱they have already won the hearts of millions that support them especially God.
Rejoice because Hamas is already destroyed 💪🔯

27/10/2023

ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድን ጨምሮ በርካታ ምሁራንን ያካተተ የአሜሪካ ኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳዮች ኮሚቴ በወቅታዊ የአማራ ክልል ሁኔታ ከአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡
የአሜሪካ ኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳዮች ኮሚቴ The American-Ethiopian Public Affairs Committee ( AEPAC) በትላንትናው ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ ለበርካታ የኮንግረስ አባላት በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳይ ላይ ሰፊ ገለፃ አድርጓል።
በተለይም የአይን ምስክሮችን በማቅረብ የብልጽግና መንግስት በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚያደርሰውን የማንነት ተኮር ጥቃት በማስረዳት የኮንግረስ አባላት በአስቸኳይ የሰው ልጅ ዘር እልቂትን በአማራ ክልል ለማስቆም ምክርቤቱ ያለውን ሃይል በመጠቀም እርምጃ ይወስድ ዘንድ ጥሪ አቅርበዋል።
በዉይይቱ ላይ ለኮንግረስ አባላቱ ገለፃ ያረገችዉ ጋዜጠኛ እና የሰብዐዊ መብት ተሟጋች መዐዛ መሃመድ በክልሉ መንግስት መር የሆነ የዘር ማጥፋት እየተካሄደ እንደሆነ አብራርታለች።
በመሆኑም የአሜሪካ መንግስት እና የአለማቀፍ ተቋማት ይህንኑ የአማራ ተኮር ጀኖሳይድ ማስቆም እንዲኖርባቸዉም ተጠይቋል፡፡

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክት!ሼኔ የሚለውን የዳቦ ስም መከላከያ ወደሚል የዳቦ ስም የቀየረው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ወደ ላሊበላ ከተማ ጉዞ ጀምሯል!ሰሞኑን በተለመደው የባንዳነት አገልጋይነታቸው ...
03/07/2023

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክት!

ሼኔ የሚለውን የዳቦ ስም መከላከያ ወደሚል የዳቦ ስም የቀየረው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ወደ ላሊበላ ከተማ ጉዞ ጀምሯል!

ሰሞኑን በተለመደው የባንዳነት አገልጋይነታቸው የሚታወቁት በላስታ እና በላሊበላ ከተማ ውስጥ ተሰግስገው ህዝብን እያደሙ የሚገኙት የብአዴን ተላላኪዎች ዛሬም እንደትላቱ በፋኖ ተከበናል መከላከያ ይድረስልን ብለው ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት የመከላከያን መለዮና ስም የተጎነበው ኦነግ ሸኔን ወደላሊበላ እና የግዳኗ ሙጃ ከተማ በፈቃዳቸው እየሳስገቡት ነው፡፡

ከአመራር ተብየዎቹ እንደተሰማው ዛሬ ሰኔ 26/10/2015 ዓ.ም “መከላከያ ላሊበላ ዛሬ ይገባል ተብሏል” እየተባለ ሲናፈስ ነበር በዚህም መሰረት ዛሬ በቀን 26/10/2015 ዓ.ም ከረፋዱ መንገድ ጠራጊ እና ሰላይ የሆነ የገዳይ ሠራቱን የጫነ ፓትሮል መኪና መነሻውን ወልድያ አድርጎ ወደ ኩልመስክ ላሊበላ አቅጣጫ ድልብን አቋርጦ በእየላ በኩል መውረዱ ታውቋል፡፡

በመሆኑም በአካባቢው የምትገኙ የፋኖ አባላት እና ህዝቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ በማድረግ ይሄን ኃይል ወደላሊበላ ከተማ እንዳይገባ እና ቅርስ እንዳያወድም ከፍተኛ የጥንቃቄ ስራ እንዲሰራ ጥሪ ቀርቧል ሲል መረጃ ዘግቧል፡፡
ይህ Abissiniya Empire #አማራ የተሰኘ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።⬇️
https://t.me/Amharaa

በኮረኔል ፈንታው ሙሃባ እና ኮረኔል ሞገስ ዘገየ ከሚመራው የፋኖ ኃይል በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫመንግሥት የእምነት ተቋማትን ለማውደም ንፁሃንን በግልፅ ለመጨፍጨፍ እንዲመ...
07/06/2023

በኮረኔል ፈንታው ሙሃባ እና ኮረኔል ሞገስ ዘገየ ከሚመራው የፋኖ ኃይል በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

መንግሥት የእምነት ተቋማትን ለማውደም ንፁሃንን በግልፅ ለመጨፍጨፍ እንዲመቸው ህግ ማስከበር በሚል ተልካሻ ልብ ወለድ በመድረስ ሆን ብሎ በህዝባችንና በእምነት ተቋሞቻችን ላይ ግልፅ የሆነ ጦርነት በመክፈት ከፍተኛ ውድሙት በአማኞችና በእምነት ተቋሞች ላይ እያደረሰ ይገኛል።

በመሆኑም መንግሥት የራሱን ፍላጎት ፍፁም ጥላቻና እብሪት በህግ ማስከበር ስም እየተወጣና ህዝባችን ላይ ባለው ወደር የሌለው ጥላቻ በግልፅ እየገደለንና ጥላቻውንም ፊት ለፊት እያሳየን ይገኛል። ህገ ወጡና ሽብርተኛው የአብይ አህመድ መንግሥት የዘር ጨፍጫፊነቱን ህጋዊ ለማድረግ የሄደበት ርቀት ህዝብን እያታለለ የሚኖርበት ያደገበት ቀጣፊ ባህሪው እንደሆነ እኛም እንገነዘባለን ህዝባችንም ጠንቅቆ ያውቃል።

በመሆኑም አንባገነኑ የአብይ አህመድ መንግሥትና ሰራዊቱ በንፁሃን ህዝባችን ላይ እየደረሰ ባለው ሰቅጣጭ ጭፍጨፋ በእጅጉ ያዘንንና ልባችን የደማ እንደሆነ ለመግለፅ እየወደድን ጉዳትና ሞት ለደረሰባቸው ንፁሃን ጠበልተኞች የገዳም አባቶች እና በመስጊድ ውስጥ ጉዳትና ሞት እንዲሁም በንፁሃን ህዝባችን ላይ የተፈፀመባችሁን ድርጊት እያወገዝን ለቁስላችሁ ምህረትን ለሞታችሁ እረፍትን ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ከልብ መፅናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን።

እንደሚታወቀው መንግሥት እንደ ህዝብ አማራን! እንደ እምነት ተቋም የኢትዮጵያን ህዝብ ነባር እምነት የሆኑትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስና እስልምንና ጠል መሆኑና እነርሱን ለማጥፋትም 7/24 ያለ እረፍት የሚሰራ ነውረኛ ኢትዮጵያ ጠል መንግሥታዊ ስርዓት መሆኑ ይታወቃል። ይህ የከረፋ መንግሥታዊ ስርዓት የጀመረውን ከታች የዘረዘርናቸውን አፀያፊ ተግባር በአስቸኳይ እንዲያቆም ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።

1ኛ. በታላቁ እስክንድር ነጋና በሚመራው የአማራ ህዝባዊ ግንባር /APF ላይ የሚደረግን ስም ማጥፋትና የማሳደድ ተግባር እንዲሁም በግንባሩ መሪ እስክንድር ነጋ ላይ የታወጀውን የግድያ ትዕዛዝ የማንቀበለውና እስከ መጨረሻውም ከፅኑ ታጋያችን ጎን እንደምንቆም እየገለፅን ከግንባሩ የሚወርዱ ማናቸውንም ትእዛዝና ግዳጅ ለመፈፀም ሙሉ ፍቃደኞችና ዝግጁ መሆናችንን ጭምር ከወዲሁ እንገልጻለን።

2ኛ. በመዲናችን አዲስ አበባ በሙስሊሙ እምነት ተከታዮች የሚደረግን ጭፍጨፋና አዲስ ከተማ ለማዋለድ በሚል ፌዝ ወይም ህዝባዊ ንቀት የመስጂድ/የእምነት ተቋማት ውድመትና ማንነት ተኮር መፈናቀሎችን የምናወግዝና ከእንግዲህ የማንታገስ እንደሆነ ለማሳወቅና የትግል ቀይ መስመራችንም እንደሆነ በማወቅ ከልጅ እስከ አዋቂ ከጎናችን እንድትቆሙ ሕዝባዊ የትግል ጥሪያችንን እናቀርባለን።

3ኛ. በምስ/ጎጃም ደብር ኤሊያስ ገዳም ላይ የደረሰውን አስነዋሪ መንግሥታዊ ሽብር እያወገዝን ህዝባችን ራሱን ለማይቀርለት የሞት ሽረት ትግል ራሱን ከወዲሁ እንዲያዘጋጅ እና የተጀመረውን ሕዝባዊ ትግል አጠናክሮ እንዲቀጥልና እንዲሁም ያልተቀላቀለ ለቅድስናው ትግል ራሱን እንዲያዘጋጅና በየደረጃው ለሚደረጉ ጥሪዎች ነቅቶና ተዘጋጅቶ እንዲጠብቅ እናሳስባለን።

4ኛ. የሃገር መከላከያ ሰራዊትና የአማራ ክልል የፀጥታ ኃይሎች መንግሥት እያደረገ ባለው አፀያፊ ተግባር ባለመሳተፍ ህዝባዊነቱችሁን ከህዝብ ጎን በመቆም እንድታሳዩ ጥሪ እያቀረብን ይህን ማድረግ ያልቻለ ሰራዊት ከህዝብ የተነጠለ የፓርቲ ዘበኛ እንደሆነ አውቆ ከቻለ ከመከላከያ ሰራዊት እንዲሁም ከማናቸውም የመንግሥት ፀጥታ ተቋማት ራሱን እንዲያገልና ከህዝብ ጎን እንዲሰለፍ በህዝብ ስም ጥሪ እናቀርባለን።

በመጨረሻም አማራነቱ እንደ ወንጀል ተቆጥሮ በግለሰቦች ፍላጎት በሃሰተኛ ከሳሾች ያለምንም ፍርድ በእስር ላይ ሲንገላታ የከረመው ጓዳችን አርበኛ ዘመነ ካሴ ከእስር ተፈቶ ቤተሰቡንና የሚወደውን ህዝቡን በመቀላቀሉ የተሰማንን ልባዊ ደስታ እየገለፅን ወደ ተጀመረውም ፈታኝ የትግል ጉዞ በማይናወጠው ፅኑ አቋሙ በአጭር ጊዜ በተሻለ ስነልቦናና በተሻለ የትግል መንገድ እንደሚቀላቀልና ለትግላችን ትልቅ አቅም እንዲሚሆን ኃይላችን በፅኑ ያምናል።

ኃይላችን ያለው "ፋኖ" ከሚለው ታላቁ ስማችን ላይ ነው።
ድል ለሰፊው ለአማራ እና ለኢትዮጵያ ሕዝብ!
ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓም

05/06/2023

የግፍ ጥግ በደብረኤሊያስ ገዳማዊያን ላይ!

የአብይ አህመድ ሰራዊት የሚሰራውን ግፍ ይህ ነው። እንዲህ አይነት የጭካኔ ጥግ ላይ ደርሰናል። በደብረኤሊያስ ገዳም የሚገኙ ፀበልተኞችን ለቀረፃ አንተባበርም ያሏቸውን በዚህ መልኩ ረሽነዋቸዋል። ይህንን በደል ለማስቆም አማራ መታገል ውዴታው ሳይሆን ግዴታው ነው።

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
https://t.me/Gionamhara

Some Pictures louder than Speak
26/05/2023

Some Pictures louder than Speak

"ወደ ንጉሳዊ ሥልጣናችን መገኛ፣ ወደ አባቶቻችንና አያቶቻችን አምኃራ ነገሥታት ምድር እናምራ። ቤተ አምኃራን እስከ ሞት እንከላከል ዘንድ፣ ወደ አምኃራ በሮች ሂደን እንሙት”የአፄ በዕደማርያም...
26/05/2023

"ወደ ንጉሳዊ ሥልጣናችን መገኛ፣ ወደ አባቶቻችንና አያቶቻችን አምኃራ ነገሥታት ምድር እናምራ። ቤተ አምኃራን እስከ ሞት እንከላከል ዘንድ፣ ወደ አምኃራ በሮች ሂደን እንሙት”

የአፄ በዕደማርያም የልጅ ልጅ፣ የአፄ ናኦድ ልጅ እንዲሁም የአፄ ገላውዴዎስ አባት የሆኑት አፄ ልብነድንግል !

አባት ሃገር አማራ 🟩🟨🟥

16/05/2023
ታሪካዊው የጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ማርያም ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ምርቃትና ቅዳሴ ቤት ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚከበር ተገለጸ።ታሪካዊው የጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ማርያም ሕንፃ ቤተ ክ...
16/05/2023

ታሪካዊው የጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ማርያም ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ምርቃትና ቅዳሴ ቤት ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚከበር ተገለጸ።

ታሪካዊው የጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ማርያም ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ምርቃትና ቅዳሴ ቤት ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚከበር የገዳሙ አስተዳዳሪ መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ወልደ ጊዮርጊስ ከተማ ገልጸዋል።

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ የምትገኘው የፃድቃኔ ማርያም መካነ-ቅዱሳን ገዳም በሰላድንጋይ ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ 202 ኪ.ሜትር እና ከዞኑ ርዕሰ ከተማ ደብረ ብርሃን 72 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ገዳም ሲሆን ከኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ተነስተዉ ብዙ የመስመር ከተማዎችን አቆራርተው ደ/ብርሃን ይደርሳሉ፡፡

ከዚያም ትናንሽ ከተሞችን እያቆራረጡ ታሪካዊ ከሆነው ጣርማ በር ዋሻ ከመድረስዎ በፊት ወደ ግራ በኩል ታጥፈው የ17 ኪ.ሜትር ኮረኮንች መንገድ ተጉዘው ደብረ ምጥማቅ ይገባሉ፡፡

ከዚያም 5 ኪ.ሜትር ርቀት ተጉዘው የሞጃና ወደራ ወረዳ ርዕሰ ከተማ ከሆነችው ሠላድንጋይ የተሳፈሩበት አውቶብስ ያደርሰዎትና ከአውቶብስ ወርደው ለጉዞ የያዙትን ቁሳቁስ ይዘው ወይም በሰራተኛ አሲዘው ፈጠን ካሉ አስር ደቂቃ ደክሞዎት ከሆነ 15 ደቂቃ በእግር ገዞ ትንሽ ቁልቁለትና ዳገት ብጤ በመጓዝ ታሪካዊ ከሆነው ገዳም ፃድቃኔ ማርም መካነ ቅዱሳን ገዳም የጉዞዎ ፍፃሜ ሆነ ማለት ነው።

ደብረ ምጥማቅ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላት የእመቤታችን ታላቅ የቃል ኪዳን ቦታ የምስጢር የፈውስ፣የትምህርት፣ የፍትሕ እና የስምምነት ቦታ ነው።

በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በታላቁ ንጉስ ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ታንፃ በሀዘን ላይ ለነበሩት ክርስቲያኖች እንባ ማበሻ የሆነች የግብጿ ደብረ ምጥማቅ በዓላዊው ንጉሥ ስትፈርስ የግብጽ ክርስቲያኖች ለኢትዮጵያዊው ንጉሥ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ያቀረብነው ሀዘናቸውን ላኩ ንጉሱም መፍረሷን በሰሙ ጊዜ አዘኑ።

ኢትዮጵያውያንም ሀዘኑ በዚህ መሠረት ታላቋን ደብረ ምጥማቅን በመሃል ኢትዮጵያ በቀድሞ ስሙ ተጉለት በአሁኑ ደግሞ በሞጃና ወደራ ወረዳ ውስጥ ለበረከት ከኢየሩሳሌም በግመል አፈር እና ድንጋይ አስጭነው ታላቋን የደብረ ምጥማቅ ቤተክርስቲያን አሰርተው ጽላቱን አስገብተዋል።

ንጉሱም ደብረ ብርሃንን ቤተ መንግስት ደብረ ምጥማቅን ደግሞ ቤተ ክህነት አድርገው ለጸሎት፣ ለትምህርት፣ለፈውስ እና ለመንፈሳዊ አገልግሎት ተጠቅመውበታል ፤ እመቤታችንም ቃል ኪዳን ሰጥታቸዋለች ፤ በሳቸው ስም እየተጠራች የዘርዓ ያዕቆብ እመቤት እየተባለች ትጠራለች።

ለንጉሡም በራዕይ ተገልጣ ከሳቸው በኋላ በሚነሳው ንጉሥ ቤተ ክርስቲያን መቃጠል ንዋየ ቅድሳት መውደም ይደርሳልና ከቤተ ክርስቲያኑ በስተምስራቅ አቅጣጫ እንዶድ ዋሻ በተባለው ቦታ ወስደህ ሸሽግ ብላ ስለነገራቸው ንዋየ ቅድሳቱ እና ጽላቱን ከካህናቱ ጋር ሸሽገዋል።

ቦታውንም የጻድቃን መገኛ ነውና ጻድቃኔ ብለህ ሰይም ባለቻቸው መሠረት ጻድቃኔ ብለውታል ፤ ዘመን ዘመንን እየተካ ቤተ ክርስቲያኑ በማርጀቱ እጅግ ዘመናዊና እና ትውፊቱን የጠበቀ ታላቅ ቤተክርስቲያን በመታነፅ ላይ የሚገኝ ሲሆን የደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም እነሆ ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።

ይህም እመቤታችን አስቀድማ በቃል ኪዳኗ ለበቁ አባቶች "በኋለኛው ዘመን ልጆቼ ቤቴን ይሠራሉ እኔም እባርካቸዋለሁ " ባለችው መሠረት የዚህ ዘመን የእመቤታችን ልጆች ቤቷን ድንቅ አድርገው በሀሳብ፣በጉልበት፣ በእውቀት አንፀው አሰርተው ሊያስመርቋት ተቃርበዋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡ ለቤተ ክርስቲያኗ ስለትዎን፡ ስጦታዎንና ማንኛውንም አበርክትዎ ማድረግ ለምትሹ ክርስቲያኖች
ከዘህ በታች የተፃፉትን የቤተ ክርስቲያኗን እና የገዳሟን ኦንላይን የአቢሲኒያ በንክ አካዎንት በመጠቀም ገቢ ማድረግ ትችላላችው፡፡

የደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማሪያም ቤ/ክርስቲያን አከካዎንት ቁጥር(አቢሲኒያ ባንክ)፡

69722528

የፃድቃኔ ማሪያም ገዳም አካዎንት ቁጥር (አቢሲኒያ ባንክ) ፡

99222287

Address

Gambia Street
Addis Ababa
27471

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Broadcasting Media Sources - BMS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Broadcasting Media Sources - BMS:

Videos

Share