Miki Mic Ethiopia

Miki Mic Ethiopia እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ Miki Mic Ethiopia የፌስቡክ ገጽ Miki Mic Ethiopia is an online platform with entertaining ethiopian videos, we provide quality ethiopia.

movies, technology video,musics,series movies,comedy and others,

"ማረክን እንዳይሉ ሰው የለ በእጃቸው ገደልን እንዳይሉ ሞተው አገኟቸውለወሬ አይመቹም አፄ ልዩ ናቸው".......የተባለላቸው የመይሳው ካሳ ልጅ የሆነው ናሁሰናይ ገድላቸውን ደግሞታል!Via M...
13/04/2024

"ማረክን እንዳይሉ ሰው የለ በእጃቸው
ገደልን እንዳይሉ ሞተው አገኟቸው
ለወሬ አይመቹም አፄ ልዩ ናቸው".......የተባለላቸው የመይሳው ካሳ ልጅ የሆነው ናሁሰናይ ገድላቸውን ደግሞታል!
Via Mereja tv

05/04/2024
እኔ የዚህ ፔጅ ባለቤት የሆንኩት ሰውግብረሰዶማዊነትን አጥብቄ እቃወማለው           ❌እቃወማለው❌
04/08/2023

እኔ የዚህ ፔጅ ባለቤት የሆንኩት ሰው

ግብረሰዶማዊነትን አጥብቄ እቃወማለው

❌እቃወማለው❌

02/08/2023

ፖሊስ፡ ተበተኑ
እኛ፡ አረ ታክሲ እየጠበቅን ነው
ፖሊስ፡ እኮ አንድ ሰው ይበቃል ሌሎቻቹ ተበተኑ💀😂

እንዳንቺ ለመሆን እኮ ትምህርት ቤት መሄድ አያስፈልግም ተይ ግን አንቺ ሴትዮ😩😩
29/07/2023

እንዳንቺ ለመሆን እኮ ትምህርት ቤት መሄድ አያስፈልግም ተይ ግን አንቺ ሴትዮ😩😩

27/07/2023

ታክሲ ውስጥ የሰው ወሬ ጆሮ ጣል አድርጎ መኮምኮም ደስ ይላል! ችግሩ የሚያስቅ ነገር ሲያወሩ ሳቅህን ማፈን ሲያቅትህ ነው!

23/07/2023

ማካሮኒ ይመስል ውስጤን ባዶነት ይሰማዋል😌

አንጀት የሚበላ መልክት 🥺

22/07/2023

አሰራሩ ወደታችም ወርዶ ህብረተሰቡን የክብር ዶክትሬት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።

21/07/2023

ከሱዳን አልፎ ዩክሬን ድረስ ሰላም ካላወረድኩ የሚል ድፍረት ከየት እንዳመጣው አልገረማችሁም? እመራታለሁ ለሚላት ሃገር ሰላም መች አመጣላትና ነው? ኪሣራ!
Abiy Ahmed Ali

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Miki Mic Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share