ሶማሊያ ውስጥ ነው። ሶማሊያ ውስጥ የምትኖር አማራ እህታችን ወደ ስራ ቦታዋ እያመራች ነበር። በዚያ ሁኔታ ውስጥ የሶማሊያ ወጣቶች "ፋኖ፣ፋኖ" በሚል እጀባና ጭፈራ አጅበው ወደ ቢሮዋ ሲሸኟት የሚያሳይ ቪድዮ ነው።።
እንደ አቡነ ጴጥሮስ ለህዝብ የሚጋፈጡ አባቶች መነሳታቸውን ቀጥለዋል ‼️
"ለአገዛዙ የሚሰራ ወታደር አፈር ትቢያ ይሁን " ብለው ቀደም ብለው አቡነ ሉቃስ ረግመዋቸዋል። ዛሬም ብፁሃን አባቶች እርግማን እየወረደባቸው ይገኛል "እነዚህን ለሆዳቸው የሚኖሩ ነብሰ በላ ወታደሮች ለጊዜው ነው እንጂ እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል"
በረከታቸው ይደርብን🙏🙏
ታላቁ እስክንድር ነጋ በአማራ አራቱም ማእዘን እየተንቀሳቀሰ የህዝባዊ ሀይሉን የጦር አቋቋም እየገመገመ የሚፈቱ ችግሮችን እየፈታ ትንንሺ እዞችን ወደ አንድ እያመጣ ትልልቅ እዞችን እየሰራ ይገኛል ።
ሰሞኑን በሸዋ ከምስራቅ አማራ ፋኖ እና ከሸዋ ፋኖዎች ጋር ሲወያይ ከቆየ በኋላ በሸዋ የሚንቀሳቀሱትን የሸዋ እና የአንድ አማራ ፋኖዎችን ወደ አንድ እዝ አምጥቷል ።
ፋኖ የሚዋጋበት ማኒፌስቶ፣ የማታገያ ሰነድ የሌለው ተራ ሽፍታ ነው ሲለን የነበረው ማን ነበር?
"ጋንቤላ የኦሮሞ አካል ሳትሆን የኦሮሚያ ቋንቋ ትምህርት ቤት ተሰርቷል። የኦሮምኛ ቋንቋ በክልሉ የስራ ቋንቋ ሆኗል። ኦሮምኛ ተናጋሪ ብዙም የለም። አገዛዙ ጋንቤላን ወደ ኦሮምያ የመጠቅለል ስራ ላይ ናቸው!!" - የጋንቤላ ነጻነት ፓርቲ ሃላፊ
ሁሉም ክልሎች ከአማራን ህዝብ ትግል ለአማራ ብለው ሳይሆን ለራሳቸው ተጨፍልቆ ላለመጥፋት የነገ ህልውና ሲሉ በሁሉ ነገር በቶሎ ከፋኖ ጎን ካልቆሙ በተስፋፊው ስግብግብ ሀይል ታሪክ ሆነው ይጠፋሉ።
ዳግማዊ ብፁእ አቡነ ጴጥሮስ!
እውነተኛ የሀይማኖት አባት ልጆቹ እራሳቸውን ከሞት እንዲያተርፉ፣ ከጨቋኞች እራሳቸውን ነፃ እንዲያወጡ ያበረታታል እንጂ የበግ ለምድ ለብሶ ልጆቹን ከአራጆቹ ጋር በማሸማገል ለእርድ አያቀርብም:: እውነተኛ አባት ፍፁም ነፃነትን ይሰብካል እንጂ ለጠላት ማጎብደድን፣ መደራደርን አይሰብክም::
በዚህ የከፋ ዘመን ብዙ የሀይማኖት አባት ተብዬዎች የፈጣሪን ሳይሆን የጨቋኙ መንግስትን ፈቃድ ፈፃሚ በሆኑበት ሰአት እውነተኛ የሀይማኖት አባቶች ማግኘት መታደል ነው::
ብፁእ አቡነ ሉቃስ የዘመናችን ብፁእ አቡነ ጴጥሮስ ስለሆኑልን ክብር ይስጥልን! በረከቶ ይድረሰን‼️
ኧረ... ባክህን ቀልዱን ተወው እና ክፈተው . . .ያለዛ ሌላ ታሪክ ውስጥ እንገባለን ሰውየ
አብይ አህመድ በእስራኤል ፍልስጤም ጦርነት ለምን ዝምታን መረጡ? ለሚለው ጥያቄ ምላሹ ይሄው‼️
'ጋዛ' የምድር ሲኦል ሆናለች - ሸገር ዓለም አቀፍ ትንታኔ - በእሸቴ አሰፋ
የእስራኤል ደም፤ የፍልስጤምስ- የአል-አቅሳ ማዕበልና የብረት ሰይፎች ዘመቻ-ETHIO FORUM
አገዛዙ ያልገባው አማራነት ልኩ እንዲህ ነው!!
''ዘንድሮም አንታገሳችሁም'' የጠቅላይሚኒስትሩ ድርሰት፣ የፕሬዚዳንቷ ንባብ -ETHIO FORUM
ያልተሳካው የጠቅላይሚኒስትሩ ሁለተኛ ኖቤል ፤ ''እኔ ሰርቼ ነው እናንተ የምትበሉት'' ዐቢይ