ZekiNews

ZekiNews Get Honest Fast and reliable facts and news!

ክብረ ቢሱ EBC"…ጋዜጠኛ ታ ፋዬ ወልደ ሥላሴ EBC የብልፅግና መንግሥቱን ገመና ለመሸፈን ከመጣደፉ በፊት ዜናውን ሙያው በሚፈቅደው ሥነ ምግባር ሠርቶ በፌስቡክ ገፁ ለጥፎት ነበር። • ሥራ ...
01/04/2024

ክብረ ቢሱ EBC

"…ጋዜጠኛ ታ ፋዬ ወልደ ሥላሴ EBC የብልፅግና መንግሥቱን ገመና ለመሸፈን ከመጣደፉ በፊት ዜናውን ሙያው በሚፈቅደው ሥነ ምግባር ሠርቶ በፌስቡክ ገፁ ለጥፎት ነበር።

• ሥራ ለምን ለቀቅሽ?
~ አሞኝ ነው ታምሜ ነበር ያለችው። በቃ ሴትየዋ መንግሥትን አልከሰሰችም። ዩኒቨርስቲውን አልከሰሰችም። አልወቀሰችም። አሞኝ ተቸገርኩ፣ ራበኝ፣ እርዱኝ ነው ያለችው። ይሄ ምን ያሰድባል? ምንስ ያስወቅሳል?

"…ዜናው ከተሠራ ከ5 ሰዓት በኋላ የመጣው EBC ወሎ ዩኒቨስቲ ደውሎ የሠራውን ዘገባ ተመልከቱትማ። ወደ ወሎ ዩኒቨርስቲ ደውዬ እውነታውን አጣርቻለው በማለት እጅግ በጣም አሳዛኝና አሳፋሪ ዘገባ ነው የሠራው።

"…ይህች እህት "ወሎ ዩኒቨርስቲ 12 አመት ልምድ አለኝ" አለች እንጂ ዩኒቨርስቲው አባረረኝ ወይም ከሥራ ገበታ አፈናቀለኝ አላለችም። በተቋሙ ላይ ምንም ክስ ይሁን አሉባልታ አላነሳችም። የዩኒቨርስቲው ተወካይ ነኝ ያለውም ሰው እንደምትሰሙት የዚህችን ሴት ችግር ያስረዳበት ቋንቋ ከትልቅ ተቋም የማይጠበቅ ከመሆኑም በላይ በምስጥር ሊጠበቅ የሚገባ የግል ጉዳይ ሁሉ "የአዕምሮ ታማሚ ነች" ከዚያም "የማህፀን ህመም አለብኝ ምናምን ትል ነበር" የሚሉ ቃላት በመጠቀም የግለሰቧን የግል ምስጢሮች በአደባባይ አዝረክርኳል - ዝርክርክ ተቋም - ዝርክርክ ሚዲያ።ነውረኛ እና በጣም አሳፋሪ ሚዲያ - EBC

"…እጠይቃለሁ በአሁን ሰዓት ከሌባ፣ ከዘራፊ በቀር ጋዜጠኛ፣ ፕሮፌሰሮች፣ የህክማና ባለሙያ ዶክተሮች፣ የመንግሥት ሠራተኞች ኑሮ ነው እየኖሩ ያሉት? የቤት ኪራዩ ከደሞዙ ያልበለጠበት አለ? ባልና ሚስቶች በኑሮ ውድነቱ ምክንያት እየተፋቱ አይደለምን? የሚገርመው በቅርቡ የዩኒቨርስቲው አስተማሪም ሆነ የ EBC ጋዜጠኛው ለህክምና ብለው የልመና አቁፋዳቸውን ይዘረጋሉ።

• ቲሽ ጨቅላ ሁላ…!

25/03/2024
25/03/2024
"…ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሀገሪቷ ስትፈርስ ድንበር ሊያሰማምርህ አቢይ አሕመድ ያቋቋመው ነው። አቢይ አህመድ ዐማራ ብቻ የሚያፈናቅል የመሰለህ ሁሉ እኩል ሁልህም ትጸዳለህ። "…አቢይ አህመድ ...
25/03/2024

"…ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሀገሪቷ ስትፈርስ ድንበር ሊያሰማምርህ አቢይ አሕመድ ያቋቋመው ነው። አቢይ አህመድ ዐማራ ብቻ የሚያፈናቅል የመሰለህ ሁሉ እኩል ሁልህም ትጸዳለህ።

"…አቢይ አህመድ ሳይነግርህ ያደረገው አንዳች ነገር የለም። ፒያሳና መርካቶ በቀጣይ ይወገዱልሃል። መርካቶና ፒያሳ ዐማራ ብቻ ያለ የመሰለህ እግርህን ብላ። መርካቶ እንደውም ትግሬና ጉራጌ፣ ሲዳሞ ነው የሞላው። የፒያሳ ወርቅ ቤት እኮ የዐማራ አልነበረም። 😂😂

"…ይህ ከላይ በዋዜማ ራድዮ የተነገረው የሽመልስ አብዲሳ ንግግር "የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነውን ሌላ ብሔር በሙሉ እያሳደድና እያፈናቀልን፣ ኦሮሞን እያመጣን እየተካን ነው" የሚል ነው። ዲሞግራፊ…

"…ፌደራሊዝም ውኃ በልቶታል። ኦሮሙማ ከእግር ጥፍርህ ጀምሮ ቀርጥፎ እየበላህ ነው። እያነከተህ። አዲስ አበቤ ሰምተሃል። ከአዲስ አበባ ሸሽተህ ሱሉልታም ብትሄድ ቡራዩ ድረስ ተከትሎ ያበራይሃል።

Address

Kolfe Keraniyo
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ZekiNews posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ZekiNews:

Share