Minilik Adewa Freedom Page

  • Home
  • Minilik Adewa Freedom Page

Minilik Adewa Freedom Page The aim of this page is to disclose unjust doings!!!

30/08/2023

Ban Ethio telecom !!!
የአብይ አህመድ ውሽማ በሆነችው ፍሬህይዎት የሚመራው Ethio telecom
ኢንተርኔት እና ኔትወርክ ዘግቶ ከህዝብ በሚዘርፈው ብር የአማራን ህዝብ እያስጨፈጨፈ ነው።

26/08/2023

FANO governance is purely democratic!

15/07/2023

የአማራ ህዝብ ጠላት በየቦታው ሲሸኝ የሚሰማኝ ደስታ ወደር የለውም።
ግን አሁንም ሽኝቱ ስፋቱም ፍጥነቱም መጨመር አለበት።

15/07/2023

"የኦሮሞ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባለት ወደ አማራ ፋኖ ከነሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቀሉ።"

👉ትጥቁን ብቻ ነው መቀበል ያለብን!

12/07/2023

ሁሉንም የአማራ ክልል ከተሞችና ገጠራማ አካባቢዎች በመከላከያ አስወርሮ አማራን እያስጨፈጨፈ "ከፋኖ ጋር ችግር የለብኝም" ማለት ሁሉም እንደሱ ደደብ እንደሆነ አድርጎ ከማሰብ የሚመነጭ ጅልነት ነው።

12/07/2023

"...የአማራ ልዩ ኃይልን በተንላችሁ፤ፋኖን ህግ በማስከበር ሰበብ እየወጋንላችሁ ነው፣ በሰብዓዊ ዕርዳታ ምክንያት ተጨማሪ ዘመናዊ ትጥቅ እየላክንላችሁ ነው።በወልቃይት እና በራያ አላማጣ የሚገኘውን የአማራ አርሶ አደር ጦር እና ሚሊሻ ወግታችሁ መሬታችሁን አስመልሱ፤ይህንን ካደረጋችሁ በኋላ በዕርቅ ስም መከላከያው ጣልቃ እንዲገባ እናደርጋለን።"

በቤተ መንግስት የህዎሓት ጄኔራሎችን ሰብስቦ የኦነግ አለቃ የተናገረው ነው።

ትግራይ የተረገመች ምድር ናት!መቼም ቢሆን አያልፍላትም!
10/07/2023

ትግራይ የተረገመች ምድር ናት!
መቼም ቢሆን አያልፍላትም!

07/07/2023

በአማራ ክልል 105 ገደማ ወረዳዎች ይገኛሉ፣ በእያንዳንዱ ወረዳ አምስት (5) ጉምቱ ባንዳ (የወረዳው ዘዋሪዎች) ቢኖሩና በየወረዳው ቢያንስ በቀን አንድ ባንዳ ማጽዳት ቢቻል የአማራ ክልል ችግር በአምስት ቀን ቀላል ዘመቻ ብቻ ወደ 99%ቱ ይፈታል።
ከባንዳ የጸዳ አማራ እንፍጠር!!!

በደብረ ኤልያስ በሚገኙ አራቱ ገዳማት ውስጥ አንድ መነኩሴ ብቻ መገኘታቸው ተገለጸ======= #=======ረቡዕ ሰኔ 14 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ...
21/06/2023

በደብረ ኤልያስ በሚገኙ አራቱ ገዳማት ውስጥ አንድ መነኩሴ ብቻ መገኘታቸው ተገለጸ
======= #=======

ረቡዕ ሰኔ 14 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥር ባሉ አራት ገዳማት ላይ በደረሰው ከፍተኛ ጉዳት፤ በገዳማቱ አንድ መነኩሴ ብቻ መገኘታቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስታውቃለች፡፡

በገዳማቱ ከግንቦት 18 እስከ 23/2015 ለተከታታይ አምስት ቀናት “የታጠቁ ኃይሎች በገዳሙ ውስጥ ይገኛሉ” በሚል በተደረገ ኦፕሬሽን እስካሁን ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ በርካታ መነኮሳት መሞታቸውን፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓበርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የገዳማት አሥተዳደር መምሪያ ኃላፊ መጋቤ ካህናት አባ ሀብተጊዎርጊስ አሥራት ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል፡፡

ኃለፊው አክለውም፤ በአራቱም ገዳማት አቢያተ ክርስቲያናት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ለአዲስ ተናግረዋል፡፡ በዚህም በገዳሙ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች “ሕግ ማስከበር” ያሉትን ዘመቻ ከማካሄዳቸው በፊት በርካታ መነኮሳት እና አገልጋዮች ይኖሩ እንደነበር ገልጸው፣ የገዳማት አስተዳደር መምሪያው ወደ ሥፍራው ባቀናበት ወቅት የተገኙት አንድ መነኩሴ ብቻ መሆናቸውን ጠቁመዋል።

“መሞታቸው ከታወቀው መነኮሳቱና አገልጋዮች ውጭ ሌሎቹ የት እንደገቡ አይታወቅም፡፡” ያሉት ኃላፊው፤ በገዳሙ ውስጥ ባለው ሰፊ የአትክልት እርሻ በርካታ ያልተቀበሩ አስከሬኖች መኖራቸውንና በአካባቢው ከፍተኛ የአስከሬን ሽታ መኖሩንም ተናግረዋል፡፡

የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች “በገዳሙ የታጠቁ ኃይሎች መሽገዋል” በሚል ኦፕሬሽን ቢያደርጉም፤ በተለያዩ ጊዜያት ሽፍታዎች የገዳሙን ንብረት ለመዝረፍ ወደ ሥፍራው ይመጡ ስለነበር፣ መነኮሳቱ ምሽግ ቆፍረው ንብረቱን ከዝርፊያ ለማዳን እና ሕይወታቸውንም ለመታደግ ጥረት ሲያደርጉ እንደነበር ኃላፊው ተናግረዋል፡፡

በተደረገው ዘመቻ ጉዳት የደረሰባቸው አቢያተ ክርስቲያናት የሥላሴ፣ ኪዳነምሕረት፣ የኤልያስ እና የጊዎርጊስ መሆናቸውን በመጥቀስ፤ አቢያተ ክርስቲያናቱ የውጭ ክፍላቸው ጨምሮ ቅኔ ማሕሌቱ፣ ቅድስቱ እና ቤተመቅደሱ ላይ የደረሰው ድብደባ እጅግ ከፍተኛ መሆኑንም አስረድተዋል።
“በተለይ በኪዳነምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰው ጉዳት ከኹሉም የከፋ ነው፡፡” ያሉት ኃላፊው፣ ንዋተ ቅድሳትን ጨምሮ የቤተ መቅደስ መገልገያዎች መውደማቸውን እና ጉልላቱም ተመትቶ መውደቁን ገልጸዋል።

አዲስ ማለዳ “በገዳማቱ ውስጥ ራሳቸውን “የኢትዮጵያ ዓለም ብርሃን” ብለው የሚጠሩ አካላት አሉ”” ተብሎ ስለሚነሳው ገዳይ ላነሳችላቸው ጥያቄም፤ “እነዚህ አካላት በትክክል በገዳሙ ውስጥ አሉ ለማለት ባያስደፍርም በአንዱ ቤተክርስቲያን ላይ የእነሱ አርማ ያለበት ሰንደቅ ዓላማ ታይቷል” ብለዋል።

አሁን ላይ በአራቱም አቢያተ ክርስቲያናት መንፈሳዊ አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ መቋረጡንም ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡ የተጎዱትን አቢያተ ክርስቲያናት መልሶ ለመጠገን እና የጉዳት መጠኑን በሚገባ ለማወቅ በመንበረ ፓትርያርክ፣ ጠቅላይ ቤተ ክህነት እና አገረ ስብከቱ የጋራ ውይይት እየተደረገ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡

በኢዮብ ተስፋዬ
https://t.me/addismaleda

ከጎጃም ፋኖወች የተላከ ከባድ ማስጠንቀቂያ፦የአማራ ህዝብ በመንግስት ደረጃ እቅድ ተይዞ ከምድረ ገፅ እንዲ ጠፋ ከክልሉ ውጭ በጅምላ እየተፈናቀለ፣ እየታረደ እና እየተጨፈጨፈ ይገኛል።ይህ የመን...
21/06/2023

ከጎጃም ፋኖወች የተላከ ከባድ ማስጠንቀቂያ፦

የአማራ ህዝብ በመንግስት ደረጃ እቅድ ተይዞ ከምድረ ገፅ እንዲ ጠፋ ከክልሉ ውጭ በጅምላ እየተፈናቀለ፣ እየታረደ እና እየተጨፈጨፈ ይገኛል።ይህ የመንግስት አማራን የማጥፋት አጀንዳ ይባስ ብሎም በክልሉ ውስጥ ሰላማዊ ሰውን እጁን አስሮ በመረሸን፣ገዳማትን እና ቤተክርስቲያናትን ሳይቀር በማውደም እንዲሁም የነቃውን አማራ በየቦታው በተገኘበት በይፋ እየተገደለ ነው።

ስለዚህ ብትችሉ ልክ እንደ ደንበጫ የፀጥታ ሀይል ሁሉ ማንኛውም የአማራ የፀጥታ አካል ከህዝባችን እና ለህዝብ ከቆሙ ንፁህ የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ጎን እንድትቆሙ እንጠይቃለን። ካልቻላችሁ ደግሞ አርፋችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ።

በእርግጥኝነትም የአማራ ፋኖ፣የአማራ ፖሊስ እንዲሁም የአማራ ሚላሻ አንድ ሆኖ ህዝቡን እንደሚከላከል እርግጠኞች ነን።
ነገር ግን አንዳንድ ለሆዳችሁ ብቻ በማሰብ በሽመልስ አብዲሳ ከሚመራው የኦነግ ሰራዊት ጋር በመተባበር ህዝብን ለመምታት የምትሞክሩ ካላችሁ ያለምንም ርህራሄ ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ እንደምታልቁ ቆም ብላችሁ ልታስቡ እና ከድርጌታችሁ ልትቆጠቡ ይገባል።

ሰላም ለአማራ ህዝብ‼

20/06/2023

📢 : According to independent media Ashara Media, five districts in including Raya collected more than 150,000 signatures & submitted to the FDRE House of Federation. In the letter, the Raya Identity & Border Repatriation Committee called for the release of budget from Amhara Region & resolution to the Raya Amhara identity question. The committee now awaits a response from the House of Federation.

20/06/2023

ሃድያ፥- ዛሬ የሰማሁት የግፍ ዜና
===
"በሀድያ ዞን ደሞዛቸዉ በወቅቱ እንዲከፈላቸዉ የጠየቁ የመንግስት ሰራተኞች አንድ ወር ከታሰሩ ብኋላ በ 50 ሽህ ብር ዋስ ተለቀቁ።"
======
--ምናልባትም ይከፈለን ብለዉ የጠየቁት ደሞዝ ለዋስትና ከከፈሉት አስር እጅ ያነሰ ሊሆን ይችላል
--ሰዉ የሰራበት ደሞዙን የላቡን ዋጋ የመጠየቅ መብት የለዉም ብቻ ሳይሆን መብቱን ከጠየቀ ለወር ታስሮ በዋስትና ይፈታል፥፥

======
የዚህ ሁሉ የግፍ ምንጭ ኢትዮጵያዉያን ተባብረዉ የህግ የበላይነት የሰፈነባት እና ሰበኣዊነት የነገሰባት ሀገር ከመስራት ይልቅ የጎሳ ፖለቲካን እንደ አዳኝ ተቀብለዉ ከመጣ ከሄደዉ ጎሰኛ ሀይል ጋር በምን አገባኝ መሰለፋቸዉ አይደለም?

20/06/2023

"ለአማራ ጠላት ፍለጋ የትም ቦታ አትሂዱ"
የፕሮፌሰር አስራት የኑዛዜ ቃል!!

"ይገርምሃል እኔ የአርባጉጉና የበደኖን የአማራ ነገድ ጭፍጨፋ በማየቴ የወገኔ ሥቃይ አላስቀምጥህ ቢለኝ የህክምና ጋወኔን አውልቄ ጥዬ የአማራውን ማህበረሰብ ለማንቃትና አንድ ለማድረግ በሚል #መዐሕድ ብዬ የፖለቲካ ድርጅት በማቋቋሜ ብዙ ሰው ጮሆብኛል።

እንዴት የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት(መዐሕድ) ብለህ ትመጣለ ህ፣እንዴት ከኢትዮጵያዊነት ማማ ትወርዳለህ እያሉ አልስቀምጥ ብለውኝ ነበር።ይሄንን ድርጅት ካቋቋምኩ በኋላ የአማራ ህዝብ ወኪል ነኝ የሚለው የወያኔው ድርጅት #ኢህዴን በፍጥነት ስሙን ወደ #ብአዴን ቀየረው።

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እዚያ ወደ አሜሪካና አውሮፓ ለስራ በምሔድ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያዊነትህ ተመለስ።መዐሕድ የሚባለውን ተወው ይሉኝ ነበር።እኔም እመልስላቸዋለሁ እኔ ከኢትዮጵያዊነቴ የሚለየኝ የለም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነኝ።ግን በኢትዮጵያዊነቱ የማይ ደራደር ግን በማንነቱ እየሞተ ያለ ህዝብ አለ፣ጠላቶቹ በአርባጉጉና በበደኖ እንዲሁም በዕንቁፍቱ ገደል ከነህይወቱ ሲከቱት አማራ ነህ ብለው ነው።ስለዚህ እባካችሁ ከናንተ የምፈልገው ባትረዱኝ እንኳን ዝም በማለት እንዲትተባበሩኝ ነው እያልኩ እመልስላቸው ነበር ።

ይሄንን ሁሉ ጫና የሚያደርጉብኝ በሚያሳዝን ሁኔታ ከአማራ ህዝብ የተገኙ ሰዎች ናቸው።በውጭ በውስጥ ግማሾቹ ለሆዳቸው ለወያ ኔ የተገዙ ናቸው።ግማሾቹ ወያኔ ሥልጣኔን ይቀማኛል ብለው የሚፈ ሩ ናቸው።

" ለአማራ ጠላት ለመፈለግ የትም ቦታ አትሂድ ለአማራ ጠላቱ ሆዳም አማራ ነው"

ፕሮፌሰር አሥራት ወልደዬስ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው ሰርጂካል ህክምና ስፔሻሊስት!
ያሬድ አላዩ ወልደዬስ

20/06/2023

በ አንድ ማህበረሰብ ራዲካል ለውጥ ለማምጣት ከተፈለገ፤ የትግሉ እንቅፋት የሆኑና ለጠላት በተዘውዋሪ መንገድ የሚያገለግሉ ሰዎችን መግድል ነው ዋናው ቁም ነገሩ፤
ይህ አይነት ተግባር በህዝቡ ስነ ልቦና ላይ ከፍተኛ ለዉጥ ያመጣል፤

ለምሳሌ ብአዴን መግደል፤ ሸማግሌ ሆኖ የሚመጣን ቄስና አዛውንት ነኝ ባይ መግደል፤ ማሰርና መግረፍ አይነቶች ማህበረሰቡን ከህውላ ቀርና ከ አ ጉል እምነቱ አዉጥቶ ተራማጅ የሆነ አስተሳሰብ እንዲላበስ ያደርገዋል፤

አማራ አሁንም በድሮ አስተሳሰብ ለውጥ ለማምጣት መፈለጋችን ነው ችግር ላይ የከተተን፤

ትግሉ የህልውና ትግል ስለሆነ ለዚህ ትግል እንቅፋት ሊሆኑ የሚመክሩትን ያለ ምንም ምህረት ማጽዳት ስንችል ነው፤ ትግሉ የተሳካ የሚሆነው፤
Abel Joseph

20/06/2023

የአማራ የምንጊዜም ጠላቱ ብአዴን ነው።
ይሄን መርገምት ድርጅት መንቀል በምድር ዲሞክራሲን በሰማይ ጽድቅን ያጎናጽፋል!
አማራ ወጥር💪

18/06/2023

ህግ አክባሪው እና አስከባሪው ፋኖ ።

ሰሞኑን ፋኖ ከፍኖተ ሰላም እስከ ደንበጫ ያሉ ከተሞችን ፥የገጠር ቀበሌዎችን የመቆጣጠር እድል አጋጥሞት ነበር ።
ፋኖ ከእነ ሙሉ ትጥቁ እና ሰራዊቱ በገባባቸው ከፍኖተ ሰላም እስከ ደንበጫ ከተሞች አንድም የመንግስትም ሆነ የግል ባንኮችና የፋይናስ ተቋማት አልተዘረፉም ።

አይደለም ባንኮች ወደ ብልፅግና ጽ/ቤቶች ድንጋይ የወረወረ የለም ። የመሳሪያ ግምጃ ቤቶች አልተዘረፉም ፥ ማረሚያ ቤቶችና የፓሊስ ጊዚያዊ ማቆያ እስር ቤቶች ተሰብረው ለህዝባችን ደህንነት ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ እስረኞች ከእስር እንዲያመልጡ አልተደረገም ።

ፋኖ እንደ አብይ አህመድ እና ሸኔ የሞራል ልጓሙን የበጠሰ የወንጀለኛ እና ሞራለ ቢስ የሆኑ የወፈፌዎች ስብስብ ቢሆን ከላይ የጠቀስኳቸውን ዘረፋና የተቋማት ጥቃትን ጨምሮ ለጀሮ የሚዘገንኑ ወንጀሎች ይፈፀሙ ነበር ።

የአማራ ብልፅግና ሰዎች በውስጣቸው የቀረች ትንሽ እንጥፍጣፊ ሰባዊ ስሜት እና ሞራል ካላቸው ይሄን ማሳያ ተጠቅመው የፋኖን ህግ አክባሪነት ለፌደራል መንግስቱ አስረግጠው በመንገር የአብይ ሰራዊት ወደ መጣበት እንዲመለስ ተፅኖ የሚፈጥሩበት አጋጣሚ በእጃቸው ላይ ነው ያለው ።

ለተራቡ ችግርተኞች የመጣን የእርዳታ እህል ከተራቡ እናቶችና ህፃናት ጉረሮ ነጥቆ የሚሸጥ መንግስት በሚመራት ሃገር ውስጥ ፋኖ እንደ ወንጀለኛ ይሳደዳል ።

በብልፅግና ፥ በወያኔ እና በሸኔ ውስጥ ያለው የዘረፋ የዘረፋ ፥ የግድያ ፥ የአስገድዶ መድፈር እርኩስ መንፈር በፋኖ ውስጥ 10% ቢኖር ዛሬ በፍኖተ ሰላም ፥ ጅጋ እና ደምበጫ ውስጥ የሚገኙ ባንኮች ፥ በእነዚህ ወረዳዎች ውስጥ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ውስጥ የሚገኙት የአማራ ብድር እና ቁጠባ ቅርንጫፍ የፋይናስ አገልግሎች መስጫ ተቋማት ፥ የገዥው ፓርቲ ጽ/ቤቶችን ፥ እስር ቤቶችን ከዘረፋ እና ከውድመት የሚታደጋቸው አንዳችም ሃይል በቦታው አልነበረም ።

የፋኖ ደም የሚፈሰው የአማራን እንባ ለማበስ እንጅ ብልፅግናን ተክቶ አማራን ለማስለቀስ አይደለም ።

©ኤልሻዳይ የግዮን ልጅ

18/06/2023

ሠልፍ ❌

ሠይፍ✅

18/06/2023

አማራ ትግሉን ከጎንደር እስከ ሸዋ እና ከወሎ እስከ ጎጃም ጫፎች በተመሳሳይ ጊዜ ሲከውን ድሉ ቅርብና አመርቂ ይሆናል!

18/06/2023

★ ኦርቶዶክሳውያን ሆይ የመንግሥት ቁማር አሁን ገባችሁ ? ★

★ የዮናታን አክሊሉና የኢዩ ጩፋ ሐሰተኛ ትንቢት አልሳካ ሲል በዚህ ደግሞ መጥተዋል መቼም አይሳካላቸውም።★

ሐሰተኛ ነቢያት በየከተማው እንዳሻቸው እንዲፈነጩና ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እንዲሰድቡ ድጋፍና ፈቃድ የሚሰጠው ው ርካሽ መንግሥት አሁን ደግሞ በሞጆ ከተማ የሐሰት ትንቢትና ሟርት በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ላይ እንዲናገሩ እያስደረገ ከዚያም የኦርቶዶክስ ካህናትና መነኮሳትን በአደባባይ የሞተ ዶሮ እያሸከመ ኦርቶዶክሳውያንን ማሰደብ ጀምሯል።

ከዚህ በፊት ሁላችሁ እንደማታውቁት መንግሥት በኦርቶዶክስ ላይ መርዘኛ ሴራ ሊሰራ ሲል አስቀድሞ በሐሰተኛ ነቢያቶቹ በዮናታን አክሊሉና በኢዩ ጩፋ በኩል በሚዲያ የሐሰት ትንቢት በኦርቶዶክስ ላይ እንዲናገሩ አስደርጎ ነበር። እግዚአብሔር ግን ሟርታቸውን በአደባባይ እርቃኑን አስቀርቶ በሕዝብ ፊት አዋርዷቸዋል።

ኡጭበርባሪው ዮናታን አክሊሉ ኦርቶዶክስ ለሁለት ትከፈላለች ብሎ ጌታ ነግሮኛል በል ተብሎ በዓቢይ አህመድ የተሰጠውን መመሪያ ጉሮሮው እስኪሰነጠቅ ላንቃው እስኪተረተር ቢጮኽም ሴራቸው ሳይሳካ የእነርሱን ልብ እግዚአብሔር በታላቅ ድንጋጤ ሰንጥቆ አሽመድምዶ አስቀምጧቸዋል። እንደ ፌንጣ የሚዘለው አጭበርባሪና ሌባው ሐሰተኛ ነቢይ ኢዩ ጩፋም በ2015 ሃይማኖቶች ሲበጡበጡ ማየት ደስ ይለኛል ብለህ እንደ ትንቢት ተናገር ተብሎ በጽሑፍ ተጽፎ በእነ ዓቢይ አህመድ ተሰጥቶት በገመድ አፉ ሲዝረከረክ ቢውልም ሟርታቸው ሳይሰራ ሴራቸው ከሽፎ እግዚአብሔር አሽመድምዶ ጥሏቸዋል።

አሁን ደግሞ በተመሳሳይ መንገድ በሞጆ ከተማ ሐሰተኛ ነቢይ አምጥተው በጥቁር ዶሮ ጥንቆላ ይሰራል ብለህ ተናገር ተብሎ የእነ ዓቢይ አህመድ ተላላኪ ጭሎ የሆነውን ወፈፌ ከመንደር ለቃቅመው አምጥተው በኦርቶዶክስ ላይ ቢያሟርቱም አሁንም እግዚአብሔር ምክራቸውን እንደ ትቢያ በትኖባቸዋል። ዓቢይ አህመድ በሟርት ያደገ፣በሟርት ወደ ስልጣን የመጣ፣ ሲያስሟርት የሚኖር ሟርተኛ በመሆኑ የቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም መሆን ጠዋት ማታ ራስምታት ሆኖበት በውስጡ ያለው ጋኔን እንደ ንጉሥ ሳዖል ሲያስጨንቀው ይኖራል።አወዳደቁ ይከፋል እንጂ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን መቼም አይችላትም።ሟርትና መርገም በኦርቶዶክስ ላይ መቼም አይሰራም።

መ/ር ታሪኩ አበራ

ሼር በማድረግ ለሕዝብ አድርሱ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Minilik Adewa Freedom Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share