Danat Production

Danat Production Ethiopia

19/02/2024

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ!? በትናትናው እለት "እንደ አባቴ እወድሻለሁ" የተሰኘው አዲሱ አልበሜ በአዲስ አበባ እንዳይሸጥ በፖሊስ ተከልክሏል። እንዲህ ስለሆነ ለሀገሬ እና ለህዝቦቿ ያለኝ ፍ...
29/08/2023

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ!?
በትናትናው እለት "እንደ አባቴ እወድሻለሁ" የተሰኘው አዲሱ አልበሜ በአዲስ አበባ እንዳይሸጥ በፖሊስ ተከልክሏል። እንዲህ ስለሆነ ለሀገሬ እና ለህዝቦቿ ያለኝ ፍቅር አይቀንስም። እንደ አባቴ እወድሻለሁ።
ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ

22/08/2023
የዳናት ፕሮዳክሽን የተዋንያኖች መመዝገቢያ ቅፅ1 ሙሉ ስም2 እድሜ 3 ፆታ4 አድራሻ /ሰፈር/5 ስልክ ቁጥር6 ልዩ ተሰጥኦ7 6 በደንብ የሚታይ ፎቶ ( audtion photo)ለበለጠ መረጃ በቴ...
05/08/2023

የዳናት ፕሮዳክሽን የተዋንያኖች መመዝገቢያ ቅፅ

1 ሙሉ ስም
2 እድሜ
3 ፆታ
4 አድራሻ /ሰፈር/
5 ስልክ ቁጥር
6 ልዩ ተሰጥኦ
7 6 በደንብ የሚታይ ፎቶ ( audtion photo)

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ይላኩልን https://t.me/danat321

Follow follow
29/03/2023

Follow follow

እንዴት አደራችሁ
03/02/2023

እንዴት አደራችሁ

እንኳን አደረሳችሁ
20/01/2023

እንኳን አደረሳችሁ

አብሮ አደግ
02/01/2023

አብሮ አደግ

10/12/2022
እንዴት ነኝ
26/11/2022

እንዴት ነኝ

ስደት ክፉ 😭😭😭ሼርርርርርርር 🙏🙏🙏እናንት ደጋግ ሰዎች ሼር ማድረግ አንድም መርዳት ነው !!መረዳዳት እርስ በእርስ መደጋገፍ ባህላችን ነው !!ኑሮን ለማሸነፍ ቢሆንልኝ ቢሳካልኝ በሚል ምኞት ...
25/11/2022

ስደት ክፉ 😭😭😭
ሼርርርርርርር 🙏🙏🙏
እናንት ደጋግ ሰዎች ሼር ማድረግ አንድም መርዳት ነው !!

መረዳዳት እርስ በእርስ መደጋገፍ ባህላችን ነው !!

ኑሮን ለማሸነፍ ቢሆንልኝ ቢሳካልኝ በሚል ምኞት እና ንዋየ ተስፋ አድርጎ ስንቱ ወጣት ከሀገር ተሰዷል። ገሚሱ ተሳክቶለት አውሮፓ ይገባል እንደ አብይ እና ፍጹም ደግሞ እድል ያልቀናው በግፈኞች እጅ ላይ ይወድቃል።
====== ========
በመሃል አዲስ አበባ ጨርቆስ አከባቢ ተወልደው ያደጉት እዚህም እያሉ ኑሮን ለማሸነፍ በሞተር ስራ ይተዳደሩ እንደ ነበር
======= =======
የተሻለ ህይወት ፍለጋ ነሀሴ 2/2014 አ.ም ከቤተሰብ ተደብቀው ይጠፋሉ እንዳሰቡት ነገር ሁሉ ግን አልጋ በአልጋ አልሆነላቸውም በሊቢያ በሚገኙ አጋቾች ታግቶው ገንዘብ ካልከፈሉ እንደሚገሎቸው ሲናገሩ ይደመጣል ጠዋትና ማታ ልጆቹን አጋቾቹ እየደበደቧቸው ደውለው ቤተሰብን እያስፈራሩ ይገኛሉ የልጆቹ እናቶች ደግሞ ምንም የሌላቸው የአንደኛው ልጅ እናት ቡና ጠጡ ስትሰራ ግንብ ተንዶባት ሙሉ ለሙሉ ተሰባብራ አካል ጉዳተኛና በከዘራ የምትሄድ ረዳት የሌላት አንደኛዋም እናት ገቢ የሌላቸው አቅመ ደካማ አሮጊት ናቸው እባካችሁ አለን እንበላቸው share በማረግም እንተባበር ።
======== ========
የተጠየቁት ገንዘብ ደሞ ለአንዱ ልጅ 600 ሺ ለሁለቱ 1ሚሊዮን 200ሺ ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ ወጣት አብይ እና ፍጹምን ማገዝ እና መርዳት የምትችሉ በሁለቱም ቤተሰብ ጣምራ በተከፈተ አካውንት የአቅማችሁን እርዱን ይላሉ ቤተሰቦች።

በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000501431749
ገነት ፍቅሬ እና 0910 610288
አለምነሽ ጣሰው 0929 401008

የስደትን ትርጉም የምታውቁ አውሮፓና ፣ አሜሪካ በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በተከፈተው የባንክ አካውንት ድጋፍ እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ

Like like like like
24/11/2022

Like like like like

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251967093758

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Danat Production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Danat Production:

Videos

Share

Category