Abi Kiros

Abi Kiros አቢ እባላለሁ። በዚህ ገፅ ለሀበሻ ማህበረሰብ የሚያዝናኑ እና የሚያስተምሩ ነገሮች በየጊዜው ይለቀቃሉ።

19/03/2023

ጎጄ 💚💛❤

30/08/2022

ወልድያ መብራትም ኔትወርክም ተለቆልናል 😍

ፋኖነት 💚💛❤️💪
28/08/2022

ፋኖነት 💚💛❤️💪

ጀግናውን በ3 ቃል ግለፁት በኮሜንት ።
28/08/2022

ጀግናውን በ3 ቃል ግለፁት በኮሜንት ።

28/08/2022

የተረጋገጠ‼️
ቆቦን መልሰን በእጃችን አስገብተናል፣ሮቢት አካባቢ የገቡት ተቆርጠው መውጫ ጠፍቷል።
ከምስራቅ አማራ ፋኖ ከቆቦ በስልክ☎
ጦርነቱ ገና ነው መዘናጋት አያስፈልግም።

የደቡብ እዝ የዘመቻ መምሪያ ሀላፊ ኮሎኔል ደጀኔ በዛሬዉ እለት በወልድያከተማ ህዝባዊ ዉይይት ከተናገሩት ነጥቦች መካከልየወልድያ ህዝብ መከላከያ ሰራዊቱ የኔ ነዉ በሚል መንፈስ ካለዉ ላይአካፍ...
14/04/2022

የደቡብ እዝ የዘመቻ መምሪያ ሀላፊ ኮሎኔል ደጀኔ በዛሬዉ እለት በወልድያ
ከተማ ህዝባዊ ዉይይት ከተናገሩት ነጥቦች መካከል
የወልድያ ህዝብ መከላከያ ሰራዊቱ የኔ ነዉ በሚል መንፈስ ካለዉ ላይ
አካፍሎ ያበላ ያለበሰ ድንቅ ህዝብ ነዉ።
መከላከያ ፋኖ ትጥቅ ሊያስፈታ የተባለዉ ወሬ ፍፁም ዉሸት ነዉ።
ወጣ በተባለዉ ሰነድ ላይ ቁንፅል ሀሳብ ወስደዉ ወጣቱን የተዛባ ግንዛቤ
እንዲኖረዉ በማድረግ አንድነታችንን ለመከፋፈል የሚፈልጉ አሉ።
ፋኖ ለአንድ አላማ ከመከላከያዉ ጎን ተሰልፎ መስዋትነት ከፍሏል።
ፋኖ በትክክለኛዉ በየአደረጃጀቱ ጦርነት ሲኖር ከቶ የሚገባ ለህዝቡ
መስዋትነት ሳይሰስት የሚሰጥ እንጂ መሳሪያ ይዞ ህገወጥ ተግባር የሚፈፅመዉ
አደለም።
እኛ ኢ-መደበኛ ያልነዉ በፋኖ ስም ህገወጥ ተግባር እፈፀመ ያለዉን
ነዉ።በፋኖ ስም ህገወጥ የገንዘብ ዝዉዉር፣ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝዉዉር
የሚያደርጉ አሉ።

ወሎ ገራገሩ 💚💛❤️
13/04/2022

ወሎ ገራገሩ 💚💛❤️

መርሳ አቤ ጌትዬ 💚💛❤️እስኪ የቀዬው ልጆች አለን በሉ ።
13/04/2022

መርሳ አቤ ጌትዬ 💚💛❤️
እስኪ የቀዬው ልጆች አለን በሉ ።

13/04/2022
ወሎ ላይ ሹመት እና ስሞች 💚💛❤️ፍቅር የሆነ ህዝብ 💚💛❤️
12/04/2022

ወሎ ላይ ሹመት እና ስሞች 💚💛❤️
ፍቅር የሆነ ህዝብ 💚💛❤️

ክብር ለእናንተ 💚💛❤️
12/04/2022

ክብር ለእናንተ 💚💛❤️

 #ወልድያ‼…አሁን ለወልዲያ የሚበጃት ይሄነው!!!ለጣይቱ ብጡል ትምህርት ቤት የተደረገ ድጋፍ============================= አባታቸው ስለወልዲያ ከተማ እንዲሁም ስለ ጣይቱ ቡጡ...
12/04/2022

#ወልድያ‼…

አሁን ለወልዲያ የሚበጃት ይሄነው!!!

ለጣይቱ ብጡል ትምህርት ቤት የተደረገ ድጋፍ
=============================
አባታቸው ስለወልዲያ ከተማ እንዲሁም ስለ ጣይቱ ቡጡል ት/ቤት እየነገሯቸው ያደጉ ልጆች ዛሬ ለጣይቱ ቡጡል ትምህርት ቤት ድጋፍ አድርገዋል።

ነዋሪነታቸውን በአሜሪካን ሀገር ያደረጉት በጎ አድራጊ ወይዘሮ ብሌን ተከስተ_ብርሀን ገብረ_ሚካኤል በወልዲያ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች 319,012.33 ብር የሚገመት የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።

የበጎ አድራጊዋ አባት አቶ ተከስተብርሀን ገብረ_ሚካኤል 1950ዎቹ የእቴጌ ጣይቱ ብጡል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ እንደነበሩ ከበጎ አድራጊዋ ልጃቸው ለማወቅ የተቻለ ሲሆን አባቴ ለተማረበት ትምህርት ቤት ድጋፍ እንዲያደርጉ ለተባበሯቸው ሁሉ ከፍተኛ ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን በቀጣይም ተመሳሳይ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል።

ለትምህርት ቤቶቹ የተደረጉትም ድጋፎች
👉60የመማሪያ ወንበሮች
👉48 የጥቁር ሰሌዳ፣
👉15 ካርቶን ወረቀት እንዲሁም በዚህ ሴሚስተር ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ለሚወጡ ተማሪዎች የሚሆን ሽልማት አበርክተዋል።

ድጋፉን የተረከቡት የወልዲያ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ እና የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ የሆኑት አቶ ለተደረገው ድጋፍ በወልድያ ከተማ አስተዳደር ስም ከፍ ያለ ምስጋናቸውን አቅርበው የተደረገው ድጋፍ በወረራው ምክንያት በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ የተፈጠረውን ችግር አንደሚቀርፍም ገልጸዋል።

በመጨረሻም ድጋፉን ላደረጉት በጎ አድራጊ ለወይዘሮ ብሌን ተከስተ_ብርሀን ገብረ_ሚካኤል ከወልድያ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ እና የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ከአቶ እጅ የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል ።

ከተባበርን እናሸንፋለን!!!

በቴዎድሮስ አያሌው (ሀብታሙ)
ሚያዚያ፬ ቀን፳፻፲፬ዓ/ም ተጣፈ።
04/07/2014ዓ/ም

12/04/2022

እስኪ ወሎየዎች ሼር 💚💛❤️

ከ 3 ኪሜ በላይ የሚረዝሙትና በአማራ ክልል ወሰን አጠገብ የሚገኙት የትሕነግ ምሥጢራዊ ዋሻዎች!የዚህ ታሪክ መነሻ ሐሳብም መረጃም የተወሰደው "የተካደው የሰሜን ዕዝ" ከሚለው ከጋሻው ጤናዬ (...
12/04/2022

ከ 3 ኪሜ በላይ የሚረዝሙትና በአማራ ክልል ወሰን አጠገብ የሚገኙት የትሕነግ ምሥጢራዊ ዋሻዎች!

የዚህ ታሪክ መነሻ ሐሳብም መረጃም የተወሰደው "የተካደው የሰሜን ዕዝ" ከሚለው ከጋሻው ጤናዬ (ቻቻው) መጽሐፍ፣ ከገጽ 274 እስከ 279፣ ነው።

ቻቻው ታጋች ነበር። እሱና ጓዶቹ በታገቱ በ25ኛ ቀናቸው ነው የተለቀቁት። ከመጹሐፉ እንደምናገኘው፣ ከሌሊቱ 5፡00 ከአቢይ አዲ በመኪና ተጭነው ከ 4 ሰዓታት የስቃይ ጉዞ በኋላ 9፡00 ሲኾን መኪናው ተንቤን በርሃ ውስጥ ከተራሮች ግርጌ ላይ መኪናው አራግፏቸው ተመለሰ። ፒስታው መንገድ አልቆ አስፓልት ሲጀምር ነው ያራገፋቸው። በእግራቸው 1 ኪሜ የሚረዝም አስፓልት ተጓዙ።


ከዚያ አስፓልቱ አለቀ። አስፓልቱ ለዋሻ አቀበላቸው። በዋሻ ውስጥ ለ 30 ደቂቃ ተጓዙ። 3 ኪሜ የሚሆን ዋሻ። ጉዞው ድቅድቅ ባለ ጨለማ ውስጥ ነው። አንዳንድ ታጋቾች በያዟቸው ባቲሪዎች እርዳታ ማየት እንደቻለው የሚዘግብልን ደራሲው፤ ዋሻው አስፓልት ነው። በወቅቱ ባይበራም በውስጡ ኤሌክትሪክ አለ። ከዋሻው ውስጥ ወደ ግራ አቅጣጫ የሚገቡ ሌሎች ሁለት ዋሻዎች እንዳሉ ይነግረናል። ዋሻው የሚገኘው ከተከዜ ግድብ በስተምዕራብ በኩል ነው። የእነዚህ ዋሻዎች ርዝመታቸው ምን ያህል እንደሆነም በውስጣቸው ትሕነግ ምን እየሠራችባቸው እንደሆነ፣ ምን እንደደበቀቺባቸው የሚታወቅ ነገር የለም። የኬሚካል መሣሪያ እያዘጋጀችባቸውም እንደሆነ አይታወቅም።

ከዋሻው ሲወጡ ትሕነግ የረሸነቻቸውን የአስከሬን ክምር እየረገጡ እንደወጡ ይነግረናል። ከዚያም 500 በሜትር ገደማ የሚደርስ አስቸጋሪ ቁልቁለት በእንፉቅቅ ወርደው በተከዜን ድልድይ ተሻግረው ወደ አማራ ክልል ገቡ።


እነዚህ፣ ትሕነግ ከጥቅምት 24/2013 ዓ.ም. በፊት የሠራቺው ምሥጢራዊ ዋሻዎች ናቸው። የሚገኙትም በአማራ ክልል አዋሳኝ ነው። ትሕነግ ከጥቅምት 24 በፊት ምን ሥትሠራባቸው እንደነበርና አሁንም ምን እየሠራችባቸው እንደሆነ አይታወቅም። ከመቀሌ ሲሸሹ በእነዚህ ዋሻዎች ውስጥ መሽገው ሊሆን ይችላል።

አማራ ክልል ላይ ማንኛውንም ዓይነት ጥቃት ለመፈጸም እነዚህ ዋሻዎች መንደርደሪያም መደበቂያና መሸሸጊያም እንደሚሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም። ወደ ዋግኽምራም ወደ ጎንደርም። የፌደራሉም ይሁን የአማራ ክልል መንግሥታት እነዚህን ዋሻዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት መከታተልና የተጠና እርምጃ ሊወሱዱባቸው ግድ ይላል።

**
መጽሐፉ ላይ ከቀረበው መረጃ በመነሳት፣ ከተለያዩ ካርታዎች በመጠቀም እንደተገነዘብኩት የዋሻው መግቢያና መውጪያ ከላይ ባያያዝኳቸው ምስሎች የሚታው ነው። በቀይ ቀለም ምልክት ያደረግኩባቸው መግቢያና መውጫው ናቸው።

(ውብሸት ሙላት Wubishet Mulat )

ኦነግ ቢታጠቅ ባንክ ዘርፎ ነውህወሀት ቢታጠቅ ሀገር ዘርፎ ነው የኛ ፋኖ ግን ጠላት ማርኮ ነውክብር ለፋኖ ጀግኖቻችን 💚💛❤️
12/04/2022

ኦነግ ቢታጠቅ ባንክ ዘርፎ ነው
ህወሀት ቢታጠቅ ሀገር ዘርፎ ነው
የኛ ፋኖ ግን ጠላት ማርኮ ነው

ክብር ለፋኖ ጀግኖቻችን 💚💛❤️

Address

Addis Ababa

Telephone

+251993643803

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abi Kiros posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abi Kiros:

Share

Category