መፅሔተ ጥበብ - Metshete Tibeb FM 97.1

መፅሔተ ጥበብ - Metshete Tibeb FM 97.1 ዘወትር ቅዳሜ ከ11 እስከ 2 FM 97.1
(2)

ሽምግልና ፣ የፍቅር ቃል ፣ አውደ ምስጋና ከአንጋፋው አርቲስት አለልኝ መኳንንት ፅጌ፣ደሳለኝ መኩሪያ ፣ አሚ ደጀኔ፣ በሃይሉ ድንበሩ ጋር በአለም ዙሪያ በናይል ሳት በሚደመጠው 24 ሰአት በሚያዝናናው ኤፍ ኤም አዲስ 97.1

ቀብር   | ደራሲ እና ኢንጂነር ታደለ ብጡል ክብረት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።ኢንጂነር ታደለ ብጡል የባንክ ባለሙያ፣ ሲቪል መሀንዲስ እና ደራሲ ናቸው።ማራዥት እና ሦስትዮሽ የተሰኙ የግ...
03/09/2024

ቀብር

| ደራሲ እና ኢንጂነር ታደለ ብጡል ክብረት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ኢንጂነር ታደለ ብጡል የባንክ ባለሙያ፣ ሲቪል መሀንዲስ እና ደራሲ ናቸው።

ማራዥት እና ሦስትዮሽ የተሰኙ የግጥም መድብሎች እንዲሁም የክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል፣ የሀኪም ወርቅነህ እሸቴ፣ የአፄ ቴዎድሮስ እና የልዑል አለማሁ ቴዎድሮስን ግለ ታሪኮች ፅፈዋል። የአማርኛ የምልክት ቋንቋ መዝገበ ቃላትንም አዘጋጅተዋል።

ደራሲ እና ኢንጂነር ታደለ ብጡል በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራት ላይ በመሳተፍም ይታወቃሉ።

በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የማታ ትምህርት ያስጀመሩ ናቸው።

በታዋቂው አርበኛ የተሰየመውን ወንዲራድ ት/ቤትን ከሌሎች ጋር በመሆን አቋቁመዋል።

የአክሱም ሀውልት ብሄራዊ አስመላሽ ኮሚቴ አባልም ነበሩ።

የተለያዩ ባህላዊ እና ትውፊታዊ ቅርሶችን ከተለያዩ ክፍላተ ዓለማት በራሳቸው ወጪ ገዝተው በመሰብሰብ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የተለያዩ ሙዚየሞች በመለገስ ታሪካዊ አስተዋጽኦ አድርገዋል።

የበጎ ሰው ተሸላሚው ኢንጂነር ታደለ ብጡል ክብረት በ97 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

የ2008ዓ.ም የበጎ ሰው ተሸላሚው የሀገር ባለውለታ ኢንጅነር ታደለ ብጡል በእክምና ሲረዱ ቆይተው እሑድ ነሐሴ 26 /2016ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

ቀብራቸው ሐሙስ ነሐሴ 30 ቀን 2016ዓ.ም በመንበረ ጽባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከቀኑ 6፡00ሰዓት ይከናወናል።

ግንቦት 30/2016 ጣፋጭ ህይወት የምስጋና ሽልማት
09/06/2024

ግንቦት 30/2016 ጣፋጭ ህይወት የምስጋና ሽልማት

በጎው ሰው እነሆ ተሸልሟል  አንጋፋው አርቲስት እና የሚዲያ ሰው አለልኝ መኳንንት ፅጌ ተሸለመ::አለልኝ መኳንንት ፅጌ በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 የሚተላለፈው "መጽሔተ ጥበብ "የራዲዮ ፕሮግራሙ...
08/06/2024

በጎው ሰው እነሆ ተሸልሟል

አንጋፋው አርቲስት እና የሚዲያ ሰው አለልኝ መኳንንት ፅጌ ተሸለመ::

አለልኝ መኳንንት ፅጌ በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 የሚተላለፈው "መጽሔተ ጥበብ "የራዲዮ ፕሮግራሙ ማህበረሰብን የሚለውጡ ጉዳዮችን ማንሳት በመቻሉ ተሸለሟል::

አራተኛው የጣፋጭ ሕይወት የምስጋና ፕሮግራም ትናንት ሲካሄድ በሚዲያ ዘርፍ አለልኝ መኳንንት ፅጌ አሸንፏል::

ሚዲያውን ለሥነልቦና ግንባታ ዘርፍ በማዋል "መጽሔተጥበብ " የተሰኘውን የሬድዮ ፕሮግራም በማዘጋጀት ዕውቅና አግኝቷል::

አለልኝ መኳንንት በፕሮግራሙ "ሽምግልና" የተጣሉ ግለሰቦችን በቀጥታ ስርጭት በሬዲዮ አሽማግሎ አስታርቋል::

"አውደ ምስጋና" ዝግጅቱ ላይም ሰዎች በሕይወት አጋጣሚ በጎ የዋለላቸውን ሰው እንዲያመሰግኑ ያደረገባቸው ዝግጅቶችን ሰርቷል::

ሚዲያውን ማህበረሰብን እና ትውልድን በማነፅ በመጠቀሙም ዕውቅና ማግኝቱን አዘጋጆቹ አስታውቀዋል::

መጽሔተ ጥበብ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከ12:00 እስከ 2:00 በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ላይ ይተላለፋል::

29/11/2023

82 likes, 6 comments. Check out Alelign127's video.

19/07/2023
👋 መፅሔተ ጥበብእንኳን ለእናቶች ቀን አደረሣችሁ! 🌷በዛሬው የአውደ ምስጋና ፕሮግራማችን እናቶቻችሁን ለምታመሠግኑ አድማጮች ቅድሚያ እንሠጣለን።  የተለመዱት መሠናዶዎችም በሙዚቃ ተዋዝተው ወደ...
13/05/2023

👋 መፅሔተ ጥበብ
እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሣችሁ!

🌷በዛሬው የአውደ ምስጋና ፕሮግራማችን እናቶቻችሁን ለምታመሠግኑ አድማጮች ቅድሚያ እንሠጣለን።

የተለመዱት መሠናዶዎችም በሙዚቃ ተዋዝተው ወደ እናንተ ይደርሳሉ።

ምሽት 12 ሠዓት ላይ ጠብቁን። በ FM Addis 97.1 ሬዲዮ ላይ

በ 09 11 71 96 78 011 5 52 54 84/ 85 ይደውሉ

05/05/2023
መፅሔተ ጥበብ ከጥምቀት በዓል መልስ ነገ በሠዓታችን እንገናኛለን። ቅዳሜ ምሽት 12 ሠዓት በ FM addis 97.1
20/01/2023

መፅሔተ ጥበብ

ከጥምቀት በዓል መልስ ነገ በሠዓታችን እንገናኛለን።

ቅዳሜ ምሽት 12 ሠዓት በ FM addis 97.1

ታላቁ የኳስ ንጉስ ፔሌ በ 82 አመቱ አረፈ
29/12/2022

ታላቁ የኳስ ንጉስ ፔሌ በ 82 አመቱ አረፈ

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ነፍስ ይማር አዝነናል
11/12/2022

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ነፍስ ይማር አዝነናል

ለዛሬ ከ 10-12 ሰአት ቆይታችን ከኛጋር
10/12/2022

ለዛሬ ከ 10-12 ሰአት ቆይታችን ከኛጋር

ውድ አድማጮቻችን በአለም ዋንጫ ቀጥታ ስርጭት ምክንያት ባለፉት ሳምንታት ጠፋ ብለን ቆይተን ነበር። ዛሬ ግን ከ 10:00 - 12:00 ሠዓት በተለመዱት መሠናዶዎቻችን አብረን እናመሻለን። መፅ...
10/12/2022

ውድ አድማጮቻችን በአለም ዋንጫ ቀጥታ ስርጭት ምክንያት ባለፉት ሳምንታት ጠፋ ብለን ቆይተን ነበር። ዛሬ ግን ከ 10:00 - 12:00 ሠዓት በተለመዱት መሠናዶዎቻችን አብረን እናመሻለን።
መፅሔተ ጥበብ

ሞት ክፉ ማዲንጎ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
27/09/2022

ሞት ክፉ
ማዲንጎ ነፍስህ በሰላም ትረፍ

ውድ የመፅሔተ ጥበብ አድማጮቻችን ከ ሐምሌ 9/2014ዓ.ም ከመደበኛ ፕሮግራማችን ላይ 1 ሠዓት ተቀንሶ ከ 12-2 ሠዓት እንደምንቆይ ስናሳውቅ መቆየታችን ይታወሳል። ሆኖም ግን ለቀጣዮቹ ውስን...
15/07/2022

ውድ የመፅሔተ ጥበብ አድማጮቻችን
ከ ሐምሌ 9/2014ዓ.ም ከመደበኛ ፕሮግራማችን ላይ 1 ሠዓት ተቀንሶ ከ 12-2 ሠዓት እንደምንቆይ ስናሳውቅ መቆየታችን ይታወሳል። ሆኖም ግን ለቀጣዮቹ ውስን ሳምንታት በመደበኛው ሠዓታችን ከ 11 - 2 ሠዓት በተለመዱት መሠናዶዎቻችን እንደምንጠብቃችሁ እናሳውቃለን።

የምታዳምጡትና የምትሳተፉበት የሬዲዮ ፕሮግራም

መፅሔተ ጥበብ

አርቲስት ሰለሞን አለሙ አረፈ ነፍስ ይማር 😭
28/06/2022

አርቲስት ሰለሞን አለሙ አረፈ ነፍስ ይማር 😭

ወዛመይዘዊደሮ በሚሉት ዘፈኖቹ የሚታወቀው ድምፃዊ ዳዊት ነጋ አረፈ ነፍስ ይማር
12/06/2022

ወዛመይ
ዘዊደሮ በሚሉት ዘፈኖቹ የሚታወቀው ድምፃዊ ዳዊት ነጋ አረፈ ነፍስ ይማር

ከስራ በኋላ እንዲህ ማስታወሻ እናስቀራለን መፅሔተ ጥበብ
12/06/2022

ከስራ በኋላ እንዲህ ማስታወሻ እናስቀራለን
መፅሔተ ጥበብ

የተከበሩ አ ለ ል ኝ
11/06/2022

የተከበሩ አ ለ ል ኝ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911719678

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መፅሔተ ጥበብ - Metshete Tibeb FM 97.1 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category