Grand Ethio Eid Expo

Grand Ethio Eid Expo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Grand Ethio Eid Expo, Media Agency, addis ababa, Addis Ababa.

የኢድ ዋዜማዎች በሚሊኒየም
Eves of Eid at Millennium
ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ከመጋቢት 18 እስከ ሚያዚያ 01-2016 በሚሊኒየም አዳራሽ ተዘጋጅቷል።
ለምዝገባና ለበለጠ መረጃ በተከታዮቹ ሥልክ ቁጥሮች ይደውሉ።
-0902020270
-0902020297
-0902020295

በስኬት ተጠናቋል!አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ ለመጀመሪያ ጊዜ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ ያዘጋጀው "ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ" በታላቅ ስኬት በዒድ ማግስት ተጠናቋል፡፡ በዚህ የስኬት ጉዞ ላይ አብራ...
17/04/2024

በስኬት ተጠናቋል!

አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ ለመጀመሪያ ጊዜ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ ያዘጋጀው "ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ" በታላቅ ስኬት በዒድ ማግስት ተጠናቋል፡፡ በዚህ የስኬት ጉዞ ላይ አብራችሁን ከጎናችን ለቆማችሁ ስፖንሰሮች፣ ተሳታፊዎች፣ ጎብኚዎችና ባለድርሻ አካላት ሁሉ የከበረ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!

2ኛው ዙር ዝጅታችን በአላህ ፈቃድ የዛሬ ይበልጥ ባማረና በደመቀ መልኩ ይከናወን ዘንድ ከወዲሁ ዝግጅታችንን ጀምረናል፡፡ ዝግጅቱም ከመጋቢት 5 እስከ 22 ቀን 2017 ዓ.ል የሚከናወን ሲሆን፤ ኑን የቁርኣን መድረክና "ታላቁ ኢትዮ ዒድ ፌስቲቫል"ም የዝግጅቱ አካል ሆነው ይቀጥላሉ፡፡

ከወዲሁ ቦታ መያዝ ለምትፈልጉም ሆን ሐሳብና ጥቆማ መስጠት ለምትፈልጉ በራችን ዘወትር በሥራ ሰዓት ክፍት ነው፡፡ በአድራሻዎቻችን ያገኙን!
Address:- Bole Atlas Abay Insurance Bldg, G3,G4-377
☎+251 902 02 02 70
☎+251 902 02 02 95
☎+251 902 02 02 97
የማህበራዊ ትሥሥር ገጾቻችንን በመወዳጀት የምናደርሳቸውን አዳዲስ መረጃዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ!
E-mail:- [email protected]

ታላቁ ኢትዮ ዒድ ፌስቲቫል በሚሊኒየም አዳራሽ! ዛሬ የመጨረሻ ቀናችን ነው ብቅ ይበሉ! ከልጆችዎ ጋር ይዝናኑ!
11/04/2024

ታላቁ ኢትዮ ዒድ ፌስቲቫል በሚሊኒየም አዳራሽ!
ዛሬ የመጨረሻ ቀናችን ነው ብቅ ይበሉ! ከልጆችዎ ጋር ይዝናኑ!

እነሆ ዋዜማው ላይ ተገኘን! እነሆ በ3ኢ ዜቨብግስ የተዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ሊዘጋ ዛሬ የመጨረሻ ቀኑ ሆነ! እስከ ምሽቱ 4;00 ድረስ አለን! ይምጡ ያለዎትን ቀሪ እድል ይጠቀሙ! ...
09/04/2024

እነሆ ዋዜማው ላይ ተገኘን! እነሆ በ3ኢ ዜቨብግስ የተዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ሊዘጋ ዛሬ የመጨረሻ ቀኑ ሆነ! እስከ ምሽቱ 4;00 ድረስ አለን! ይምጡ ያለዎትን ቀሪ እድል ይጠቀሙ! ይጎብኙ፣ ይሸምቱ፣ ይዝናኑ፣ ይደሰቱ!

08/04/2024
ዛሬ! ምናልባትም የዒዱ ዋዜማ ላይ ነን። እናሳ? እናማ! በ3ኢ ኤቨንትስ የተዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ዛሬ ሊጠነቀቅ ይችላላ! ለመጀመሪያ ጊዜ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀው፤ ከጣ...
08/04/2024

ዛሬ!
ምናልባትም የዒዱ ዋዜማ ላይ ነን። እናሳ?
እናማ! በ3ኢ ኤቨንትስ የተዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ዛሬ ሊጠነቀቅ ይችላላ!
ለመጀመሪያ ጊዜ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀው፤ ከጣፋጭ ኢፍጣር፣ ከውብ የመድረክ መሰናዶና ከምቹ የፈርድና የተራዊህ መስገጃ ቦታ ጋር ደምቆ የቆየው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ሊዘጋ ይችላል!

ታዲያ ሳየወዘጋ አይፈጥኑም? ከተፍ አይሉም? ሁሉን በአንድ ቦታ አጠቃሎ በያዘው ስፍራ ላይ ልጆችዎን እያዝናኑ አይሸማምቱም? ኢስላማዊ ቅርሶችን አይጎበኙምን? ደሞ እኮ መግቢያው 100 ብር ብቻ ነው! ይምጡ… ይምጡ! ከአስደሳች መስተንግዶ ጋር እንጠብቅዎታለን!

08/04/2024

ጥያቄ ቁጥር 1 !

በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው የዒድ ኤክስፖ ላይ በቴሌብር የመግቢያ ቲኬቱን ሲቆርጡ እና እስከ 2500 ብር ድረስ ግብይት ሲፈፅሙ ስንት ፐርሰንት ተመላሽ ያገኛሉ?

መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom

07/04/2024

በ3ኢ ኤቨንትስ የተዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ሞቅ ደመቅ እንዳለ እንደቀጠለ ነው።

ይምጡ፣ ይጎብኙ፣ ይሳተፉ፣ ይሸምቱ!

አደራ! «ዛሬ እኮ ቀኑ እሁድ ነው። መርካቶ ደሞ ዝግ ነው። ለዒዱ ሳልሸማምት ዒዱ እኮ ደረሰ… አይይይ… » ብለው እንዳይቆጩ! አብሽር! አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ ያዘጋ...
07/04/2024

አደራ!
«ዛሬ እኮ ቀኑ እሁድ ነው። መርካቶ ደሞ ዝግ ነው። ለዒዱ ሳልሸማምት ዒዱ እኮ ደረሰ… አይይይ… » ብለው እንዳይቆጩ! አብሽር!
አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ ያዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ እያለ የምን ቁጭት?! ሁሉ በሽበሽ፣ ሁሉ ሙሉ እኮ ነው እኛ ጋር! «የምን መርካቶ» እናስብልዎታለን እኮ!

ይምጡ! ይሸምቱ! ይዝናኑ! ይደሰቱ!
አይን አዋጅ ሆኖብዎት ያንንም ያንንም ሲሸማምቱ ድንገት ቢመሽብዎ… አብሽር! ባቡል ኸይር ጥዑም አድርጎ የሚያዘጋጀው ልዩ የዒፍጣር መሰናዶ አለ! አብሽር! ለተራዊህ ሰላትዎም አይጨነቁም! ምቹ ስፍራና ድምፀ መረዋ አሰጋጆችን አዘጋጅተናል!
እህ… እስካሁን አልወጡም?

06/04/2024

የግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ የምሽት ድባብ እንዲህ ውብ ሆኖ ያውቃልን?!
እየሸማመቱ ውለው ቢመሽብዎ ለኢፍጣር በማይቸገሩበት ታላቁ ኢትYኦ ዒድ ኤክስፖ የምሽት፣ የኢፍጣርና የተራዊህ ደባብ ይሄን ይመስላል!
አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ ለመጀመሪያ ጊዜ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ ያዘጋጀው ታሪካዊ ኤክስፖ እንዲህ ድምቅ ፍክት እንዳለ እየቀጠለ ነው!
ይምጡ! ይህን ውብ ድባብ ሳያዩ ከረመዳኑ ጋር ሊሰናበትዎ ነው!

06/04/2024

ይህን የመሰለ ውብ ኤክስፖ ከረመዳኑ ጋር ሊሰናበተን ጥቂት ቀናት ቀሩት!
አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ ለመጀመሪያ ጊዜ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ ያዘጋጀውና ደማቅ ወ ልዩ የሆነው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ እንዲህ ሸብረቅረቅ ብሎ ባሉት ጥቂት ቀናት እናንተን ውድ ጎብኚዎችን እየጠበቀ ይገኛል! ታዲያ እስከ ዒድ ዋዜማ ድረስ ብቻ ነው የምንጠብቅዎት! የዒድ ቀንማ ሌላ ልዩ ፌስቲቫል 3ኢ ኤቨንትስ ከ ኢሀብ ኤቨንትስ ጋር በመተባበር አዘጋጅቷል!

ይምጡ! ይጎብኙ! ይሸምቱ! ይደሰቱ!
የዒድ ዋዜማዎን በሚሊኒየም ደማቅ አድርገው ያሳልፉ!

የረመዳን የመጨረሻው ቅዳሜ ድባብ በሚሊኒየም አዳራሽ! የጠዋት ድባባችን እንዲህ ድምቅ ፍክት ብሏል! ከነፃና ፈጣን የዋይፋይ አገልግሎት ጋር ደስ እያለዎት ይሸምቱ! 3ኢ ኤቨንትስ በሚሊኒየም አ...
06/04/2024

የረመዳን የመጨረሻው ቅዳሜ ድባብ በሚሊኒየም አዳራሽ!

የጠዋት ድባባችን እንዲህ ድምቅ ፍክት ብሏል! ከነፃና ፈጣን የዋይፋይ አገልግሎት ጋር ደስ እያለዎት ይሸምቱ!

3ኢ ኤቨንትስ በሚሊኒየም አዳራሽ ያዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በድምቀት እየተኪያሄደ ይገኛል!

ይህን የመሰለ ውብ የረመዳን ድባብ ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ካልመጡ የት ያገኙታል? ዛሬ የመጨረሻው የረመዳን ቅዳሜ ነው። የሚመርጡት በዝቶ፣ አይን አዋጅ ሆኖቦት እየሸማመቱ ውለው ቢመሽብዎት፤...
06/04/2024

ይህን የመሰለ ውብ የረመዳን ድባብ ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ካልመጡ የት ያገኙታል?
ዛሬ የመጨረሻው የረመዳን ቅዳሜ ነው። የሚመርጡት በዝቶ፣ አይን አዋጅ ሆኖቦት እየሸማመቱ ውለው ቢመሽብዎት፤ «የት ላፈጥር ነው?» ብለው ሐሳብ ሳይገባዎት፤ «አይይይ በረመዳኑ ተራዊህ ሊያመልጠኝ ነው?!» ብለው ሳይማረሩ ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ሥፍራ የት እንደሆነ ማወቅ ከፈለጉ እንንገርዎ!
ለመጀመሪያ ጊዜ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ በአንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ በተዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ነዋ! ይምጡ! ይጎብኙ፣ ይሸምቱ፣ ይዝናኑ፣ ያፍጥሩ፣ ተራዊህ ይስገዱ! ደስታ በደስታ ሆነው ይመለሱ!

የረመዳን የመጨረሻዋ ቅዳሜ ላይ እንገኛለን! ለዒድ ሸመታዎ ምቹ ቀን ላይ ነና! ታዲያ በምቹው ቀን ወደ ምቹው ቦታ ብቅ አይሉምን? ይምጡ! ይጎብኙ፣ ይገብዩ፣ ይዝናኑ፣ ይደሰቱ! እንጠብቅዎታለን...
06/04/2024

የረመዳን የመጨረሻዋ ቅዳሜ ላይ እንገኛለን!

ለዒድ ሸመታዎ ምቹ ቀን ላይ ነና! ታዲያ በምቹው ቀን ወደ ምቹው ቦታ ብቅ አይሉምን?

ይምጡ! ይጎብኙ፣ ይገብዩ፣ ይዝናኑ፣ ይደሰቱ!
እንጠብቅዎታለን!
ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት እይተኪያሄደ ይገኛል። እስከ ዒድ ዋዜማ ድረስ ሸብረቅረቅ ብለን ከበዓል ሸመታ ፍላጎትዎ ጋር እንጠብቅዎታለን። እኛ ጋር መጥተው የሚያጡት የለም።

ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ!
አዘጋጅ 3ኢ ኤቨንትስ

የዒድ ፌስቲቫል መዘጋጀቱ ተገለጸመጋቢት 27/2016ረመዳን 26/1445ሚንበር ቲቪ3E ኤቨንትስ ከኢ ሀብ ኤቨንትስ ጋር በመተባበር የዒድ ዕለትና በማግስቱ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የቤተሰብ ጨዋታና...
05/04/2024

የዒድ ፌስቲቫል መዘጋጀቱ ተገለጸ

መጋቢት 27/2016
ረመዳን 26/1445
ሚንበር ቲቪ

3E ኤቨንትስ ከኢ ሀብ ኤቨንትስ ጋር በመተባበር የዒድ ዕለትና በማግስቱ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የቤተሰብ ጨዋታና የመዝናኛ ዝግጅቶች ማሰናዳቱን ዛሬ በሚኒሊየም አዳራሽ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል።

3E ኤቨንትስ ኃ/ የተ/ የግ/ ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀውና ባለፈው ሳምንት በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቶ እስከ ሚያዚያ 01 2016 ዓ.ል የሚቆየውን ታላቁን ኢትዮ ኢድ ኤክስፖ እና ባዛር 2016 «የዒድ ዋዜማዎች በሚሊኒየም » በሚል መሪ ቃል ማዘጋጅቱ ይታወሳል።

ኢሀብ ኤቨንትስ ዕሴቶቻችንን ያከበረ፤ በመርህ የተቃኘ፤ አዎንታዊ ሃይል በማመንጨት ንቁ እና ቀልጣፋ ወጣቶችን መፍጠር ዓላማው አድርጎ የተነሳና በታታሪ ወጣቶች የተቋቋመ ድርጅት መሆኑን የድርጅቱ ዋና ስራአስኪያጅ አቶ መንሱር አብደላህ ገልፀዋል።

ድርጅቱ የኑጁም የወጣቶች ልህቀት ተቋም የበኩር ልጅ ሲሆን ኑጁም የወጣቶች ልህቀት ተቋም ሁለንተናዊ ማንነታቸው ብቁ የሆኑ ወጣቶችን ለማፍራት በሚሰራቸው የስልጠና፤ የወርክሾፕ፤ ፖድካስት፣ ሴሚናር እና መሰል ሥራዎች ሂደት ውስጥ ተፀንሶ የተወለደ መሆኑንም አክለዋል።

የዒድ ፌስቲቫሉ መግቢያ 100 ብር ሲሆን በቴሌ ብር መቁረጥ እንደሚቻል እና ፕሮግራሙ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን በማግስቱ ደግሞ ሙሉ ቀን እንደሚቀጥል ተናግሯል።

በፌስቲቫሉ ላይም ከ10 ሺህ በላይ ወጣቶች ፣ ተማሪዎች ፣ ህጻናትና ቤተሰቦች እንደሚሳተፉ እንደሚጠበቅ እና በዝግጅቱ ላይ የልጆች የዒድ ፌስቲቫሎችን ለተከታታይ ዓመታት ሲያዘጋጁ የነበሩትን ሂላል ኪድስ የተለያዩ የልጆች መጫወቻዎችን ከሼኸ ሉቅማን ጋር የሚቀርቡ መሆኑም ተገልጿል።

ለወጣቶችም ዒዳቸውን ዒድ የሚያስመስሉ ፊፋን ጨምሮ የተለያዩ ቪድዮ ጌሞች : VR ፣ የቅርጫት ኳስ፣ ቼዝ እና የጠረጴዛ ቴኒስ እና ሌሎች ከ20 በላይ የግል እና የቡድን ጨዋታዎች ተሰናድቶላቸዋል ሲሉም አክለዋል።

ከጫወታዎቹ በተጨማሪ አዝናኝ እና አስተማሪ የመድረክ ዝግጅቶች፤ ልዩ ልዩ የዒድ ምግቦች እና ጣፋጮች፤ ከአስደሳች የዒድ ስጦታዎች ጋር ተዘጋጅተው እንደሚጠብቋቸውም በመግለጫው ተካቷል።

(ሚንበር ቲቪ እንደዘገበው)

ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖን በግዝፉ ሚሊኒየም አዳራሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ በተወዳጁ ሙንሺድ የተዘጋጀውን «ነጃሺ» የተሰኘ ነሺዳ ፕሮዲዩስ በማድረጉ የተሰማውን ላቅ ...
04/04/2024

ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖን በግዝፉ ሚሊኒየም አዳራሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ በተወዳጁ ሙንሺድ የተዘጋጀውን «ነጃሺ» የተሰኘ ነሺዳ ፕሮዲዩስ በማድረጉ የተሰማውን ላቅ ያለ ደስታ መግለፅ ይወዳል።

ድርጅታችን 3ኢ ኤቨንትስ ትኩረት አድርጎ ከሚሰራባቸው ዘርፈ ብዙ ማ/ሰብ ተኮር ተግባራት መሐከል የሙስሊም ኢትዮጵያዊያንን ታሪክ በማጥናትና በመመርመር ተደራሽ እንዲሆኑና በመላው ዓለም ያላቸው እውቅና እንዲጎመራ ብሎም ለሀገራችን የቱሪስት መስህብ እንዲሆኑ ማድረግ ቀዳሚው ተጠቃሽ ነው።

እነሆም በእስልምናና በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ፊት አውራሪ ሆኖ፣ የእስልምና መነሻ ታሪክ በተነሳ ቁጥር ስሙ ስለሚወሳው፣ በአንፃሩ እኛ እንደ ታሪኩ ቀዳማይ ባለቤት እምብዛም ትኩረት ስላልሰጠነው ፍትሐዊው ንግሱ ነጃሺ የተዘጋጀውን ውብ ነሺዳ እነሆ በረከት ብለናል።

ነሺዳውን ተወዳጁ ሙንሺድ ሙዓዝ ሐቢብ ውብ አድርጎ ተጫውቶታል።

3ኢ ኤቨንትስ ያዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ አሁንም በሚሊኒየም አዳራሽ በደማቁ እንደቀጠለ ነው። ለዒድ ሸመታዎ ሁሉን አሟልጠን፣ የባቡል ኸይርን ጥዑም ኢፍጣር አሰነዳድተን፤ ለፈርድ፣ ለጁምዓና ለተራዊህ ሰላትዎ ምቹ ስፍራ አመቻችተን እንጠብቅዎታለን።

ነሺዳውን ተከታዩን ሊንክ በመሸኘጫን ማድመጥ ይችላሉ።
https://youtu.be/ZMk9MiREUyk?si=8i9Nc5Vo_HY8Pr79

እለተ እሁድ እንዲህ ድምቅ፣ ብትን ፏ ብለን ነበር!በሚሊኒየም አዳራሽ እየተኪያሄደ የሚገኘው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት! ይምጡ! ይሸምቱ፣ ይገበያዩ! አፍጥሬ እወጣለ...
03/04/2024

እለተ እሁድ እንዲህ ድምቅ፣ ብትን ፏ ብለን ነበር!
በሚሊኒየም አዳራሽ እየተኪያሄደ የሚገኘው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት!
ይምጡ! ይሸምቱ፣ ይገበያዩ! አፍጥሬ እወጣለሁም ካሉ ባቡል ኸይር የኒያዘጋጃቸውን ጣፋጭ ኢፍጣሮች እያጣጣሙ፤ ለተራዊህ ሰላት ሳይቸገሩ እዚያው ግቢ ውስጥ ሰግደው ይወጣሉ!

03/04/2024

በሚሊኒየም አዳራሽ እየተኪያሄደ የሚገኘው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት!
ይምጡ! ይሸምቱ፣ ይገበያዩ! አፍጥሬ እወጣለሁም ካሉ ባቡል ኸይር የኒያዘጋጃቸውን ጣፋጭ ኢፍጣሮች እያጣጣሙ፤ ለተራዊህ ሰላት ሳይቸገሩ እዚያው ግቢ ውስጥ ሰግደው ይወጣሉ!

31/03/2024

GRAND ETHIO EID EXPO 2024 @ MILLENNIUM HALL

ነገ!(ሼር ይደረግ!)ውስን የመግቢያ ቲኬቶችን በር ላይ ያገኛሉ!እሁድ መጋቢት 22 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ #መወሰኛይቱ #ኑንየቁርኣንመድረክ
30/03/2024

ነገ!
(ሼር ይደረግ!)
ውስን የመግቢያ ቲኬቶችን በር ላይ ያገኛሉ!
እሁድ መጋቢት 22 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ
#መወሰኛይቱ
#ኑንየቁርኣንመድረክ

ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ! በዘርፉ የረዥም ዓመት ልምድ ባካበተው አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ የመ...
28/03/2024

ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ!
በዘርፉ የረዥም ዓመት ልምድ ባካበተው አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ የመንገስት የሥራ ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከፈተ!
እስከ ሚያዚያ 01 ቀን 2016 በተቀደሱት የረመዳን ቀናት ብርሃናማ ድባብ ሚሊኒየም አዳራሽ እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት ይደምቃል!

"የዒድ ዋዜማዎች በሚሊኒየም" በሚል መሪ ቃል በሚኪያሄደው በዚህ ኤክስፖ ላይ አምራቾች ምርቶቻቸውን፣ ነጋዴዎች አቅርቦቶቻቸውን፣ ጎብኚዎችም የልባቸውን መሻት ይዘው ይገኛሉ! ይገናኛሉ!

በየእለቱ፤ ንጋት ላይ ብቅ ያለችዋ ፀሐይ እስከ ምሽቱ 4 ሠዓት ድረስ አትጠልቅም!
👉በቂ የመኪና ማቆሚያ
👉ሰፊ የመስገጃ ሥፍራ(ተራዊህና ጁምዓን ጨምሮ)
👉የሕፃናት መዝናኛ
👉ልዩ የኢፍጣር ድባብ
👉አዝናኝና ረመዳን ረመዳን እንዲሁም ዒድ ዒድ የሚሸቱ አስተማሪ መሠናዶዎች ከወደ መድረኩ
👉በጥንቃቄና እይታን ማራኪ ሆነው የተዘጋጁ ደረጃቸውን የጠበቁ ሱቆች
👉አስተማማኝ ደኅንነትና ጥበቃ
በታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ!
የዒድ ዋዜማዎች በሚሊኒየም!...
ለበለጠ መረጃ፤
📞0902020270
📞0902020297
📞0902020295
ላይ ይደውሉ።

የማህበራዊ ትሥሥር ገጾቻችንን በመወዳጀት የምናደርሳቸውን አዳዲስ መረጃዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ!

3 ኢ ኤቨንትስ ከባቡል ኸይር በጎ አድርጎት ድርጅት ጋር እና ጋር በመተባበር!
E-mail:- [email protected]

አንጀሻ ኢንሻድ ግሩፕ በታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ!  ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ! በዘርፉ የረዥም ዓመት ልምድ ባካበተው አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሊኒ...
28/03/2024

አንጀሻ ኢንሻድ ግሩፕ በታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ!
ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ!
በዘርፉ የረዥም ዓመት ልምድ ባካበተው አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ የመንገስት የሥራ ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከፈተ!
እስከ ሚያዚያ 01 ቀን 2016 በተቀደሱት የረመዳን ቀናት ብርሃናማ ድባብ ሚሊኒየም አዳራሽ እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት ይደምቃል!

"የዒድ ዋዜማዎች በሚሊኒየም" በሚል መሪ ቃል በሚኪያሄደው በዚህ ኤክስፖ ላይ አምራቾች ምርቶቻቸውን፣ ነጋዴዎች አቅርቦቶቻቸውን፣ ጎብኚዎችም የልባቸውን መሻት ይዘው ይገኛሉ! ይገናኛሉ!

በየእለቱ፤ ንጋት ላይ ብቅ ያለችዋ ፀሐይ እስከ ምሽቱ 4 ሠዓት ድረስ አትጠልቅም!
👉በቂ የመኪና ማቆሚያ
👉ሰፊ የመስገጃ ሥፍራ(ተራዊህና ጁምዓን ጨምሮ)
👉የሕፃናት መዝናኛ
👉ልዩ የኢፍጣር ድባብ
👉አዝናኝና ረመዳን ረመዳን እንዲሁም ዒድ ዒድ የሚሸቱ አስተማሪ መሠናዶዎች ከወደ መድረኩ
👉በጥንቃቄና እይታን ማራኪ ሆነው የተዘጋጁ ደረጃቸውን የጠበቁ ሱቆች
👉አስተማማኝ ደኅንነትና ጥበቃ
በታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ!
የዒድ ዋዜማዎች በሚሊኒየም!...
ለበለጠ መረጃ፤
📞0902020270
📞0902020297
📞0902020295
ላይ ይደውሉ።

የማህበራዊ ትሥሥር ገጾቻችንን በመወዳጀት የምናደርሳቸውን አዳዲስ መረጃዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ!

3 ኢ ኤቨንትስ ከባቡል ኸይር በጎ አድርጎት ድርጅት ጋር እና ጋር በመተባበር!
E-mail:- [email protected]

ሙንሺድ ሙዐዝ ሐቢብ በታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ!  ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ! በዘርፉ የረዥም ዓመት ልምድ ባካበተው አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሊኒየ...
28/03/2024

ሙንሺድ ሙዐዝ ሐቢብ በታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ!
ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ!
በዘርፉ የረዥም ዓመት ልምድ ባካበተው አንጋፋው 3ኢ ኤቨንትስ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀው ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ የመንገስት የሥራ ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከፈተ!
እስከ ሚያዚያ 01 ቀን 2016 በተቀደሱት የረመዳን ቀናት ብርሃናማ ድባብ ሚሊኒየም አዳራሽ እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት ይደምቃል!

"የዒድ ዋዜማዎች በሚሊኒየም" በሚል መሪ ቃል በሚኪያሄደው በዚህ ኤክስፖ ላይ አምራቾች ምርቶቻቸውን፣ ነጋዴዎች አቅርቦቶቻቸውን፣ ጎብኚዎችም የልባቸውን መሻት ይዘው ይገኛሉ! ይገናኛሉ!

በየእለቱ፤ ንጋት ላይ ብቅ ያለችዋ ፀሐይ እስከ ምሽቱ 4 ሠዓት ድረስ አትጠልቅም!
👉በቂ የመኪና ማቆሚያ
👉ሰፊ የመስገጃ ሥፍራ(ተራዊህና ጁምዓን ጨምሮ)
👉የሕፃናት መዝናኛ
👉ልዩ የኢፍጣር ድባብ
👉አዝናኝና ረመዳን ረመዳን እንዲሁም ዒድ ዒድ የሚሸቱ አስተማሪ መሠናዶዎች ከወደ መድረኩ
👉በጥንቃቄና እይታን ማራኪ ሆነው የተዘጋጁ ደረጃቸውን የጠበቁ ሱቆች
👉አስተማማኝ ደኅንነትና ጥበቃ
በታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ!
የዒድ ዋዜማዎች በሚሊኒየም!...
ለበለጠ መረጃ፤
📞0902020270
📞0902020297
📞0902020295
ላይ ይደውሉ።

የማህበራዊ ትሥሥር ገጾቻችንን በመወዳጀት የምናደርሳቸውን አዳዲስ መረጃዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ!

3 ኢ ኤቨንትስ ከባቡል ኸይር በጎ አድርጎት ድርጅት ጋር እና ጋር በመተባበር!
E-mail:- [email protected]

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251902020270

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grand Ethio Eid Expo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Grand Ethio Eid Expo:

Videos

Share

Category