Adamach Media አዳማጭ ሚዲያ

Adamach Media አዳማጭ ሚዲያ በአዳማጭ ሚዲያ ሰዎቸ ፍቅራቸውን፣ ትዝብታቸውን ፣ምሰጋናዎ?

13/06/2022

አርቲስት ዳዊት ነጋ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭
ነፍሥ ይማር

03/05/2022

የትናንትናው የኢድ ግርግር በአዲስ አበባ

28/04/2022

"መሪዎች እባካችሁ እኛን ተውን!!!!!!" ልብ የሚነካው የኮሜዲያን እሸቱ ንግግር

18/04/2022

እናቱን የሚዎድ ሁሉ ሼር ያድርገው

13/04/2022

ከሚስቴ እህት ፍቅር ይዞኛል አስደንጋጭ ታሪክ

እኔ በጣም የሚወዳት ቆንጅዬ ሚስት አለችኝ። በፍቅር 2 አመት ከቆየን ቡኃላ ተጋባን አሁን ልጆችም ወልደናል።
እሱ ስበዛ ምስኪን እና ለትዳራችን ክብር ያላት ታማኝ ሚስት ናት። እኔም ከእሷ በፊት ምንም አይነት የፍቅር ግንኙነት ከሌላ ሴት ጋር አልነበረኝም።
አንድ ቀን በጭራሽ እኔ ያላሰብኩትና ያልገመትኩት ነገር ተከሰተ። ነገሩ እንዲህ ነው፣ ባለቤቴ የመጀመሪያ ልጃችንን ለመውለድ ቤተሰቦቿ ጋር ሄደች ለአራት ወር ያክልም ቆየች። ይሄን ጊዜ እኔ የመንግስት ሰራተኛ ስለሆንኩኝ ከቤተሰቦቼ ትንሽ ራቅ ብዬ ስላለው እኔ እንዳልቸገር ብሎ የባለቤቴ ታናች እህት ላኩልኝ።
እኔ ፍላጎት ባይኖረኝም ሀሳቡ ከባለቤቴና ከእናቷ ስለ መጣ ሀሳባቸውን አክብሬ ተቀበልኩኝ እና ከእህቷ ጋር ባንድ ቤት ውስጥ መኖር ጀመረን። ልክ እንደ ባለቤቴ በጣም ቆንጆ ናት ሁሉ ነገራቸው ተመሳሳይ ነው። እስካንድ ወር ድረስ በሰላም ቆይተን ኣንድ ቀን ማታ እኔ ስራ በዝቶብኝ አምሽቼ ስመጣ እህቷ ከወትሮ በተለያ አምሬባት ሆን ብላ የተዘጋጀት በሚመስል ሁኔታ አገኟት።
እራት አቅርባ በልተን እኔ ትንሽ ሁኔቷ ልፈተተነኝ እንደሚችል ቀድሜ ስለገመትኩኝ እራሴን አሞኛል ብዬ ወደ መኝታዬ ሄጄ ለመተኛት ሞከርኩኝ እንቅልፍ ግን እምቢ አለኝ። ትንሽ ቆይታ መኝታዬ ክፍል ዘልቃ ገባችና "አይዞህ አመመሃ?" አለችኝና ራሴን ደባበሰችኝ ደህና ነኝ ክፍልሽ ሄደሽ አረፍ በይ እኔም ደክሞኛል ልተኛ አልኳት ኣይ በዚ ሁኔታ ብቻህን ትቼ አልሄድም እዚሁ አብረን እንተኛለን አለችና አስጠግታኝ ተኛች።
በጣም ደነገጥኩኝ፣የማለውቀው ስሜት ውስጤን ወረረኝ ልቤ በሃይል ይመታ ነበረ። የቀድሞውን እሷ ቤቴ ከመጣች ወዲህ ራሴን ለማሸነፍ እየሞከርኩኝ ነበረ እንጂ ጥሩ ስሜት ላይ አልነበርኩም።
በየኋት ቁጥር ሚስቴ መስላ ትታየኛለች። የእሷ ሁኔታ ተጨምሮበት በህይወቴ እሆናለሁ ብዬ ያላሰብኩትን በሆንኩ። በቃ አብረን አደረን። ይህ ተግባር ለ 3 ወር ያክል አልፎ አልፎም ብሆን ቀጠለ።
ጥራሽ እህቷ በጣም እንደምትወደኝ እና በምስጢር እህቷን የምታግዝ መስላ እኛ ቤት መኖር እንደምትፈልግ ደጋግማ ትነግረኛለች። እኔ እሷ የምትለኝን ነገር ካለደረኩኝ ምስጢሩን ለእህቷ እንደምትናገር እና ራሷንም በእኔ ምክንያት አደጋ ላይ እንደምትጥል እየነገረችኝ ታስፈራራኛለች።
አሁን ሁላችንም ባንድ ቤት ውስጥ እየኖረን ነው። ምስኪንዋ ሚስቴ ይህን ጉድ አታውቅም።
ምንባደርግ ይሻለኛል? እባካችሁ መፍትሔ የምትሉትን በሉኝ።
MH ነኝ ከአዳማ/ናዝሬት

16/03/2022

ፈጣሪ የእናቶቻችንን እንባ ያብስ

01/03/2022
"ዓድዋስ""ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ትላንት ማታ በልምምድ ሰዓታችን ላይ በድንገት ተከስተው "አይዟችሁ በርቱ መልካም በአል ይሁንላችሁ" ብለውናል።እናመሰግናለን።እኛ የምንመኘው ሁሉም እን...
01/03/2022

"ዓድዋስ"
"ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ትላንት ማታ በልምምድ ሰዓታችን ላይ በድንገት ተከስተው "አይዟችሁ በርቱ መልካም በአል ይሁንላችሁ" ብለውናል።
እናመሰግናለን።
እኛ የምንመኘው ሁሉም እንደ እሳቸው ቢሆን ብለን ነው" ያሬድ ሹመቴ

ሰሞኑን አሜሪካ እና አጋር የአውሮፓ ሀገራት በዓለም የንግድ ታሪክ ከኢራን በመቀጠል የተወሰኑ የሩሲያ ባንኮች የስዊፍት ስርአትን እንዳይጠቀሙ አግደዋል። ጦርነቱ የማይቆም ከሆነም ሩሲያን ሙሉ ...
01/03/2022

ሰሞኑን አሜሪካ እና አጋር የአውሮፓ ሀገራት በዓለም የንግድ ታሪክ ከኢራን በመቀጠል የተወሰኑ የሩሲያ ባንኮች የስዊፍት ስርአትን እንዳይጠቀሙ አግደዋል። ጦርነቱ የማይቆም ከሆነም ሩሲያን ሙሉ በሙሉ ከስርአቱ ለማስወጣት ዝተዋል።

ለመሆኑ ስዊፍት/SWIFT ምንድነው?

SWIFT የሚለው ቃል ምህጻረ-ቃል ሲሆን የሚወክለው Society of Worldwide Interbank Financial Telecommunications የሚለውን ነው። ይህ ስርአት በቤልጂየም ውስጥ እ.ኤ.አ. በ1973 የተመሠረተ ተቋም ነው። የስዊፍት ስርአት ፋይናንስ ነክ መረጃዎች በፍጥነት፣ በአስተማማኝ ሁኔታ እና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ በአለም ላይ በሚገኙ 200 ሀገራት ውስጥ ያሉ 11,000 ባንኮች እንዲላላኩ ያስችላል። ስዊፍት ባንኮችን ተክቶ ለደንበኞች ገንዘብ የሚያስቀምጥ ተቋም አይደለም። ከእዚያ ይልቅ ባንኮች እርስ በእርስ የሚያደርጉትን ፋይናንሺያል ትራንዛክሽኖችን የተመለከቱ ፋይናንስ ነክ ምስጢራዊ መልእክቶችን በአስተማማኝ ሁኔታ ያቀባብላል። በአጭሩ የአለም አቀፍ ባንኮች አስተማማኝ gmail በመሆን ያገለግላል።

03/02/2022

መደመጥ ያለበት የፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ንግግር

18/01/2022

ወደ ጃን ሜዳ

05/01/2022

እንዲህም ተደንሶ ነበር

ዶ/ር አብይ ጀግናየ ነው!! የኢትዮጵያ የንጋት ዘመን ነው። እኔም ለሀገሬ መዝመት እፈልጋለሁ!! በሶስት መንግስታት ውስጥ በፈተና ያለፈ ህይወት!!! # #ከተከበሩ ዶ/ር አርካ አቦታ ጋር የተ...
25/12/2021

ዶ/ር አብይ ጀግናየ ነው!! የኢትዮጵያ የንጋት ዘመን ነው። እኔም ለሀገሬ መዝመት እፈልጋለሁ!! በሶስት መንግስታት ውስጥ በፈተና ያለፈ ህይወት!!! # #ከተከበሩ ዶ/ር አርካ አቦታ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት......

https://youtu.be/G-KVC0AAjWw

የኢትዮጵያ የንጋት ዘመን ነው። እኔም ለሀገሬ መዝመት እፈልጋለሁ!! በሶስት መንግስታት ውስጥ በፈተና ያለፈ ህይወት!!! # #ከተከበሩ ዶ/ር አርካ አቦታ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት......

ስሜን አርጋው አባተ አይነካም ብሎ ቀየረው....... ከተከበሩ ዶክተር አርካ አቦታ ጋር አስገራሚ የሀገር ፍቅርና የአገልጋይነት ታሪክ።በደርግ የሞት ፍርድ ከተፈረደባቸው ትውልዶች በህይወት የ...
16/12/2021

ስሜን አርጋው አባተ አይነካም ብሎ ቀየረው....... ከተከበሩ ዶክተር አርካ አቦታ ጋር አስገራሚ የሀገር ፍቅርና የአገልጋይነት ታሪክ።

በደርግ የሞት ፍርድ ከተፈረደባቸው ትውልዶች በህይወት የቀረሁት እኔ ነኝ!!! ኢሃዲግም ሌብነትን ስለምጸየፍ ይጠላኝ ነበር ። ከሀገሬ አንድ ብር አልሰረቅሁም!!!!!!https://youtu.be/6PwOnuxP9qM

በደርግ የሞት ፍርድ ከተፈረደባቸው ትውልዶች በህይወት የቀረሁት እኔ ነኝ!!! ኢሃዲግም ሌብነትን ስለምጸየፍ ይጠላኝ ነበር ። ከሀገሬ አንድ ብር አልሰረቅሁም አስተማሪ የሀገር ፍቅር እና ....

https://youtu.be/KfEsyh-8SiE
10/12/2021

https://youtu.be/KfEsyh-8SiE

ፀበል ደርሼ ስመለስ ባለቤቴ ሰራተኛችንን አግብቶ ጠበቀኝ አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ(my husband ,who is the farther of our two children married our worker,when i returned from sebel. the mo...

https://youtu.be/-6pAv8Yda2M
04/12/2021

https://youtu.be/-6pAv8Yda2M

ዶክተር አብይን እወደዋለሁ ፤ባሌ ከፀበል ስመለስ ሰራተኛችንን አግብቶ ጠበቀኝ ጊዜው የኔ ነው ሀገር የሚሰራ አቅም አለኝ ስራ ቅጠሩኝ ፦የመሣሠሉ ታሪኮች ተሰናድተውላችኋል። አዳማጭ ል.....

“ደሃ ነኝ አትውሰዱብኝ ብዬ ስለምናቸው መዝረፍ ሲያንስ ነው በማለት በአሰቃቂ ሁኔታ ለ7 ደፈሩኝ፤ ከጥቃቱ ለማምለጥ ስሞክርም ስለት አውጥተው አርድሻለሁ በማለት አስፈራርተው ደፍረውኛል” ሲሉ ...
02/12/2021

“ደሃ ነኝ አትውሰዱብኝ ብዬ ስለምናቸው መዝረፍ ሲያንስ ነው በማለት በአሰቃቂ ሁኔታ ለ7 ደፈሩኝ፤ ከጥቃቱ ለማምለጥ ስሞክርም ስለት አውጥተው አርድሻለሁ በማለት አስፈራርተው ደፍረውኛል” ሲሉ እያነቡ ተናግረዋል፡፡

01/12/2021
01/12/2021
በአዳማጭ ሚዲያ ሰዎቸ ፍቅራቸውን፣ ትዝብታቸውን ፣ምሰጋናዎቻቸውን፤ፈተና እና ስኬታቸውን፤ድልና ውድቀታቸውን ለአድማጭ ልቦች የሚተነፍሱበት ሚዲያ ነው.በዚህ ሚዲያ ሰው ይመሰገናል፣ፍቅር ይተረጎማ...
01/12/2021

በአዳማጭ ሚዲያ ሰዎቸ ፍቅራቸውን፣ ትዝብታቸውን ፣ምሰጋናዎቻቸውን፤ፈተና እና ስኬታቸውን፤ድልና ውድቀታቸውን ለአድማጭ ልቦች የሚተነፍሱበት ሚዲያ ነው.
በዚህ ሚዲያ ሰው ይመሰገናል፣ፍቅር ይተረጎማል፣ሃገር ይከበርበታል፣ችግር ይረገምበታል. እያዳመጡ መማር እየሰሙ መዝናናት ሲፈለጉ የሚመርጡት ሚዲያ አዳማጭ ሚዲያን ላይክና ሰብስክራይቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

Address

Addis Ababa
00000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adamach Media አዳማጭ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Adamach Media አዳማጭ ሚዲያ:

Videos

Share

Category