Africa TV1 / አፍሪካ ቲቪ

Africa TV1 / አፍሪካ ቲቪ ይህ የአፍሪካ ቲቪ ኦፊሴላዊ ገፅ ነው። ገፁን በማስተዋወቅ የዳዕዋ ስራችንን እንድታግዙ በአላህ ስም እንጠይቆታለን።
(50)

አፍሪካ ቲቪ ስርጭቱን ከጀመረ ከአስራ ሶስት (13) አመታት በላይ ያስቆጠረ አንጋፋው ኢስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ሲሆን በናይልሳት 11554 (ፍሪኩዌንሲ)ቨርቲካል (ፖላራይዜሽን)እና 27500(ሲምቦልሬት)ይተላለፋል። የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞች እና ስለአፍሪካ ቲቪ ማንኛውም መረጃ ከቴሌቪዥን ስክሪናችሁ በተጨማሪ በሚከተሉት የማህበራዊ ድረገጾች ያገኛሉ።
ይከታተሉን | Follow us on:
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaPbz973WHTNnX2hNY2k
Facebook: https://www.facebook.com/AfricaTVCh1
Telegram: https://t.me/africatv1
YouTube:

https://www.youtube.com/AfricaTV1
Instagram: https://www.instagram.com/africatvch1
Twitter: https://twitter.com/africatvch1
TikTok: https://www.tiktok.com/.1?_t=8XNdNGXbV5d&_r=1

18/04/2024

ስሜትን መከተል...||ሰዋዒዱል ኢኻእ|| ክፍል 10
------------------------------------------


#ቁርኣን
#ሰዋዒድ

18/04/2024

በኢስላም ውስጥ ሆኖ የሸበተን ማክበር አላህን ከማክበር ነው...||አልቁርአኑ ወልሃያት|| ክፍል 5
-------------------------------------------------------------------------


#ቁርኣን
#ዒድ

17/04/2024

የቁርአን መልእክቶች...||ሰዋዒዱል ኢኻእ||ሼይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን|| ክፍል 7
------------------------------------------------------------------


#ቁርኣን
#ሰዋዒድ

17/04/2024

ኒፋቅ...||አልቁርአኑ ወልሃያት|| ክፍል 4
----------------------------------


#ቁርኣን
#ዒድ

16/04/2024

ቁርአንን በጥሞና ማዳመጥ...
------------------------


#ቁርኣን

16/04/2024

ቁርአን የወረደበት ዋናው አላማ...
--------------------------


#ቁርኣን
#ሰዋዒድ
#አላማ

15/04/2024

በአላህ ላይ ምንንም ነገር እንዳታጋሩ || ሃያክ ያዒድ || እንኳን ለ1445 ዒድ አልፊጥር በሰላም አደረሳችሁ
ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል በሃሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ ያለወን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
------------------------------------------------------

#ዒድ
#ዒድሙባረክ
----------------------------------------------------
በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ
ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን👇👇👇
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

15/04/2024

አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 15-04-2024 ||

አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 15-04-2024 ||

--------------------------------------
በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ
ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11636️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
———
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
———
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11636 V | 27500
———
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | facebook.com/AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ |

/ africatv1
ኢንስታግራም | instagram.com/africatvch1
ትዊተር | twitter.com/africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv

15/04/2024

በአሁን ጊዜ የሚሰሩ ወንጀሎች ያለፉት ህዝቦች ከጠፉባቸው ወንጀሎች የገዘፉ ናቸው…|| አል በይናት || ክፍል 4 ||
--------------------------------------------------------------------------------------


#ሰዋዒድ
#ቁርኣን
#ረመዳን

14/04/2024

እንኳን አደረሳችሁ መልእክት ከወንድም ዲኑ አሊ || በአፍሪካ ቲቪ

-------------------------------------------------------

#ዒድ
#ዒድሙባረክ

----------------------------------------------------
በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ
ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን👇👇👇

አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

14/04/2024

የክፍል እንግዳ || ክፍል 7 || ከማስተር ግርማ አብዱሽኩር ጋር የተደረገ ቆይታ.
----------------------------------------------------------


#እስልምና
#ረመዳን
#ቁርኣን
#እንግዳ

13/04/2024

እንኳን አደረሳችሁ መልእክት ከወንድም ሙሃጂሩ(አቡ ከውሰር) || በአፍሪካ ቲቪ

-------------------------------------------------------

#ዒድ
#ዒድሙባረክ

----------------------------------------------------
በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ
ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን👇👇👇

አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

13/04/2024

ቲላዋ በኢብኑ ከሲር መርከዝ ተማሪ || የወህይ ተጎዦች || ክፍል 8 ||
-----------------------------------------------------


#ሰዋዒድ
#ቁርኣን
#ረመዳን

12/04/2024

#አፍሪካ ቲቪ1 ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11636️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
እዩቴልሳት | 11636 V | 27500

12/04/2024

የጁመዓ ኹጥባ || አቅሷ መስጂድ || አዲስ አበባ || 12-04-2024 || #አፍሪካ ቲቪ

የጁመዓ ኹጥባ || አቅሷ መስጂድ || አዲስ አበባ || 12-04-2024 || #አፍሪካ ቲቪ

--------------------------------------
በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ
ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11636️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
———
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
———
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11636 V | 27500
———
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | facebook.com/AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ |

/ africatv1
ኢንስታግራም | instagram.com/africatvch1
ትዊተር | twitter.com/africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv

12/04/2024

በመጨረሻው ቀን ማመን ወደ መልካም ስራ ይገፋፋል…|| አል በይናት || ክፍል 3 ||
--------------------------------------------------------------


#ሰዋዒድ
#ቁርኣን
#ረመዳን

11/04/2024

ስሜትን የመከተል አሰከፊነት || ሰዋዒዱል ኢኻእ || ክፍል 11||
-------------------------------------------------


#ሰዋዒድ
#ቁርኣን
#ረመዳን

10/04/2024

#ለግማሽ ክፍለዘመን የዘለቀው አስተዋፅኦ ፣የኢድ አልፈጥር የስቱዲዮ እንግድዳ አቶ ሙሀመድ ሀሰን ከሙሀመድ አብደረህማን ጋር ፣ ኢድ አልፈጥር 1445 Africa TV 1

#ለግማሽ ክፍለዘመን የዘለቀው አስተዋፅኦ ፣የኢድ አልፈጥር የስቱዲዮ እንግድዳ አቶ ሙሀመድ ሀሰን ከሙሀመድ አብደረህማን (አቡ አፍናን) ጋር
ኢድ አልፈጥር 1445 Africa TV 1

--------------------------------------
በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ
ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11636️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
———
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
———
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11636 V | 27500
———
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | Africa TV1 / አፍሪካ ቲቪ
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ |

/ africatv1
ኢንስታግራም | instagram.com/africatvch1
ትዊተር | twitter.com/africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv

የ1445ኛው የዒድ አልፈጥር ሰላት ከአዲስ አበባ ሰቴድየም-------------------------------------------------------  #ዒድ  #ዒድሙባረክ---------------...
10/04/2024

የ1445ኛው የዒድ አልፈጥር ሰላት ከአዲስ አበባ ሰቴድየም
-------------------------------------------------------

#ዒድ
#ዒድሙባረክ

----------------------------------------------------
በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ
ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን👇👇👇

አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

10/04/2024

ሰላተ ተራዊህ || በቃሪእ አፊፍ ሙሐመድ ታጅ || ሱራ አልቀሰስ
-------------------------------------------------


#ቁርኣን
#ሰላት
#ተራዊህ
#ረመዳን

10/04/2024

ዙበይር የ ሃፊዞች ማብቂያ ማዕክል || የወህይ ተጎዦች || ክፍል 6 ||
----------------------------------------------------


#ሰዋዒድ
#ቁርኣን
#ረመዳን

እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደርሳችሁ-------------------------------------------------------  #ዒድ  #ዒድሙባረክ-------------...
09/04/2024

እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደርሳችሁ
-------------------------------------------------------

#ዒድ
#ዒድሙባረክ

----------------------------------------------------
በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ
ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን👇👇👇

አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

በአዲስ አበባ ስቴድየም ሚከናወነው የኢድ ሰላት ከጠዋቱ2፡30 እንደሚጀመር ተገለፀ።…አፍሪካ ቲቪ መጋቢት 30/2016፣አዲስ አበባ…የአዲስ አበባ  እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት1445ኛው...
09/04/2024

በአዲስ አበባ ስቴድየም ሚከናወነው የኢድ ሰላት ከጠዋቱ2፡30 እንደሚጀመር ተገለፀ።

አፍሪካ ቲቪ መጋቢት 30/2016፣አዲስ አበባ

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት1445ኛውን የዒድ አል ፊጥር በዓልን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫው የሰጡት የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሱልጣን ሀጂ አማን ኤባ፣ የምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ ፈቱዲን ሀጅ ዘይኑ የምክር ቤቱ ዋና ፀሀፊ ሼህ ሁሴን በሽር ናቸው።

የመግለጫው ሙሉ ይዘትም እንደሚከተለው ቀርቧል
የተከበራችሁ በመላው ዓለም፤ በኢትዮጵያ በአዲስ አበባና በዙሪያዋ የምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው ዓ.ሃ. የዒድ አል ፊጥር በሠላም አደረሳችሁ፡፡ ሁላችንም እንደምናወቅው መጋቢት 2/2016 አንድ ብለን የጀመርነው የተከበረው የረመዳን ወር ፆም ሊጠናቀቅ የቀረው አንድ ወይም ሁለት ቀን ብቻ ነው፡፡ እንደ ጨረቃው ሁኔታ የሚወስን በመሆኑ፡፡

የተከበራችሁ የከተማችን ሙስሊሞች በዚህ አጋጣሚ ሕዝበ ሙስሊሙ መስራት ያለበት ጉዳይ ከዚህ በታች የተመለከቱ ነጥቦችን ይሆናል፡፡
1. ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ባዘዙት መሠረት ዘካተል ፊጥርን በነፍስ ወከፍ በማውጣትና ለሚገባው አካል በመስጠት ግዴታውን መወጣት አለበት፡፡ ዘካተል ፊጥር በጾሙ ወቅት የጎደለበትን ስለሚያሟላለት
2. የመስገጃ ቦታን በተመለከተ የተለመደው የአዲስ አበባ ስቴዲየም በመሆኑ ቦታው ላይቀድሞ በመገኘት መተባበር ይኖርብናል፡፡
3. የዒድ ሰላት የመስገጃ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 በመሆኑ ይህንን ታሳቢ ያደረገ እንቅስቃሴ ማድረግ
4. ከስቴዲየም በተጨማሪ የመስገጃ ቦታዎች ተብለው የተለዩት አካባቢዎች አቃቂ ቃሊቲ፤ አወሊያ፧ ሲ ኤም ሲ እና አሊሚራህ መሆናቸውን ተገንዝቦ ቀሪው አካል ወደ አዲስ አበባ ስቴዲየም መምጣት አለበት፤
የመስጂድ ኢማሞች ይህንን ታሳቢ ያደረገ ግንዛቤ ለማህበረሰቡ መስጠት ይጠበቅባቸዋል፡፡
5. ከቤት ወደ ሶላትና ከሶላት ወደ ቤት ስንጓዝ ኢስላማዊ አደብ (ስነስርዓት) መጠበቅ ይገባናል፡፡
6. የፀጥታ አካላትና አስተባባሪዎች የሚሰጡትን መመሪያ በመተግበር
በመተባበር መንፈስ መንቀሳቀስ ይኖርብናል፡፡ 7. ለመስገጃነት የተጠቀምንባቸውን ማናቸውንም ነገሮች ራሳችን በማጽዳት ለከተማችን ውበት መጠበቅ የበኩላችንን መወጣት አለብን
8. ዘንድሮ የተሻለ የድምጽ ጥራት ለመዘርጋት የተሞከረ ሲሆን በተጨማሪነት ጠንካራ ሞገድ ያላቸውን ሬዲዮኖች በተለይ 97.1 ን በመጠቀም ድምፁን ለሌሎች እንዲስተጋባ ማድረግ
9. የተሸከርካሪ ይለፍ ያላችሁ እንግዶች፤ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በመስገጃችን አቅራቢያ ማለትም በጊዮን ሆቴል፤ በወጋገን ባንክ፤ በኤግዚቢሽን ማዕከልና በኦሮሚያ ባህል ማዕከል እንድትገለገሉ እናሳስባለን፡፡
10. የአዲስ አበባ ቀይ መስቀል እና አምስት የግል ሆስፒታሎች የተሟላ የህክምና ቁሳቁስ በመያዝ በዕለቱ ድንገኛ ህመም የሚከሰት ከሆነ አገልግሎት ለመስጠት ስለተዘጋጁ የዚህ ዓይነት ችግር የሚከስትበት ሙስሊም ካለ ወደ ተዘጋጁት ቦታ በመሄድ መገልገል ይቻላል፡፡
በመጨረሻም ዒዳችን የሠላም፤ የመተጋገዝና የአንድነት እንዲሆን እና አላህ ረመዳናቸውን ከተቀበላቸውና ምንዳ ከሚጽፍላቸው ያድረገን እያልኩ በረመዳን ወቅት የነበረው መተዛዘናችን ከረመዳንም በኋላ ይቀጥል ዘንድ ጥሪ በማስተላለፍ መግለጫው ተጠናቋል።
አፍሪካ ቲቪ
--------------------------------------
በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ
ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11636️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

09/04/2024

የሚያጋጥመንን ህመም በቁርዓን እንፈውስ... || ሰዋዒዱል ኢኻእ || ክፍል 12 ||
--------------------------------------------------------------


#ሰዋዒድ
#ቁርኣን
#ረመዳን

Address

Addis Ababa
ARADA,

Telephone

+251947474734

Website

http://www.africatv1.tv/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Africa TV1 / አፍሪካ ቲቪ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Africa TV1 / አፍሪካ ቲቪ:

Videos

Share



You may also like