Robel Mandefro

Robel Mandefro ሁሉ በእርሱ ሆነ@🙏🙏🙏

ማቸስተር ሲቲ ሻፒወንነቱን አረጋገጠ  3-1ወይስታም 2023-2024ሻፒወን 💪💪💪
19/05/2024

ማቸስተር ሲቲ ሻፒወንነቱን አረጋገጠ 3-1ወይስታም 2023-2024ሻፒወን 💪💪💪

ጎልልልልልልልሲቲ3
19/05/2024

ጎልልልልልልልሲቲ3

ጎልልልል ሲቲ 2
19/05/2024

ጎልልልል ሲቲ 2

ጎልልልልል
19/05/2024

ጎልልልልል

ድል ለሲቲ ዪናይትድ ያሸንፋል  ዋንጫውን  ያነሳል ይበላል ሼር ላይክ ፎሎው በማረግ አዲሱ ፔጄን ይከተላሉ
19/05/2024

ድል ለሲቲ ዪና
ይትድ ያሸንፋል ዋንጫውን ያነሳል ይበላል ሼር ላይክ ፎሎው በማረግ አዲሱ ፔጄን ይከተላሉ

07/05/2024
Follow እንኳን ደስ አላችሁ  ለኢትዪ ኤሌክትሪክ  (ኤልፓ)አርባምንጭ  ከነማ(አዞዎቹ)ለስታፍ አባላት  ለደጋፊዎቹ በሙሉ 🙏🙏ቀጣይ አመት  ኢትዮጵያ  ፕርሜርሊግ ተሳታፊ መሆናቸውን አረጋግጠ...
02/05/2024

Follow
እንኳን ደስ አላችሁ ለኢትዪ ኤሌክትሪክ (ኤልፓ)አርባምንጭ ከነማ(አዞዎቹ)ለስታፍ አባላት ለደጋፊዎቹ በሙሉ 🙏🙏ቀጣይ አመት ኢትዮጵያ ፕርሜርሊግ ተሳታፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል 🙏

እንኳን  ደስ አላችሁ 🙏መቀሌ 70እደርታ ሱውልሽሬ ወልዋሎ አዲግራት  ዪንበርስቲ የእግርኳስ  ደጋፊዎች  የስታፍ አባላት  በሙሉ ለሚቀጥለው  አመት  የኢትዮጵያ  ፕርሜርሊግ ተሳታፊ ሆነዋል በ...
01/05/2024

እንኳን ደስ አላችሁ 🙏
መቀሌ 70እደርታ ሱውልሽሬ ወልዋሎ አዲግራት ዪንበርስቲ የእግርኳስ ደጋፊዎች የስታፍ አባላት በሙሉ ለሚቀጥለው አመት የኢትዮጵያ ፕርሜርሊግ ተሳታፊ ሆነዋል በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 🙏🙏

ሱራ 10 ነብሮ 🇦🇹🇦🇹🇦🇹💪💪
21/04/2024

ሱራ 10 ነብሮ 🇦🇹🇦🇹🇦🇹💪💪

10/04/2024

☪ኢድ ሙባረክ !

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛ ኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ሱራ ነብሮ 🇦🇹🇦🇹🇦🇹💪💪💪
09/04/2024

ሱራ ነብሮ 🇦🇹🇦🇹🇦🇹💪💪💪

05/01/2023

. 🇦🇹 🇦🇹 🇦🇹 🇦🇹

የፋሲል ከነማ 55ኛ አመት የሚከበርበት የስፖርታዊ ፍቅር ከፍታ በአፄዎቹ ቤት በደማቅ ድባብ ጥር 7/2015 ዓ.ም ይከበራል::

🇦🇹 !!🇦🇹

የመሮጫ ማሊያውን በጎንደር እና አዲስ አበባ የደጋፊዎች ማህበር ቢሮ በ300 ብር በመግዛት ለሩጫው ቀን ይዘጋጁ!!

🇦🇹ፋሲላዊነት ውበት፤ ፋሲላዊነት አሸናፊነት!🇦🇹

55 ዓመታትን በአፄነት ተጉዞ ከዚህ ዘመን ወዳጆቹ ጋር እድሜ ጠገብነቱን ሊያከብር ዝግጅቱን ጨርሷል።

🇦🇹 ‼️🇦🇹

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Robel Mandefro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share