Buna Fan Tv

Buna Fan Tv A fan page which represents the true fans thought ........ Buna Fan Tv is made for the fans by the fans
(2)

Buna Fan Tv is a page where the fans of Ethiopian buna Fc gets information and get together to support the one True Peoples Representative club.

⚽️⚽️⚽️ የአደባባዩ ኳስ ሠራተኛ ⚽️⚽️⚽️👇በየሰፈሩ ካስ ለምትጫወቱ የሳቸውን ኳስ በመግዛት ተባበሯቸው 👍ብርሃነ ገብረሕይወት ጠንካራ ሠራተኛ ነው።  አዲስ አበባ ከተማ ከባልደራስ ዝቅ ብሎ...
25/03/2023

⚽️⚽️⚽️ የአደባባዩ ኳስ ሠራተኛ ⚽️⚽️⚽️
👇

በየሰፈሩ ካስ ለምትጫወቱ የሳቸውን ኳስ በመግዛት ተባበሯቸው 👍

ብርሃነ ገብረሕይወት ጠንካራ ሠራተኛ ነው። አዲስ አበባ ከተማ ከባልደራስ ዝቅ ብሎ፣ ከዓድዋ ድልድይ አደባባይ ከፍ ብሎ ከሚገኘው ሥፍራ ቁጭ ብሎ በጣም ጥሩ የቆዳ ኳሶችን ሲሠራ ይውላል።

"ኳስ በመሥራት ከሃያ ዓመታት የበለጠ ልምድ አለኝ። አንድ የኳስ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የማቋቋም ዕቅድ የነበረኝ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ሳይሳካ ቀርቶ ዛሬ የጎዳና ላይ ደክሞ አዳሪ ለመሆን ተገድጃለሁ። ቀን ቀን እዚህ ያገኘኸኝ ቦታ እንደ ሰዎች ፍላጎት 3፣ 4 እና 5 ቁጥር ኳሶችን ስሠራ እውላለሁ። ሲመሻሽ ከጎዳና ዳር በምትገኝ አንዲት መጠለያ ውስጥ ገብቼ አድራለሁ። ..." የሚለው ብርሃነ፤ የሚሠራቸውን ኳሶች ጥንካሬና የጥራት ደረጃ ተመልክቼ ተድንቄአለሁ።

እጅግ በርካታ ኳስ አፍቃሪ ዜጎች ባሉባት ኢትዮጵያ በጎዳና ኳስ እየሠራ በጎዳና የሚኖረውን ብርሃነ ገብረሕይወትን ቢያንስ የሚሠራቸውን ኳሶች እየገዙ ማበረታታት ከልበ-ቀና ወገን የሚጠበቅ ሰናይ ተግባር ነው።
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

Full time
22/12/2021

Full time

ኢትዮጵያ ቡና በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የማጣሪያ ጨዋታቸውን እሁድ የሚያከናውን ይሆናል ጨዋታውም Sanyuka Tv (Eutlsat) የተባለው ቻናል ላይ የሚተላለፍ ይሆናል በኢንተርኔት ማየት ...
10/09/2021

ኢትዮጵያ ቡና በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የማጣሪያ ጨዋታቸውን እሁድ የሚያከናውን ይሆናል ጨዋታውም Sanyuka Tv (Eutlsat) የተባለው ቻናል ላይ የሚተላለፍ ይሆናል በኢንተርኔት ማየት ለምትችሉ ደግሞ ከPlay Store በማውረድ መከታተል ትችላላችሁ።

Share በማድረግ ላልደረሳቸው እናድርስ
ምንጭ: Eyobed Belayneh Coffee

ምስጋና ለ17 ዐመት በታች ተጫዋቾቻችን 👏
21/03/2021

ምስጋና ለ17 ዐመት በታች ተጫዋቾቻችን 👏

ከልብ አዝነናል ከልብ ከልብ.......ለቤተሰቦቹ እና ለእጮኛው እግዚአብሔር መፅናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን
16/03/2021

ከልብ አዝነናል ከልብ ከልብ.......
ለቤተሰቦቹ እና ለእጮኛው እግዚአብሔር መፅናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን

ሌላ ሀትሪክ ⚽⚽⚽አዳማ ከነማ 1 - 4 ኢትዮ ቡና #ሼር
23/02/2021

ሌላ ሀትሪክ ⚽⚽⚽
አዳማ ከነማ 1 - 4 ኢትዮ ቡና

#ሼር

ሀትሪክ ጀግና ⚽⚽⚽
03/02/2021

ሀትሪክ ጀግና
⚽⚽⚽

አቡኬ የሳምንቱ ምርጥ 11 ላይ ተካቷል
12/01/2021

አቡኬ የሳምንቱ ምርጥ 11 ላይ ተካቷል

ከደርቢው ድል የተወሰዱ አንድአንድ ገፅታዎች 😊
05/01/2021

ከደርቢው ድል የተወሰዱ አንድአንድ ገፅታዎች 😊

አትዮ. ቡና ደጋፊ የሆናችሁ ሰፈራችሁን ?
15/05/2020

አትዮ. ቡና ደጋፊ የሆናችሁ ሰፈራችሁን ?

27/03/2020

የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ
ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው መድሃኒት መሰረታዊ
የምርምር ሂደት በማለፍ ተደጋጋሚ የቤተ ሙከራ ሞዴሊንግ ሂደቶችን በስኬት
አልፏል፡፡
ምርምሩ የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ መከሰቱ ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ
በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን
ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ተደጋጋሚ የምርመር ሂደት አልፎ ወደ ምርት እና ቀጣይ
የእንስሳት ፍተሻ እና ክሊኒካል ፍተሻ ስራዎች እንዲሸጋገር ተደርጓል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር ኢንጂ.)፣ የጤና ጥበቃ
ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰና ከኢትዮጵያዊያን የባህል ሃኪሞች ጋር እና
የህክምና ተመራማሪዎች ጋር በመሆን የሀገር በቀል እውቀቶችን በሳይንሳዊ
ሂደቶች በማሳለፍ ለዘመን አመጣሹ ኮሮና ቫይረስ( ኮቪድ -19) ወረርሽኝ
ህክምና የተዘጋጀውን መድሃኒት ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችላቸውን ስራ
በመስራት ላይ ይገኛሉ።
መድሃኒቱ የመከላከል አቅም የሚጨምር፣ መርዛማነት የሌለው እና አዋጭነቱ
የተረጋገጠ ነው፡፡
የምርምር ሂደቱ ተጠናቅቆ ወደ ምርት ለመግባት ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን
ዝርዝር መረጃዎችን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ይሰጣል፡፡

ምንጭ :- Ministry of Innovation and Technology - Ethiopia

Buna Fan Tvሁሌም ከመላው ኢትዬጽያ እግር ኳስ ተጨዋች ጎን የቆመው ይሳቅ ሽፈራውዛሬም ለወገኑ ጎን በመቆም ቀዳሚ ሆኖዋል ።እንደሚታወቀው ይሳቅ ሽፈራው ለኢትዬጽያ እግር ኳስ ተጨዋቾች የ...
26/03/2020

Buna Fan Tv

ሁሌም ከመላው ኢትዬጽያ እግር ኳስ ተጨዋች ጎን የቆመው ይሳቅ ሽፈራው
ዛሬም ለወገኑ ጎን በመቆም ቀዳሚ ሆኖዋል ።
እንደሚታወቀው ይሳቅ ሽፈራው ለኢትዬጽያ እግር ኳስ ተጨዋቾች የዋለው
ውለታ በቃላት ብቻ የሚገለፅ አይደለም አሁን ደሞ ለወገኑ የኮረና ቫይረስ
እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የተለያዩ ጉዋንቶችን መግዛት
ለማይችሉ አረጋውያን በነፃ በመርዳት ላይ ይገኛል እኛም ይሳቅን (አይዛ) ረጅም
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

Ethiopia Bunna Vs Sehul Shire Goals ኢትዮ. ቡና Vs ስዑል ሽረ ጎሎችhttps://youtu.be/E-wFNDu5Sjg
08/03/2020

Ethiopia Bunna Vs Sehul Shire Goals ኢትዮ. ቡና Vs ስዑል ሽረ ጎሎች

https://youtu.be/E-wFNDu5Sjg

Game Week 16 season fixtures of the 2019/20 Ethiopian Premier League kicked off Today as Ethiopia Bunna hammered Sehul Shire 6-1. Abubeker Nasser scored a Ha...

ተጠናቀቀኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ   3                       1ቂርቆስ አውጥቶናል .......😮😮😮😮😮
23/02/2020

ተጠናቀቀ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ
3 1

ቂርቆስ አውጥቶናል .......😮😮😮😮😮

ጎልልልልልልል ቡናኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ   1                       1
23/02/2020

ጎልልልልልልል ቡና

ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ
1 1

23/02/2020

46'
ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ
0 1

49'
ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ
0 1

53'
ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ
0 1

25'ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ   0                        0
23/02/2020

25'
ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ
0 0

ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ወላይታ ዲቻ ☑️ጨዋታውን በቀጥታ
23/02/2020

ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ወላይታ ዲቻ

☑️ጨዋታውን በቀጥታ

Buna Fan TvFTኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ       1                         1⚽️ፍቅየሱስ          ⚽️ተ/ብርሀን
13/02/2020

Buna Fan Tv

FT

ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
1 1
⚽️ፍቅየሱስ ⚽️ተ/ብርሀን

Buna Fan Tv80'ደቂቃኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ       1                         1⚽️ፍቅየሱስ          ⚽️ተ/ብርሀን
13/02/2020

Buna Fan Tv

80'ደቂቃ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
1 1
⚽️ፍቅየሱስ ⚽️ተ/ብርሀን

Buna Fan Tv67' ደቂቃኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ       1                         1⚽️ፍቅየሱስ          ⚽️ተ/ብርሀን
13/02/2020

Buna Fan Tv

67' ደቂቃ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
1 1
⚽️ፍቅየሱስ ⚽️ተ/ብርሀን

Buna Fan Tv53' ደቂቃኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ       1                         1⚽️ፍቅየሱስ          ⚽️ተ/ብርሀን
13/02/2020

Buna Fan Tv

53' ደቂቃ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
1 1
⚽️ፍቅየሱስ ⚽️ተ/ብርሀን

Buna Fan Tv               እረፍትኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ       1                         1⚽️ፍቅየሱስ
13/02/2020

Buna Fan Tv

እረፍት

ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
1 1
⚽️ፍቅየሱስ

Buna FanBuna Fan Tv Buna Fan Tv0Buna Fan Tvደቂቃኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ       0                         1
13/02/2020

Buna FanBuna Fan Tv Buna Fan Tv0Buna Fan Tvደቂቃ

ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
0 1

ጎል ወልቂጤ11'ደቂቃኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ       0                         1
13/02/2020

ጎል ወልቂጤ

11'ደቂቃ

ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
0 1

Buna Fan Tvየቀጥታ የፅሁፍ ስርጭትኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
13/02/2020

Buna Fan Tv

የቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ

Buna Fan Tv✅ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት መርሀግብርmatch day live⌚️ FT | አዳማ ከተማ 3⃣-0⃣  ኢትዮጵያ ቡና⚽️ ዳዋ ሁ.⚽️ ከነአን ማ.             ...
03/02/2020

Buna Fan Tv

✅ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት መርሀግብር

match day live

⌚️ FT |

አዳማ ከተማ 3⃣-0⃣ ኢትዮጵያ ቡና
⚽️ ዳዋ ሁ.
⚽️ ከነአን ማ.

🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Buna Fan Tv57'አዳማ ከተማ 2⃣-0⃣  ኢትዮጵያ ቡና⚽️ ዳዋ ሁ.⚽️ ከነአን ማ.
02/02/2020

Buna Fan Tv

57'
አዳማ ከተማ 2⃣-0⃣ ኢትዮጵያ ቡና
⚽️ ዳዋ ሁ.
⚽️ ከነአን ማ.

Address

Bole Gerji 6128
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Buna Fan Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Buna Fan Tv:

Videos

Share