Amhara Press Production

  • Home
  • Amhara Press Production

Amhara Press Production Fair and unbaised information

መንግስትን ለመገልበጥ የሚያሴረው ስብሰባ ሚስጥራዊው ስብሰባ
26/11/2021

መንግስትን ለመገልበጥ የሚያሴረው ስብሰባ ሚስጥራዊው ስብሰባ

ethiopia ethiopian news asrat news asrat medrek news entertainment news today drama media

02/02/2021

እንደ ዝቅተኝነት አስተሳሰብ አገር የሚጎዳ የለም:: የዝቅተኝነት ስሜት የማያድርባቸው ሰወች ለስልጣን አይሆኑም:: Conference ስለማይኖራቸው እንኳን ሊመሩ አገር ይዘው ይጠፋሉ::

10/01/2021

share subscribe, like እባካችሁ ይህንን መረጃ ለሁሉም አጋሩት አደራ አደራ አደራ share share share ++++እንኳን ወደ ተመራጩ Tana Tube TT ዩቱብ ቻናል በሰላም መጡ አዲስ ከሆኑ የሰብስክራይብ እና የደዎል ምልክ....

03/01/2021

ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ሰውን ሲያርድ እንደማየት የሚያም ነገር የለም:: በአለም ዙሪያም ክብራችንን እንድናጣ አድርጏል:: ጉዳዮ የዘላለም መጥፎ አሻራ ሆኖ ተፅፏል:: ይህ ችግር የዘላለም ጠባሳ መሆኑ የማይቀር ስለሆነ ኢትዮጵያን የማይፈልገውን አካል እንዴት ከኢትዮጵያ ማግለል ይቻል ይሆን?

የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ  አመራሮች የተሳሳቱ ታሪኮችንና ትርክቶችን የማረም ተግባር  እንደሚከናወን ገለፃ አድርጏል ተብሏል:: ለዚህም ማሳያው በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ   ሰማእታ...
19/12/2020

የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የተሳሳቱ ታሪኮችንና ትርክቶችን የማረም ተግባር እንደሚከናወን ገለፃ አድርጏል ተብሏል::

ለዚህም ማሳያው በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ ሰማእታት ሀውልት ተብሎ በሚጠራው ግቢ ውስጥ የክልሉን ህዝብ የማይወክልና የማይገልፅ ነው ተብሎ የታመነበትን እና በህዝቡ ዘንድ ተደጋጋሚ ቅሬታ የቀረበበትን "አንገቱን የደፋውን" ሀውልት በአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እንዲወገድ ተወስኖ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ተብሏል ውጤቱንም አብረን እናያለን:።

ምኝጭ : አማራ ማስሚዲያ ነው

11/12/2020

Ethiopian soldiers recount the dramatic moment their army camps were raided in Tigray.

11/12/2020

ከምርጫ በፊት ህገ- መንግስቱ በአስቸኳይ ይስተካከል::
************

1ኛ. ክልል የሚባል መዋቅር መፍረስ አለበት:: ኢትዮጵያ ከ83 በፊት በነበረችበት ወይም በተሻለ አደረጃጀት ልትመራ ይገባል::

2ኛ. ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስተር ሳይሆን በፕረዘደንሻል አወቃቀል ልትከተልና የመሪወች (ግለሰቦች) የስልጣን ከ ሁለት የምርጫ ዘመን ( two election term) በላይ መሆን የለበትም::

3ኛ. አንቀፅ 39ን ማስወገድ:: በኢትዮጵያ ምድር መኖር የሚፈልግ በኢትዮጵያነት አምኖ አርፎ ይቀመጥ :: ኢትዮጵያን እገነጠላለሁ የሚል ኢትዮጵያን ሳይሆን እራሱን ገንጥሎ ወደ መጣበት መመለስ ይችላል::

ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚጥር ማንም ወራሪ ሃይል ካለ ልኩን ማሳየት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሃላፊነት ነው::

ሌሎች ነጥቦችንም በማንሳት እንቀጥላለን!

ኢትዮጵያን በደማችን እናስከብራለን::

ከኢትዮጵያ አርበኞች......

11/12/2020

What is next?
*********

ኢትዮጵያ በሰላም እንድትቀጥል ከተፈለገ የኦሮሞ ፅንፈኞችን ከምድረ ገፅ ማጥፋት ቀጣዮ የሁሉም ኢትዮጵያውያን አጀንዳ ነው:: እስከ አሁን የተደረገው የመቀሌን አሸባሪ ሃይል ማውደም ነው:: ቀጣዮ ስራ የኦሮሞን ኦነጋዊ አድተሳሰብ መቅበርና የኦሮሞ ብልፅግና ካድሬወችን እንደ ህውኃት አሸባሪ ሃይሎች መለየትና ለህግ ማቅረብ ነው:: ልንደራደር አይገባም::

ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው::

በኢትዮጵያዊነታቸው የሚኮሩ ኦሮሞወችም ከሌሎች አትዮጵያውያን ጋር በሰላም ተዋደው እንዲኖሩ እድል ይሰጣቸዋል::

ኢትዮጵያ ትቅደም!

አልሰሙትም ነበር
10/12/2020

አልሰሙትም ነበር

10/12/2020

ከሕገ መንግሥት ወይም ከፖሊሲ ብልሽት እንጂ ከአተገባበር ጉድለት የሚመነጭ ችግር በአለም ላይ የለም!

የኦሮሙማው አስኳድ ታዬ ደንደአ “ዋናዉ የሕገ-መንግስታችን ችግር ከይዘት ሳይሆን ከተግባራዊነት ይመነጫል” ሲል ወያኔ 27 ዓመታት ሙሉ “የአፈጻጸም እንጂ የፖሊሲ ችግር የለበኝም” በማለት ሲቀልድበት የኖረውን ማስተባበያ ከወደቀበት አንስቶ አቧራውን በማራገፍ ሕይወት ሊዘራበት ሲውተረተር እያየነው ነው።

የኦሮሞ ብሔርተኞች በመንግሥትነት ተሰይመው ምድሩንም ሰማዩንም የኦሮሞ ለማድረግና የኦሮሙማን ፍላጎት ያለገደብ ለማስፈጸም ሲሉ ከሁሉ በፊት ያደረጉት ነገር ቢኖር ሕወሓት 27 ዓመታት ሙሉ ፍላጎቱን ያለ ገደብ ለማስፈጸም ሲጠቀምባቸው የኖሩትን ስልቶችን በጥንቃቄ ማጥናት ነበር። ሕወሓት ኢትዮጵያ ውስጥ ፍላጎቱን ያለገደም ለማስፈጸም ሲጠቅምባቸው ከነበሩ ስልቶች መላከል አንዱ ፍላጎቱን ያለገደብ ለማስፈጸም ያወጣቸው ፖሊሲዎች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሲያደርሱት የኖሩትን ጉዳት “በአፈጻጸም እንጂ በፖሊሲ ችግር ምክንያት አይደለም” የሚል የብልጣብልጥ መከላከያ ነበረው።

የኦሮሙማ አስኳዶቹ እነ ታዬም ከሁሉ በፊት ያጠኑት የሕወሓት ጥበብ የኦሮሙማን ፍላጎት ያለገደብ ለማስፈጸምና በአስር ወራት ወስጥ በሕወሓት እግር እንዲተኩ ያስቻላቸውን የብልጠት ፖለቲካ ነበር።

እውነቱ ግን “ዋናዉ የሕገ-መንግስታችን ችግር ከይዘት ሳይሆን ከተግባራዊነት ይመነጫል” እንደተባለው ሳይሆን የአተገባበር ችግር ዋናው ምንጭ የሕገ መንግሥት ተብዮው ብልሽት ነው። በአለም ላይ የተደረጉ ጥናቶች ሁሉ የሚያሳዩት የአፈጻጸም ወይም የአተገባበር ችግር ምንጮች የፖሊሲና የሕገ መንግሥት ብልሽቶች ናቸው።

ባጭሩ በአተገባበርና በአፈጻፈም ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮች ሁሉ ምንጫቸው የፖሊሲና የሕገ መንግሥት ብልሽት ነው። በሌላ አነጋገር የፖሊሲና የሕገ መንግሥት ብልሽት የሚወልደው ችግር እንጂ የአተገባበርና የአፈጻጸም ጉድለት የሚያስከትለው የችግር ምንጭ የለም። የአፈጻጸምና የአተገባበር ችግር ሲያጋጥም መፍትሔው የችግሩ ምንጭ የሆኑትን ፖሊሲና የሕገ መንግሥት ስብራቶች ማከም፤ አልያም እንደኛ አገር ፍጹም ከበሰበሱ ደግሞ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ መጣልና አለም መፍትሔ ያገኘባቸውን የፖሊሲና የሕገ መንግሥት አማራጭ መዘርጋት ነው።

እነ ታዬ ግን የኦሮሙማ ሰልቃጭ ፍላጎታቸውን ያለ ገደብ ጥግ ድረስ ለማስፈጸም የሚጠቅማቸውን የሕወሓት ብልጠት እየደገሙ “ዋናዉ የሕገ-መንግስታችን ችግር ከይዘት ሳይሆን ከተግባራዊነት ይመነጫል” የሚሉን ፍላጎታቸው ያለገደብ የሚፈጽምበት ሕገ መንግሥት ተብዮ ደንብ ከሚቀየር የነሱ ድሎት በኛ መከራ ላይ ተደላድሎ እኛ ከችግሮቻቸን ጋር እየማቀቅን እነሱ ግን ሕወሓት በቆላን ላይ በተራቸው አብዝተው እያሳረሩን ደልቷቸው ተዘባነው እንዲኖሩ ነው።

በአቻምየለህ ታምሩ

የአማራ ልዮ ሃይልና ሚኒሻ  የኢትዮጵያንሰራዊት ከደረሰበት ጥቃት መክቶ ኢትዮጵያን በደሙ የታደገና ለኢትዮጵያ ሰራዊታችን ትልቅ አለኝታ የሆነ ባለ ታሪክ ነው:: ይህ ገድል በአማራው ትንታግ  ...
08/12/2020

የአማራ ልዮ ሃይልና ሚኒሻ የኢትዮጵያን
ሰራዊት ከደረሰበት ጥቃት መክቶ ኢትዮጵያን በደሙ የታደገና ለኢትዮጵያ ሰራዊታችን ትልቅ አለኝታ የሆነ ባለ ታሪክ ነው:: ይህ ገድል በአማራው ትንታግ ትውልድ ገና ይዘከራል::

ወያኔም ከነ ግብረአበሮቿ መቃብሯ ውስጥ ትገባለች::
ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኖራለች!

"አማራ የበላይ ነው!" የዛሬው አጀንዳቸው አርዕስታቸው ልዮ ነው::አዎ! አማራ  ታጋሽና ትልቅ ህዝብ ነው:: ለ 30 ዐመት ገዘገዛችሁት; ትልቁን ህዝብ ትንሽ ለማድረግ ሞከራችሁ ነገር ግን አ...
07/12/2020

"አማራ የበላይ ነው!"

የዛሬው አጀንዳቸው አርዕስታቸው ልዮ ነው::

አዎ! አማራ ታጋሽና ትልቅ ህዝብ ነው:: ለ 30 ዐመት ገዘገዛችሁት; ትልቁን ህዝብ ትንሽ ለማድረግ ሞከራችሁ ነገር ግን አልተሳካላችሁም:: ልካችሁን በቅርቡ አሳይቷል:: ስግብግብና ትንሽ በመሆናችሁ ተዋርዳችሁ ትልቁን የትግራይ ህዝብ አዋረዳችሁት::
በቃ! ከዚህ በሗላ ከኦነጋችሁ ጋር ስታላዝኑ መኖር ትችላላችሁ እንጂ ኢትዮጵያን አትነኳትም::

አማራ ማለት አቃፊ ; ከማንም ጋር የኖረና የሚኖር በኢትዮጵያ የማይደራደር ትልቅ ህዝብ ነው:: ኢትዮጵያን ከመላው ኢትዮጵያ ጋር በመሆን ያድሳል::

By አማራ ትንታግ

06/12/2020

የአሸባሪውና የአገር አጥፊው የህውሃት ቡድን አመራር አባላት ደብረፂዮን; ስብሃትና ሌሎችም በቁጥጥር ስር እየዋሉ እንዳሉ እየተነገረ ነው::

Amhara Press production

ልሳን

"...እኔ የመጣሁት ከደቡብ ነው።አገሬ ብየ ጉድጓድ ውስጥ እያደርኩ ከኖርኩበት እንደዚህ ግፍ ይፈጸምብኛል ብየ ላስብ አልችልም። በ24ሰአት መዳፍ የማታክል ዳቦ እየሰጡ አገተውን ነው የከረሙት...
06/12/2020

"...እኔ የመጣሁት ከደቡብ ነው።አገሬ ብየ ጉድጓድ ውስጥ እያደርኩ ከኖርኩበት እንደዚህ ግፍ ይፈጸምብኛል ብየ ላስብ አልችልም። በ24ሰአት መዳፍ የማታክል ዳቦ እየሰጡ አገተውን ነው የከረሙት። ኧረ ሰይጣን ናቸው ኢትዮጵያዊ አይደሉም" (ምስል1)

"... በርሃብና ጥም ከቀጡን በኋላ በሲኖ ጭነው በሌሊት ተከዜ ወንዝ ዳር ጣሉን። ወንዙን ተሻግረን የአማራን ቤት ሳይ ከሌላ አገር ወደ ኢትዮጵያ እንደገባሁ ተሰማኝ።
እግራችንን እያጠቡ፣ያላቸውን እያበሉ፣የታመምነውን በአልጋ ተሸክመው ወደ ጤና ጣቢያ እየወሰዱ ነው እዚ ያደረሱን።
አየህ የምትሞትለትና የማትሞትለት ህዝብ አንድ አገር ላይ ያለ እስኪመስል ይሠማሃል..." (ም2)

"... ያንን ስቃይ አልፈን ደባርቅ ዩንቨርስቲ ስንገባ የዩንቨርስቲ ተማሪወቹ፣አስተማሪወቹ ፣ የአመራ ህዝብ ዙሪያችንን ከቦ በልልታና ጀብዱ እንደሰራን ሲቀበለን ለካንም እንዲህ የሚወደን ህዝብ አለ? ለምን ሺ ጊዜ አልሞትም የሚል ስሜት ነው የተሰማኝ።"(ም3)

ከሰሜን እዝ እልቂት ተርፈው ደባርቅ የገቡ ከ3000 በላይ መከላከያ አባላት ውስጥ የተናገሩት።

ስንቱ ጀግና ይወሳል! የአማራና የኢትዮጵያ ታሪክ ይታደሳል::
06/12/2020

ስንቱ ጀግና ይወሳል! የአማራና የኢትዮጵያ ታሪክ ይታደሳል::

06/12/2020

የሰው ልጅ ጭካኔ ምን ድረስ ነው?

ከሰሜን ዕዝ ጥቃት በታአምር የተረፈው 50 አለቃ ጋሻዬ የነበረውን ሁኔታ እንዱህ ጽፎታል።

ሰሜን እዝ ለትግራይ ብዙ ብዙ .................

ትግራይ ለዚህ ስራው ለሰራዊቱ የመለሰችው ብድር

አምበጣ ሲያባርር ሰብል ሲሰበስብ ውሎ ደክሞት በተኛው ሰራዊት ላይ በደረቀው ሌሊት ተኩስ ከፍተው ጓዶቻችንን ገደሉ።
ከውጊያው የተረፉትን ከአስከሬን ጋር አስተኝተው (ለዛውም አማራን መርጠው) በመኪናና በታንክ ጨፈለቋቸው።
ቆስለው ለህክምና መቀሌ ከገቡት ቁስለኞች አማራና ኦሮሞ የሆኑት እየተለዩ ተገረፉ ተሰቃዩ ተገደሉ።
አንድ ቦታ ላይ ከታሰርን በኋላ ዳቦና ውሀ በመከልከል ጓዶቻችን በርሀብ እንዲሞቱ አደረጉ።
ህዝቡ (ሁሉንም አይደለም) ገጀራ፣ መጥረቢያ (የትግራይ መጥረቢያ ከዲሽቃ በላይ ነው) ሚስማር በተሰካበት ጣውላ፣ ድንጋይ፣ ካራ ይዞ በመውጣት ጓዶቻችንን ደብድቧል። አቁስሏል ገድሏል።
ሬንጀራችንን አይናችን እያየ አቃጠሉ። ሬንጀር ሲቃጠል ከሬንጀር ውጭ ልብስ ያልነበራቸው በርካታ ጓዶች በፓንት ብቻ ቀርተዋል (ልብ ሰባሪ ነበር)
ኮምፒዩተር ሞባይል ወታደራዊ ልብስና እቃ በሙሉ ሰአት የአንገትና የእጅ ሀብል... ዘረፈውናል።
ከዚህ ሁሉ ግፍና መከራ በኋላ እጅግ አስቸጋሪ በሆነው የተከዜ በርሀ በሌሊት አውጥቸው ጣሉን። ወደአማራ ክልል መግቢያው ድምበር ልንሻገር ስንል አማራ የሆኑትን እየመረጡ ይገድላሉ። አስከሬን እየደቀደቅን ተሻገርን (ከሁሉም ስቃያችን እንደዚህ ልባችንን ያደማ የለም)
በበርሀው ጉዟችን ርሀቡና ጥሙ ከባድ ነበር። ብዙ ጓዶቻችን በርሀብና ውሀ ጥም በርሀው በልቷቸው ቀርተዋል።
የሞቱት ጓዶቻችን ሁሌም በልባችን ይኖራሉ። እኛም በቁማችን የሞት ሞት ብንሞትም ተርፈን ያሳለፍነውን ማውራት በመቻላችን እድለኝነት ተሰማን።

(ፎቶ... ትጥቅ ፈተን ሰራዊቱ ካምፑን ለቆ ሲወጣ የነበረው መቸም ተሰምቶኝ የማያውቅ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት- አዲግራት)

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Press Production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amhara Press Production:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share